አስመረት ብሰራት በትምህርቱ ዘርፍ ወደላይ ከፍ ለማለት ወንድነት መሥፈርት የሆነ እስኪመስል በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ትልልቅ ደረጃ የሚደርሱት ወንዶች ሆነው ይገኛሉ። የሥልጣኔ ቁንጮ በተባለችው አሜሪካን እንኳን ሣይቀር እንደነዚህ ዓይነት ችግሮችን መመልከት የግድ የሚባልበት ሁኔታ... Read more »
አስመረት ብሰራት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቅርንጫፍ የሆነው የተባበሩት መንግስታት የሥርዓተ-ፆታ እኩልነት እና የሴቶች ማጎልበት (ዩኤን ውሜን) የዓለማችን ተጽዕኖ ፈጣሪ ከሆኑ ሰባት ሴት ተመራማሪዎች መካከል ኢትዮጵያዊት ተመራማሪ መምረጡን በአንድ ድረ ገፅ ላይ ተመለከትኩ።... Read more »
አስመረት ብስራት ስደት ክፉ እጣ መሆኑን በርካቶች ሲያማርሩ ይሰማል። ሰው በተለየዩ ምክንያቶች ቢሰደድም በተሰደደበት ሀገር ስኬታማ ሆኖ ለመውጣት የተለያዩ ጥረቶችን ያደርጋል። ለአንዳንዶች ስኬት ቅርብ ሲሆንላቸው ለጥቂቶች ደግሞ አበሳ አስቆጣሪ ይሆንባቸዋል። ከሰሞኑ ከወደ... Read more »
አስመረት ብስራት በዓል ሲነሳ ዝግጅቶቹን ማሰብ የተለመደ ነው። አባወራው የበግና የቅርጫ ገበያውን ሲያጧጡፍ እማ ወሪት ደግሞ ዶሮ ቅቤ ምን ቅጡ ሁሉንም የጓዳ ባልትና መከወኛዋን ስታዘጋጅ ትሰነብታለች። የበዓሉ ቀን ሲደርስ አባወራው በአብዛኛው ቤት... Read more »
እፀገነት አክሊሉ የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች በየዓመቱ በደማቅ ሁኔታ ከሚያከብሯቸው በዓላት አንዱ ገና ነው፡፡ የገና በዓል አከባበር በየአገሩ መጠነኛ ልዩነት ቢኖረውም በየዓመቱ አዳዲስ መሻሻሎች እየተደረገበት ደማቅነቱን እንደጠበቀ ቀጥሏል፡፡ አውደአመት ሲመጣ ሁሉም እንደ አቅም... Read more »
አስመረትብስራት ቀጠን ያለች ወጣት ናት። ቆንጆ ፈገግታና ለጆሮ የሚጥም የድምጽ ቅላፄ ያላት ብሩክታዊት ጥጋቡ ከአስራ አራት አመታት በላይ ልጆች የሀገራቸውን ባህልና ስልጣኔ በልጅነታቸው እንዲገነዘቡ ስታደርግ ቆይታለች። ብሩክታዊት የዊዝኪድስ ወርክሾፕ ደርጅት መስራችና ዋና... Read more »
አስመረት ብስራት ወጣትነት ጉልበት የሚሆንበት እድሜ ነው። የብዙ ነገር መጀመሪያ ቀሪውን የእድሜ ዘመናችንን መስሪያም እንደሆነ ይነገርለታል። ይህ ፍፁም ነፃነት የሚሰጠው እድሜ፣ ብዙ ነገር መሞከሪያም ነው። አለም ለወንዶች ሚዛኗን ባደላችበት ማህበረሰብ ውስጥ የሚኖሩ... Read more »
አስመረት ብስራት በጉግል የሰው ሠራሽ ልህቀት የሥነ ምግባር ቡድን አጋር መሪ የነበረችው ትምኒት ከጉግል እንደተባረረች ያስታወቀችው በትዊተር ገጿ ነበር። ትምኒት እንዳለችው፤ በሰው ሠራሽ ልህቀት ዘርፍ ላለው መድልዎ ትኩረት እንዲሰጥና በዘርፉ እምብዛም ውክልና... Read more »
አስመረት ብስራት እናትነት ታላቅ የተፈጥሮ ፀጋ ነው። ይህ ፀጋ ሲመጣ ከከባድ ሀላፊነት ጋር ነው። ህፃናት ሲወለዱ ምንም እንኳን ደስታ ቢሰጥም በተለይ ለመጀመሪያ እናት ግን ከባድ ነው። እንቅልፋቸው፣ ትንታቸው፣ ፈገግታቸው፣ ደስታና ስጋት የተቀላቀለበት... Read more »
እፀገነት አክሊሉ ሴቶች የማህበረሰብ ዋልታ የቤተሰብም መሰረትና አናፂ ናቸው። ጥያቄው ግን ሴት ለሀገር፣ ለማህበረሰብና ለቤተሰብ የምትጫወተው ሚና ያህል ጥበቃ፣ ከለላና ክብር አግኝታለች ወይ? የሚለው መሆን አለበት። ይህንን ጥያቄ ለመመለስ ብዙ ነገሮችን ማገላበጥ... Read more »