ዓለማችን የወንዶች ናት ቢባል ማጋነን አይሆንም። ዛሬም ድረስ ‹‹ምንም ሴት ብታውቅ በወንድ ያልቅ›› ከሚል ኋላቀር ተረት አልተላቀቅንም። እንዲህ አይነቱ ተረት የት ይደርሳሉ የተባሉ ኢትዮጵያውያን ሴቶችንም ኋላ አስቀርቷል:: ከተፅዕኖ ነፃ የመሆን ዕድሉ አላቸው... Read more »
እኔም ለጣይቱ ጣይቱ ጠቢብ ናት በገናን ደርዳሪ ግጥምም ገጣሚ፣ ማንበብን የምትችል ጥበበኛ መሪ፤ የበፊት ባሎቿን ምንም ብትፈታ፣ ንጉሡን በፍቅር በአስተሳሰብ ረታ፣ በወግ በማዕረግ በተክሊል አግብታ፣ አደብ አስያዘቺው ባፈናን አስታ፤ አዲስ አበባን ፊንፊኔን... Read more »
ወርሐ የካቲት ለኢትዮጵያውያን ብሎም ለመላው ጥቁር ሕዝብ ትልቅ ድል የተከናወነበት ወቅት ነው። ዓለም ነጭን የበላይ አድርጎ በሚቆጥርበትና ሁሉም የአፍሪካ አገሮች በቅኝ ግዛት በወደቁበት በዚያን ዘመን ኢትዮጵያን ለመውረር የመጣውን የጣሊያን ጦር በጀግናው አፄ... Read more »
ይህ ጊዜ ሰው መሆን የተፈተነበት ወቅት እንደሆነ በብዙ መልኩ አይተናል። በተለይም በሰሜኑ ጦርነት እጅግ ዘግናኝና አስነዋሪ ተግባራት ወንድምና እህት በምንላቸው በራሳችን ዜጎች ሲፈጸምም ታዝበናል፤ ሆኖብን ያየነውንም ቤት ይቁጠረው። በዚህ ደግሞ ብዙዎች የሥነልቦና... Read more »
ሴትነት በበርካታ ውጣውረዶች የተሞላ ነው። በተለይ ብዙም የትምሕርት ጥቅም ባልገባውና ባለተስፋፋበት ገጠር አካባቢ ተወልዶ አድጎ ለትዳር እንጂ ለትምሕርት እምብዛም ትኩረት አይሰጥም። እንደው ቢሳካ እንኳን በትምህርት ከፍ ያለ ደረጃ ለመድረስ ብዙ ፈተናዎችን ማለፍና... Read more »
ወረቀትና ጋዜጦች ሲበታተኑና ሲከማቹ ምን ዓይነት ድብርትን እንደሚፈጥሩ በቤታችን ብቻ መረዳት እንችላለን፡፡ ቢሮ ሲሆን ደግሞ ክብደቱን የቢሮ ሠራተኛው ይናገረው፡፡ ከድብርቱ ባለፈ በጤናችን ላይ ብዙ ዓይነት ችግር ይፈጥራል፡፡ የመጀመሪያው በጠረኑ ብቻ ለብዙ በሽታ... Read more »
ወይዘሮ ትዕግስት ሙሉጌታ ተወልደው ያደጉት ባሌ ክፍለ ሀገር ነው። መንደሯ ትንሽዬ የአርሶ አደሮች መኖሪያ ስትሆን ጉራንዳ ጎርጊስ ትባላለች። ጉራንዳ ተወልደው ያደጉባት ብቻ ሳትሆን ብዙ የሕይወት ውጣ ውረዶችን ያሳለፉባትም ናት። ትዳር መስርተውባታል። ወልደው... Read more »
ፍፁም ለሕይወቷ ሰስታ አታውቅም። የተገኘችበት ጦርነት አካሏንና ሕይወቷን አደጋ ላይ የሚጥል ቢሆንም ምስሉን በካሜራዋ ለማስቀረት ቅድሚያ በመስጠት የተጣለባትን ኃላፊነት በቆራጥነትና በጀግንነት ስትወጣ ቆይታለች። በተለይ በሕግ ማስከበሩ ዘመቻ የጥፋት ቡድኑ በሴቶች ላይ ያደረሰውን... Read more »
በቅርቡ ወደ ጋሸና ግንባር አቅንታ ከስፍራው ትኩስ መረጃዎችን ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ስታደርስ የቆየችው ጋዜጠኛ አስቴር ኤልያስ በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከፍተኛ አዘጋጅ ናት። ይህች የዛሬዋ እንግዳችን በግንባር ሆና ትዕይንቱን በብዕሯ... Read more »
ጥር ገብቶ የካቲት እስኪተካ ድረስ የተለያዩ ታቦታት ከማደሪያቸው ወጥተው በየአካባቢው ይነግሣሉ። ንግሰትን ለማክበር ደግሞ የሚወጣው ሕዝብ ለአካባቢው ድምቀትንና ውበትን እንደሚሰጥ እሙን ነው። በተለይ ታቦታቱ ከሚነግሱባቸው ቀናት መካከል የጥምቀት በዓል ዋዜማ ለሁሉም ሰው... Read more »