የሴቶች የክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል እና የሴቶች ተጠቃሚነት

‹‹ረጅም ርቀት መጓዝ፤ በመኖሪያ ቤቴ ውስጥ መንቀሳቀስ አልችልም። ደረጃ መውጣትም ይቸግረኛል። በአጠቃላይ እጄን ለመዘርጋት ወይም በጉልበቴ ለመንበርከክ ካለመቻሌም ባሻገር ጣቶቼን ተጠቅሜ የሆነ ነገር እጅግ ያዳግተኛል። ነገር ግን እስከተወሰነ ጊዜ ድረስ ራሴን ችዬ... Read more »

ሴቶችን በኢኮኖሚ ለማብቃት የሚደረግ ጥረት

ለዓመታት በሴቶች እኩል ተጠቃሚነት ዙሪያ በተሠሩ ሥራዎች የተነሳ ጉልህ ለውጦች ቢኖሩም አሁንም ሙሉ በሙሉ የፆታ እኩልነትን ለማስመዝገብ ታላቅ ትግል የሚጠይቅ ጉዳይ ሆኖ ቀጥሏል። ሴቶች በተለያዩ የዓለም ሀገራት መድልዎ፣ ጥቃት፣ የትምህርትና የጤና አጠባበቅ... Read more »

 የድምፅ አልባዋ ልጅ አያት

ሰሜን ሸዋ ሰላ ድንጋይ የተባለች ቦታ ነው የተወለዱት። የስልሳ ሰባት ዓመት አዛውንት የሆኑትን ወይዘሮ ወርቅነሽ አሰፋን ያገኘናቸው በትኩረት ለሴቶችና ለሕፃናት ማህበር የልዩ ፍላጎት ያላቸው ሕፃናት ማዕከል ውስጥ ለፋሲካ በዓል የተዘጋጀ የስጦታ መርሃ... Read more »

በ‹‹ስታርት አፕ ኢትዮጵያ›› ዓውደ ርዕይ ላይ ካገኘናቸው ወጣቶች አንዷ…..

ሀገረ ኢትዮጵያ ከዘመኑት እኩል ዘምና ከፍ ያለች ሀገር እንድትሆን የቴክኖሎጂ ፋይዳ ከፍተኛ ነው። ይህንኑ በመረዳትም ካደጉት ሀገራት እኩል ለመራመድም ሀገሪቱ በተለያዩ ዘርፎች ላይ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የማደግ ዕድል እንዳላት ሀገር ከዘርፉ ተጠቃሚ ለመሆን... Read more »

 የእንጦጦ ተራራ ጫካና የእንጨት ተሸካሚዋ ምስጢር

ገና በአፍላ እድሜዋ እንጨት ለቅሞ እና ሸጦ የማደርን ስራ የተለማመደችው ልጅ እንጨት ለቀማ የእድሜ ልክ ስራዋ ሊሆን እንደሚችል አላሰበችም ነበር። አንድ ቀን የተሻለ ነገር ይመጣል በሚለል ማልዳ ከቤቷ ወጥታ እንጨት ለቅማ ሸጣ... Read more »

በብድር የስኬት መንገዷን የጠረገችው ሴት

አዲስ አበባ ሸጎሌ ሩፋኤል አካባቢ በ1986 ዓ.ም ነበር የተወለደችው። ገና የስድስት ዓመት ሕፃን እያለች ነበር ወላጅ እናቷን በሞት ያጣችው። የእናት እቅፍን ሳትጠግብ እናቷን ብታጣም አባትም እናትም ሆነው ምንም እንዳይጎድልባት አድርገው አባቷ እንዳሳደጓት... Read more »

 መርካቶ ያበቀላት ጠንካራ ሰራተኛ

የመርካቶ ስም ሲነሳ ዋና መጠቅለያዋ ሆኖ የሚያገለግለን “አራዳነት” የሚለው ቃል ነው። አንዳንዶች “የመርካቶ ልጅ ቀልጣፋና ጨላጣ ነው!” ይሉታል። ሌሎች ደግሞ የመርካቶ ልጅ “ቢዝነስ ሁሌም በእጁ ነው” ለማለት ሲሹ፤ “የመርካቶ ልጅ ጦሙን አያድርም”... Read more »

 በ «አራስ ቤት» የታበሱ እንባዎች

የባሌ ጎባ ልጅ ነች፡፡ ያለ አባት የምታሳድገውን የአራት ዓመት ልጇን ለመርዳት ወደ አዲስ አበባ ከመጣች ሦስት ዓመታትን አስቆጥራለች፡፡ እናት፣ አባት፣ እህት እና ወንድም የላትም፡፡ ብቸኛዋ እናት ሠላም ጌታቸው ትባላለች (ስሟ የተቀየረ)፡፡ ልጇን... Read more »

 መክሊቷን ዘግይታ የተረዳችው ድምፃዊት

ከፒያሳ ተነሰቶ ወደ አዲስ አበባ ሰሜናዊ ክፍል የሚገሰግሱት ኮስትር አውቶብሶች ለመድረሻቸው የናፈቁ ይመስላሉ። በፍጥነት ተከታትለው ጥቁሩን አስፓልት ሲገምሱ ለተመለከታቸው ዓይን ይስባሉ። በአግባቡ አሸብርቆ የተሠራው መንገድ የእንጦጦ ጋራን አሳምሮታል። ከዳር ዳር ተራራውን በሸፈነው... Read more »

የእንሰት ተክልን ለንፅህና መጠበቂያ

በዓለም አቀፍ ደረጃ ትልልቅ ችግሮችን የሚፈቱ የተለያዩ የፈጠራ ስራዎችን ያበረከቱ ሴቶችን በተለያየ ጊዜ ተመልክተናል። በሀገራችንም በተለያዩ ጊዜያት የፈጠራ ስራ የሰሩ በርካታ ሴቶች አሉ። በዛሬው ጽሁፋችን በ2015 ዓ.ም የብሩህ ኢትዮጵያ የስራ እድል ፈጠራ... Read more »