ዘጠኝ ወር በዝናብ የሚረሰርስ፣ ከዓመት ዓመት ምድሩ አረንጓዴ፣ ድንቅ የተፈጥሮ ፀጋ ያለው፣ ለሚሰሩ እጆች ምቹ የሆነ አካባቢ ነው ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል። የአየር ፀባዩ ለግብርናው ክፍለ ኢኮኖሚ ምቹ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ... Read more »
ጅማሬዋ በጋዜጠኝነት ሙያ ነበር። ሕይወቴን የምመራው ውስጤ ባሉ ሀሳቦች በሚፈጠሩብኝ ጥያቄዎች ነው የሚል እምነት አላት። ከልጅነቷ ጀምሮ በደብተሮቿ ላይ የምትጽፈውን ጽሁፍ፤ የማንበብ ፍቅሯን ወደ መጽሀፍ እንድታሳድገው አደረጋት። የመጀመርያውንም መጽሀፏን አሳተመች። ከእነዚህ በተረፈ... Read more »
የዛሬዋ የሴቶች ባለታሪካችን ሰሚራ መሐመድ ሰይድ ትባላለች። በአፍላነት እድሜ ነበር ከቤተሰቦቿ ጋር ተጣልታ ወደ ጎዳና የወጣችው። በጎዳና ሕይወት ለተለያዩ ሱሶች ከመዳረጓ እና ከመጎሳቆሏ የተነሳ በአካባቢው ኤች አይቪ ቫይረስ እንዳለባት ይታሰብ ነበር። በዚህም... Read more »
የሚያጋጥሙን የሕይወት ፈተናዎች መማሪያ ወይም ለመውደቂያችን ምክንያት ይሆናሉ። ከችግር ተምሮ የራስን ቀጣይ ኑሮ የተሻለ ለማድረግ መጣር ስኬት የመሆኑን ያህል፤ ካለፈው ትምህርት በመውሰድ ሌሎች በዚህ መንገድ እንዳያልፉ ትምህርት መስጠት እና አርአያ መሆን የስኬቶች... Read more »
ሴቶች ከፈለጉ ማሳካት የማይችሉት ጉዳይ አይኖርም፤ ከአንድ ነገር በላይ የሆኑት ተግባራትን በተመሳሳይ ሰዓት ማከናወንም አይሳናቸውም የሚል እምነት አላት። የውስጧን ጥሪ ተከትላና ጊዜ ሰጥታ በማብሰልሰል ውስጥ ለተፈጥሮ የቀረበ ማንነቷን ሊያንጸባርቅ የሚችል ለትውልድ የሚተላለፍ... Read more »
የሰው ልጅ አብዛኛውን ጊዜ በአካባቢው በሚመለከተው ነገር ማንነቱ እንደሚቀረጽ የሥነ-ልቦና ባለሙያዎች ይናገራሉ። እናም ይህ የምናየው ነገር ቀስ በቀስ በአዕምሯችን ይቀረጻል። በጊዜ ሂደት ደግሞ እራሳችን የምንከውነው ተግባር እየሆነ ይመጣል። ለዚህም ይመስላል አብዛኞቻችን ያሳደገን... Read more »
ዲዛይነር ለመሆን የተገኘችበት ቤተሰብ መነሻ እንደሆነ ታነሳለች :: ‹‹ ገባይል ፎር ኦል ›› የተሰኘ የፋሽን ዲዛይን መስራች፣ ዲዛይነርና ዳይሬክተር ናት:: የፋሽን ዲዛይን ልብሶችን ከመሥራት ባሻገር የሀገራዊነት ስሜትን የሚያንጸባርቁ ውበትን ወጣትነትን የሚገልጹ ሃሳቦቿን... Read more »
በዓለም አቀፍ ደረጃ ሴቶች ከወንዶች አንጻር ሲታዩ በኢኮኖሚው፣ በማህበራዊውና በፖለቲካው መስኮች ያላቸው ተሳትፎና የተጠቃሚነት ደረጃ አናሳ እንደሆነ ማሳያዎች በርካታ ናቸው። ከተሳትፎና ተጠቃሚነት ባሻገር አሁን ባለንበት በዚሁ ወቅት ሴትነት በራሱ ትልቅ ፈተና እየሆነ... Read more »
ከጥቂት ዓመታት በፊት የዲላ ዩኒቨርሲቲ ያቋቋመውን የ“ዜሮ ፕላን” ማዕከል ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ጎብኝተው ልምድ ይወስዱ ዘንድ እንደጠራቸው ወይዘሮ መሰረት አስራት ያስታውሳሉ። እርሳቸውም በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የሴቶች፣ ሕጻናት፣ ወጣቶችና ኤች.አይቪ/ኤድስ መከላከልና መቆጣጠር ዳይሬክተር እንደመሆናቸው በወቅቱ... Read more »
መቼም የሰው ልጅ ፍላጎቱን እንጂ የሕይወት መንገድ የት እንደሚያደርሰው አይታወቅም። ሕይወት ራሷ መርታ ያልታሰበና ያልታለመ ቦታ ላይ ስታኖረን አሜን ብሎ ከመቀበል በቀር ምን ይባላል። የሕይወት መስመር ከራስ ፍላጎት ወጥቶ በእድል መመራቱን ማሳያ... Read more »