የቲአትር ባለሙያ ናት። በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን ውስጥም ሠርታለች። በአሁኑ ጊዜም በአሜሪካን ሀገር ነው የምትኖረው። ኑሮም ሆነ የሥራ ጫና ሳያግዳት በማህበራዊ ድህረ – ገጽ ላይ በርካታ የበጎ አድራጎት ሥራ በማከናወን ላይ ትገኛለች። ሌሎች... Read more »
የመስቀል በዓል ከአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ማለትም ንግሥት እሌኒ ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበትን መስቀል አስቆፍራ ካስወጣችበት ጊዜ ጀምሮ በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ይከበራል:: ንግሥቲቷ መስቀሉ የተቀበረበትን ቦታ ቂርቆስ በተባሉ አባት ጠቋሚነት ለማግኘት ደመራ... Read more »
ስለ አባታቸው እገዛ፣ ስለ አባታቸው ምክር፣ መመሪያ፣ ማስጠንቀቂያና እንክብካቤ ተናግረው የማይጠግቡት የዛሬዋ የሴቶች ገጽ እንግዳችን ወይዘሮ እታገኝ አሰፋ ይባላሉ። ትውልዳቸው ሰሜን ሸዋ ሲሆን፣ ትምህርታቸውንም ያጠናቀቁት በአቤቶ ነጋሲ ትምህርት ቤት ነው። ከአንደኛ እስከ... Read more »
አዲሱ ዓመት እንዴት እያለፈ ነው? የቄጤማው፣ ከዶሮው፣ ከጠላው ሽታ ጋር ቡናውም በእጣን ታጅቦ ቤቱ በመልካም መአዛ ታውዶ፣ ቤተሰቡ ከወዳጅ ዘመድና ከጎረቤቱ ጋር ተሰባስቦ እየበላ እየጠጣ፣ አበባዮሽ የሚጫወቱ ታዳጊዎች፣ የእንኳን አደረሳችሁ በወረቀት የተሳለ... Read more »
የተወለደችው ደብረማርቆስ ነው። ከዘጠኝ ዓመት እድሜዋ ጀምሮ ግን አዲስ አበባ ከተማ ነው የኖረችው። በትምህርቷም በፐርቼሲንግ ማኔጅመንት ዲፕሎማ አላት። በተጨማሪም በፋሽን ዲዛይን ተምራ የምስክር ወረቀት አግኝታለች። ከተማረችባቸው የትምህርት ዘርፎች የመረጠችው የፋሽን ዲዛይን በመሆኑ... Read more »
ወጣት ሱመያ ካሚል የአስረኛ ክፍል አጠቃላይ ፈተናን ተፈትና ያመጣችው ውጤት ለቴክኒክና ሙያ የሚያስገባት ቢሆንም የእርሷንም ሆነ የቤተሰቦቿን ሕይወት መለወጥ የምትችለው አረብ ሀገር ሄዳ በመሥራት እንደሆነ እምነት አደረባት፡፡ ወደ ሳውዲ አረቢያ ሄዳ በመሥራት... Read more »
የምንገኝበት የነሐሴ ወር ከጨለማው ወደ ብርሃን የምንሸጋገርበት፣በአዲስ አመት አዲስ ተስፋ የምንጠብቅበት መሸጋገሪያ ብቻ ተደርጎ የሚወሰድ አይደለም። የመጀመሪያው የበዓል ማብሰሪያ ከሆነው የቡሄ በዓል ጀምሮ ደመቅ የሚልበት፣በተለይ ደግሞ ልጃገረዶች የሚደምቁበት ወር ነው። ከነሐሴ 16ቀን... Read more »
ሴቶች በፖለቲካዊ፣ በማህበራዊና በኢኮኖሚያዊ መስኮች ያላቸውን ተሳትፎና የመሪነት ሚና እንዲሁም ሀገሪቱ ውስጥ በሚካሄዱ የልማት ተግባሮች ውስጥ ያላቸውን ተጠቃሚነት ከፍ በማድረግ ረገድ መንግሥት ዘርፈ ብዙ ጥረቶችን አድርጓል፤ በማድረግ ላይም ይገኛል። ይህም እንደ ሌላው... Read more »
የሴት ልጅ ውበት ውስጣዊና ውጫዊ በማለት በሁለት ተከፍሎ ሊገለጽ ይችላል። ውስጣዊ የሚባለው የሴት ልጅ ውበት አመለካከቷን፣ መልካምነቷን፣ ፀባይዋን እንዲሁም እራሷን የምታከብር ሴት መሆንዋን የሚገልጽ ሲሆን ፤ የሴትን ልጅ ውጫዊ ገፅታዋ ደግሞ አይኗ፣... Read more »
ፋጡማ መሐመድ ተወልዳ ያደገችው በሰሜን ሸዋ ዞን ፋልማ ገጠር መንደር ውስጥ ነው። የፋልማ መንደር ለፋጡማ ሁሉም ነገርዋ ናት። አፈር ፈጭታ፤ ውሃ ተራጭታ፤ ከእኩዮችዋ ጋር ቦርቃ ያደገችባት እና እትብቷ የተቀበረበት ነው። ሆኖም ከድሃ... Read more »