‹‹በፊልም ሙያ አንቱ ከሚባሉ ሰዎች አንዱ መሆን እፈልጋለሁ››ሀብታሙ መኮንን

አንድ ሀገር ራሷን በዓለም አቀፍ ደረጃ ከምታስተ ዋውቅባቸው መንገዶች የኪነ-ጥበብ ውጤቶች ይጠቀሳሉ። እንደ ኢትዮጵያ የብዙ ቋንቋ፣ ባህልና ታሪክ ባለቤት ለሆነች ሀገር ዘርፉ ትኩረት ሰጥቶ ቢሰራበት ለሀገራችን ኢኮኖሚ የሚኖረውን አስተዋጽኦ ላቅ ያለ ነው።... Read more »

 “ትምህርት ትጋትና ጥናት ይጠይቃል”  – ተማሪ ሙሉነህ እንየው

በፈተና ስርቆት እና በኩረጃ ለበርካታ ዓመታት ችግር ሲገጥመው የነበረው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተናን ተዓማኒነት ለመጠበቅ ከ 2014 ዓ.ም ጀምሮ በአገሪቱ ባሉ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ በከፍተኛ ቁጥጥር ስር ሆኖ እንዲሰጥ ሆኗል።... Read more »

 ከወዳደቀ ብረታብረት ተሽከርካሪ የሠራው ወጣት

ቴክኖሎጂና አዲስ የፈጠራ ሥራ የሰው ልጆችን ሕይወት በብዙ አሻሽሏል። ከትምህርት ከጤና፣ ከግብርና እና ከሌሎች ዘርፎች አንፃርም የሚሰጠውን ጠቀሜታና የአጠቃቀም ሂደቱን ብንመለከት እንደ ዘርፎቹ ዓይነት ጥቅም ላይ የሚውልበት መንገድም ይለያያል። የሚጠቀምባቸው መሳሪያዎችም እንዲሁ... Read more »

 ኮከቦቹተማሪዎች

በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የተመዘገበው ውጤት ብዙዎችን እያነጋገረ ነው:: ገሚሱ ተማሪውን ሲወቅስ፣ ከፊሉ ደግሞ የትምህርት ሥርዓቱን ያነሳል:: በትምህርት ዘመኑ ለፈተና የተቀመጡት ተማሪዎች 845 ሺህ 188 ሲሆኑ፤ ከነዚህ ውስጥም ከ356 ሺህ... Read more »

 እሬቻ፣ ዕርቅና ሰላም

ኢትዮጵያ በርካታ የሚዳሰሱና የማይዳሰሱ ሃይማኖታዊና ባህላዊ በዓላት የሚከበሩባት ሀገር ናት። በክርስትና እምነት ከሀገር አልፎ በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና የተሰጣቸው የጥምቀትና የመስቀል ደመራ በዓላትን መጥቀስ ይቻላል። በእስልምና እምነትም እንዲሁ ከዚህ ባሻገር በሀገሪቱ ብሔር... Read more »

 ወጣቶች በኢሬቻ በዓል

‹‹ወጣት የነብር ጣት›› የሚለው አባባል በምክንያት ነው፡፡ በጉልበትም፣በአዕምሮም ያለውን አቅም ለማሳየት ነው፡፡ ወጣትነት ሮጦ ማሸነፊያ ዕድሜ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ብዙ ነገሮች ይጠበቃል። ተምሮ እራስን በኑሮ ለመቀየር፣ሀገርምን ወደላቀ ደረጃ ለማሻገር የወጣትነት ጊዜን በአግባቡ... Read more »

 የአደባባይ በዓላትና ወጣቶች

በየዓመቱ መስከረም 16 ቀን የሚከበረው የመስቀል ደመራ በዓል በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በደማቅ ሥነ ሥርዓት የሚከበር ነው። በሥነ ሥርዓቱ ላይ የሃይማኖት አባቶች፣ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ወጣቶች ፣ ቁጥራቸው የበዛ የእምነቱ ተከታዮች ፣ ከፍተኛ... Read more »

ለበጎነት የተዘረጉ እጆች

በጎነት ብሔር፤ ሃይማኖት ሳይለይ የሚከወን መልካም ተግባር ነው። የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የሰው ልጅ ምንም አይነት ክፍያ ሳይገኝበት ይበጃል፣ ይሆናል፣ ያስደስታልና የህሊና እርካታ ያስገኛል ብሎ ያለማንም ቀስቃሽና ጎትጓች በእራስ ተነሳሽነት የሚፈጸም ተግባር ነው፡፡... Read more »

 ወጣቶችና ቴክኖሎጂ

ቴክኖሎጂ የሰው ልጆችን ህይወት በብዙ አሻሽሏል፡፡ ጥራት ያለው መረጃና የተቀላጠፈ የመረጃ ልውውጥ ከምንፈልገው ይዘት፣ መጠን፤ አይነትና ጊዜ አንጻር ጠቀሜታው ዘርፈ ብዙ ነው፡፡ ከትምህርት ከጤና፤ ከግብርና እና ከሌሎች ዘርፎች አንፃርም የሚሰጠውን ጠቀሜታና የአጠቃቀም... Read more »

«ኢኖቬሽን በባህርዩ የሚጨበጥ ነገር ለማሳየት ረዥም ሂደትና ጊዜ የሚወስድ ነው»  ወጣት ሳሚያ አብዱልቃድር

ወጣት ሳሚያ አብዱልቃድር ትባላለች። የመጀመሪያ ዲግሪዋን በአፕላይድ ኬሚስትሪ ሁለተኛ ዲግሪ ደግሞ በቢዝነስ አስተዳደር ይዛለች፤ ከዚህ በተጨማሪ በሕይወት ክህሎት እና በሥራ ፈጠራ ላይ የሚያተኩሩ የተለያዩ አጫጭር ኮርሶችን ተከታትላለች። ጠንካራ፣ ብርቱ እና ባለራዕይ፣ ወጣት... Read more »