
የሃገር ካስማ የሆኑትን ሴቶች ልናነሳ ስንወድ ከእናታችን ሄዋን ብንጀምር ቅር የሚሰኝ ይኖራል ብዬ አልገምትም። ባለ ድንቅ ጥበቡ ፈጣሪ ከአዳም ጎን ሄዋንን ሲሰራ ወንድ ብቻውን ይኖር ዘንድ ስላልወደደ ነበር። የምድር ሚዛን ተጠብቆ እንዲቆይ... Read more »

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያዩ ጊዜያት ሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶች ይሰማሉ። ይህ ጥቃት መልኩን እየቀያየረ ይሂድ እንጂ፤ ማኅበረሰቡ የችግሩን አሳሳቢነት በመረዳት ሊያስቆመው አልቻለም። ለዛሬ የሴቶች ዓምድ በቅርቡ በማኅበራዊ ሚዲያ የሰማነውን ወጣት ቃልኪዳን ባህሩ... Read more »

መንግሥት የሴቶችን ተጠቃሚነት ለማሳደግ የተለያዩ መርሃ ግብሮችን ቀርጾ ተግባራዊ አድርጓል። ከእነዚህ መርሃ ግብሮች መካከልም በተለይም በገጠር የሚኖሩ እና የኢኮኖሚ መሠረታቸው ግብርና የሆነ እናቶች ከተረጂነት ማላቀቅ የሚያስችሉ የግብርና ልማት ሥራዎች ተጠቃሽ ናቸው። ይህ... Read more »

‹‹ረጅም ርቀት መጓዝ፤ በመኖሪያ ቤቴ ውስጥ መንቀሳቀስ አልችልም። ደረጃ መውጣትም ይቸግረኛል። በአጠቃላይ እጄን ለመዘርጋት ወይም በጉልበቴ ለመንበርከክ ካለመቻሌም ባሻገር ጣቶቼን ተጠቅሜ የሆነ ነገር እጅግ ያዳግተኛል። ነገር ግን እስከተወሰነ ጊዜ ድረስ ራሴን ችዬ... Read more »

ለዓመታት በሴቶች እኩል ተጠቃሚነት ዙሪያ በተሠሩ ሥራዎች የተነሳ ጉልህ ለውጦች ቢኖሩም አሁንም ሙሉ በሙሉ የፆታ እኩልነትን ለማስመዝገብ ታላቅ ትግል የሚጠይቅ ጉዳይ ሆኖ ቀጥሏል። ሴቶች በተለያዩ የዓለም ሀገራት መድልዎ፣ ጥቃት፣ የትምህርትና የጤና አጠባበቅ... Read more »

ሰሜን ሸዋ ሰላ ድንጋይ የተባለች ቦታ ነው የተወለዱት። የስልሳ ሰባት ዓመት አዛውንት የሆኑትን ወይዘሮ ወርቅነሽ አሰፋን ያገኘናቸው በትኩረት ለሴቶችና ለሕፃናት ማህበር የልዩ ፍላጎት ያላቸው ሕፃናት ማዕከል ውስጥ ለፋሲካ በዓል የተዘጋጀ የስጦታ መርሃ... Read more »

ሀገረ ኢትዮጵያ ከዘመኑት እኩል ዘምና ከፍ ያለች ሀገር እንድትሆን የቴክኖሎጂ ፋይዳ ከፍተኛ ነው። ይህንኑ በመረዳትም ካደጉት ሀገራት እኩል ለመራመድም ሀገሪቱ በተለያዩ ዘርፎች ላይ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የማደግ ዕድል እንዳላት ሀገር ከዘርፉ ተጠቃሚ ለመሆን... Read more »

ገና በአፍላ እድሜዋ እንጨት ለቅሞ እና ሸጦ የማደርን ስራ የተለማመደችው ልጅ እንጨት ለቀማ የእድሜ ልክ ስራዋ ሊሆን እንደሚችል አላሰበችም ነበር። አንድ ቀን የተሻለ ነገር ይመጣል በሚለል ማልዳ ከቤቷ ወጥታ እንጨት ለቅማ ሸጣ... Read more »

አዲስ አበባ ሸጎሌ ሩፋኤል አካባቢ በ1986 ዓ.ም ነበር የተወለደችው። ገና የስድስት ዓመት ሕፃን እያለች ነበር ወላጅ እናቷን በሞት ያጣችው። የእናት እቅፍን ሳትጠግብ እናቷን ብታጣም አባትም እናትም ሆነው ምንም እንዳይጎድልባት አድርገው አባቷ እንዳሳደጓት... Read more »

የመርካቶ ስም ሲነሳ ዋና መጠቅለያዋ ሆኖ የሚያገለግለን “አራዳነት” የሚለው ቃል ነው። አንዳንዶች “የመርካቶ ልጅ ቀልጣፋና ጨላጣ ነው!” ይሉታል። ሌሎች ደግሞ የመርካቶ ልጅ “ቢዝነስ ሁሌም በእጁ ነው” ለማለት ሲሹ፤ “የመርካቶ ልጅ ጦሙን አያድርም”... Read more »