ፀጉራቸው የጥጥ ንድፍ ሲመስል፣ እድሜያቸው ወደ ዘጠናው ለመዝለቅ ግስጋሴ ላይ ነው። ሆኖም የወጣትነት ዘመን ውበታቸውን ደብዛ ማጥፋትና የፊታቸውን ገጽታ መሸብሸብ ስላልተቻለው ከነወዘናቸው መገኘታቸው እድሜያቸውን እዚህ ደረጃ የደረሰ አያስመስለውም። እንቅስቃሲያቸው ለዓመታት አስተዋሽ በማጣቱና... Read more »
ሴቶች በኢኮኖሚያዊ፣ በፖለቲካዊ እና በማህበራዊ መስኩ ከወንዶች እኩል ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማስቻል የተለያዩ ፖሊሲዎች፣ ስትራቴጂዎችና መርሐ ግብሮች ተዘጋጅተው በሥራ ላይ ሲውሉ ቆይተዋል። ከነዚህ መካከል ለ28 ዓመታት ሲያገለግል የቆየውና አሁንም እያገለገለ የሚገኘው ቤሄራዊ... Read more »
ለወላጆቻቸው የመጀመሪያ ልጅ ናቸው። ወላጅ አባታቸው በ1969ኙ የሶማሌ ጦርነት በመሞታቸው የተወለዱት ሐረር ቢሆንም ያደጉት ኩባ ነው። ለመጀመሪያ ጊዜ ሥራ የጀመሩት አፋር ክልል ሲሆን የሰሜን ምስራቅ የእንስሳት ሀብት ልማት ፕሮጀክት ውስጥ የእንስሳት ጤና... Read more »
ፓርላማ ስልጣኑንና ሉዓላዊነቱን በቀጥታ ከሚወክለው ህዝብ ያገኛል። ከስልጣኑም ቀዳሚው የህዝብ ውክልና ሥርዓት ሲሆን ሥርዓቱ የሰልጣኖች ሁሉ ቁንጮ ነው። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2014 ዓ.ም የሥራ ዘመን በይፋ መከፈትን ባበሰሩበት... Read more »
የእናትነትን፣ እህትነትን፣ ልጅነትንና የትዳር አጋርነትን ፀጋ የተጎናፀፉት ሴት ልጆች በሕብረተሰብ ውስጥ ያላቸው ውክልናና ኃላፊነት ድርብርብ ነው። የሀገርና የወገን አጋርነታቸውና አለኝነታቸውም የዚያኑ ያህል ይገዝፍና ይጎላል። ሩቅ ሳይኬድ አሁን በወቅታዊ የሀገራችን ተጨባጭ ሁኔታ እየሰጡት... Read more »
ሴትነት በብዙ ነገር ፈተና የሚደርስበት ቢሆንም ታግለውት ከወጡበት ግን መጽሐፍ እንደሆነ እሙን ነው።እንደ መጽሐፍ የሚነበብ ብዙ ነገሮችን የሚያስተምር ነው።በተለይም ጥሩ አንባቢ ካገኘ የህይወትን ውጣ ውረድ ከእነስኬቱ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል።የነገ መንገድንም ይመራል።በእሳት ያልተፈተነ... Read more »
አሸባሪው ህወሓት በህዝብ ላይ የሰራው ግፍ መቼም ተቆጥሮ አያልቅም። ይህ አሸባሪ ቡድን በየቀኑ በሚዘራው የጥላቻ ችግኝና በሚያዘጋጀው የእልቂት ድግስ ሰዎችን ከመኖሪያ ማፈናቀል፣ ህፃናትንና አረጋውያንን ለጦርነት ማሰለፍ፣ ሴቶችን መድፈር እና ሌሎች የፈፀማቸው አሳፋሪ... Read more »
ወይዘሮ አበበች ቶላ በቦሌ ክፍለከተማ ወረዳ ሰባት ነዋሪ ናቸው:: የበጎ ፈቃድ ስራ የጀመሩት በስታድየም አካባቢ የሚገኙ ህፃናት ልጆችን በመርዳት ነበር:: ልጆቹ መኪና ሲቆም በመለመን ነበር ኑሯቸውን የሚገፉት:: የልጆቹ ሁኔታ በጣም አሳዛኝ ስለነበር... Read more »
ከልጅነት እስከ እውቀት ሀገር ለመበተን ሲያሴር የነበረን ጠላት ስትታገል የኖረች ሴት ናት። እድሜ ባፈዘዘው አይኗ፣ እንባና ሳግ ባነቀው ድምጽ ህወሓት የትግራይ ህዝብ ጠላት ነው ለማለት ከደፈሩት ከቀዳሚዎቹ አንዷ ነች፤ በፊትም ዛሬም። ተወልዳ... Read more »
ከአፍ እስከገደፉ በወጣት ሴቶች የተሞላው አዳራሽ ፀጥ ረጭ ብሏል። ከወይዘሮዋ አንደበት የሚወጣው ቃል አንዱም እንዲያመልጣቸው የፈለጉ የሚመስሉ ጆሮዎቸ በጉጉት ተቀስረዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ̋የህይወት ልምዴን አካፍላለሁ” በሚል... Read more »