ባህልና ቱሪዝም

የቱሪዝም ዘርፉን መታደጊያ አማራጭ ዓለም አቀፉ የጉዞና የቱሪዝም ምክር ቤት እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2020 ባወጣው ሪፖርት መሠረት ኢትዮጵያ በቱሪዝም ዘርፍ ከፍተኛ እመርታ አሳይታለች። በተለይ በ2018 የበጀት ዓመት ከ185 አገራት የዘርፉ ንፅፅር ጋር... Read more »

ነገ ለመተዛዘን ዛሬ መተጋገዝ

 የአኗኗር ባህላችን በአብሮነት ላይ የተመሰረተ ከመሆኑም በላይ ከሥነ- ምግባር ሕግጋት ጋር የተቆራኘ ነው። ለዚህም ማሳያዎቹ የምናንጸባርቃቸው ብሂሎቻችን ናቸው። ለአብነት ‹‹ለ ሰው መድኃኒቱ ሰው ነው፤ አንድ እንጨት ብቻውን አይነድም፤ አንድ እጅ ብቻውን አያጨበጭብም... Read more »

ፊቼ ጫምበላላ – ከአደባባይ ወደ ቤት

«ዘመን የሰው ልጆች የታሪክ፣ የማንነት፣ የባሕል፣ የሥነ ልቡና እና የህልውና መከተብያ፣ መሳያ፣ መበየኛ፣መንደፍያ እና ማቆያ ትንግርታዊ ሰሌዳ ነው። ይህንን ድንቅ ሸራ በመቁጠር በመቀመር በማስላት እና በተፈጥሮ ዑደት ውስጥ የሚዘወርበትን ሥርዓት በመዘርጋት የሚጠቀምበት... Read more »

ረመዳንን በመረዳዳት

ኢትዮጵያ ባህል የበረከተባት፣ የተዋበ ማንነት ያነፃት ውድ ምድር ናት።ኢትጵያዊነት የባህል ድርብርብነት፤ የመከባበር ተምሳሌት፤ የውህደት፤ የአብሮ መኖር ውጤትነትም ነው።ማህበረሰባዊ እሴቶቻችንን ደግሞ የእርስ በእርስ መከባበራችንን የሚያጎሉ የአብሮ መኖር ትስስራችንን የሚያደምቁ ትልቅ ሀብቶቻችን ናቸው፡፡ አንድ... Read more »

‹‹ ቀን እስኪያልፍ … ››

‹‹ሠርግና ሞት አንድ ነው›› የሚል ተረት እናውቃለን። እውነት ነው ሠርግም ሀዘንም የሰዎችን ስብስብ፣ መተጋገዝ እና መረዳዳትን ይጠይቃሉ። በሠርግም ሆነ በሀዘን ወቅት መሰባሰብና መረዳዳት አለ። በሠርግ ደስታን መጋራት እንዲሁም ሀዘንተኛን ማስተዛዘኑ፤ በጋራ እንግዳን... Read more »

ለቅሶ በዘመነ ኮሮና

ኢትዮጵያ ባህል የበረከተባት የተዋበ ማንንት የነፃት ውድ ምድር ናት። ኢትዮጵያዊነት የባህል ድርብርብነት የመከባበር ተምሳሌት፤ የአብሮ መኖር ውህድ ውጤት ነው። ማንነታችንን የሰሩት ሁሉም እሴቶቻችን ማህበረሰባዊ እሴቶቻችንን የእርስ በእርስ መከባበራችንን የሚያጎሉ፤ የአብሮ መኖር ትስስራችንን... Read more »

መገታት ያለበት ማህበራዊ ክዋኔ

ኢትዮጵያዊነት የባህል ድርብር ብነት፣ የመከባበር ተምሳሌት፣ የውህደትና የአብሮ መኖር ውጤት ነው። ማህበረሰባዊ እሴቶቻችን የእርስ በእርስ መከባበራችንን የሚያጎሉ የአብሮ መኖር ትስስራችንን የሚያደምቁ ትልቅ ሀብቶቻችን ናቸው። አገሪቱ በተፈጥሮ ውበቷ፣ በታሪክ፣ በቅርስ በበርካታ ብሔር ብሔረሰቦች... Read more »

ትንሳኤና ሰሞነኛው ኮሮና

 ‹‹ከኢትዮጵያዊነት በላይ ትልቅነት የለም›› ይላሉ በአገር ፍቅር ልባቸው የቀለጠ ማንነታቸውን የሚወዱ፤ ባህላቸውን የሚያከብሩ። ‹‹ትልቅ አገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ሩህሩህ ዜጋ፣ አስታራቂ፣ ይቅርባይና ይቅርታን ጠንቅቆ የሚያውቅ›› ይሉታል ኢትዮጵያዊና የዚህ ማንነት ባለቤት የሆነውን ማህበረሰብ ሲገልፁት።... Read more »

ባህላዊ መረዳጃ ከክፉ ቀን ማምለጫ

ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ውበቷ፣ በታሪክ፣ በቅርስ፣ በበርካታ ብሔር፣ ብሔረሰቦች መገኛ በቱሪዝም ሀብቶቿ የምትታወቅ አገር እንደሆነች እሙን ነው። ከእነዚህ መካካል ባህል አንዱ እና ዋነኛው ነው። ባህል ሲባል በመሰረቱ እጅግ ክቡር ነው፤ የአንድ ህብረተሰብ ባህል... Read more »

መጥፎውን ጊዜ እንደመልካም አጋጣሚ

ኢትዮጵያ ባህል የበረከተባት፣ የተዋበ ማንነት ያነፃት ውድ ምድር ናት። ኢትዮጵያዊነት የባህል ድርብርብነት፣ የመከባበር ተምሳሌት፣ የውህደት፣ የአብሮ መኖር ውጤት ነው። ማህበረሰባዊ እሴቶቻችን፣ የእርስ በርስ መከባበራችንን የሚያጎሉ የአብሮ መኖር ትስስራችንን የሚያደምቁ ትልቅ ሀብቶቻችን ናቸው።... Read more »