ከማጀት ወደ ችሎት

« ሴት ወደ ማጀት ወንድ ወደ ችሎት » ይሉት ብሂል ለረጅም ዘመናት እንደ መመሪያ ተቆጥሮ ሴቶች ወደ ወደዳኝነት ስራ ሳይቀርቡ ቆይተዋል። ዛሬም ድረስ በባህላዊ የዳኝነት፣ የግልግልና የሽምግልና ስርአት ያለው የሴቶች ተሳትፎ እዚህ... Read more »

ሴቶችን በማሰልጠን ወደ አመራርነት

ሴቶች የህብረተሰቡ ግማሽ አካል እንደመሆ ናቸው በሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ የሚኖራቸውም ተሳትፎ በዛው ልክ መሆን እንዳለበት ቢታመንም በተግባር ግን ያላቸው ተሳትፎ በሚጠበቀው ደረጃ አይደለም። በተለይም በአመ ራርነትና በውሳኔ ሰጪነት ላይ የሚገኙት ሴቶች... Read more »

የማጀት ጉልበትን ወደ ሀብት

የአፋር ሴቶች በማህበር ተደራጅተው በጋራ መስራት መቻላቸው ውጤታማ እያደረጋቸው እንደሚገኝ በክልሉ በብድርና ቁጠባ ተደራጅተው የሚሰሩ ሴቶች ይናገራሉ፡፡ ያላቸውን ጥቂት ጥሪት አሰባስበው፣ ጉልበታቸውን እና ዕውቀታቸውን ደምረው የተሻለ ነገር ለመፍጠር መቻላቸውን ይመሰክራሉ፡፡ ችግሮቻቸውን የሚፈቱበት... Read more »

« በአሳዳጊዋ… በወላጇ…ተደፍራለች»

ልማዳዊ ድርጊቶች የሴቶችና ሕፃናትን አካላዊ፤ ስነ-ልቦናዊ፤ ሰብዓዊ መብት የሚጋፉ፤ ማሕበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎ እንዲሁም ተጠቃሚነትን የሚነፍጉ መሆናቸውን መናገር ለቀባሪው አረዱት ይሆናል። ነገር ግን ዛሬም እነዚህ ጉዳዮች ልማድ ተደርገው በመወሰዳቸው ደጋግመን እንድናወራው ግድ ሆኗል።... Read more »

የሰላም ምንጭ ከየቤቱ ይመንጭ

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ፕሬዝዳንት ሆነው በተሾሙበት ቀን ባደረጉት ንግግር ስለአገር ግንባታና ስለ ሰላም አፅኖት የሰጠ እንደ ነበር አይዘነጋም፡፡ ለማስታወስ ያህልም፤ ‹‹የሚለያዩንን ጉዳዮች ከማስፋትና ወደ ጠብ ከመቀየር ይልቅ አንድነትን የሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ማተኮር... Read more »

የሴቶች ጥያቄ – «ሰው ነኝ ይገባኛል»

                                   በዓለም ላይ የሴቶች የመብት ጥያቄና ትግል ቀደም ሲል ነበር፤ዛሬም  አለ፤ወደፊትም ይቀጥ ላል፡፡ ይህ ትግል  በፖለቲካዊ፣... Read more »

ጾታዊ ጥቃት «በማን? እንዴት» ይቁም

በሴቶችና ሕፃናት ላይ የሚፈጸም ጾታዊ ጥቃት ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን ጨምሮ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች መሆናቸው በተለያዩ የሀገሪቱ ህጎችና ፖሊሲዎች ተቀምጧል። ኢትዮጵያ የተቀበለቻቸው ዓለም አቀፍና አህጉራዊ ስምምነቶችና ድንጋጌዎችም ይሄን ያጠናክራሉ፡፡ በመንግሥት በኩል እነዚህን መብቶች... Read more »

የሂሳብ ትምህርት «ንግስቶች»

‹‹ሴቶች የሂሳብ እና የሳይንስ ትምህርትን አይችሉትም፣ አይወዱትም ፣ወደ ዘርፉም አይገቡም›› እየተባለ ሲነገር ይደመጣል፡፡ ይህም ሴቶች ልጆች የሂሳብ እና የሳይንስ ትምህርቱ ፍላጎትና ችሎታው ቢኖራቸውም ዘርፉን እየሸሹት እና እየራቁት እንዲሄዱ ተጽዕኖ ሲያሳድር ቆይቷል። ይህንን... Read more »