የዓድዋን ድል መሠረት አድርጎ ነገ የራስን ታሪክ ለመስራት

የዓድዋ ድል ሁሉም ኢትዮጵያዊ ደምና አጥንቱን የገበረበት ነው። የዓድዋ ድል ለአሁኑ ትውልድ አብሮነትን፣ ሕብረትን፣ መደማመጥንና በጋራ መቆምን ያስተምራል። ኢትዮጵያውያን በብሔር፣ በሃይማኖት፣ በባህልና በቋንቋ ወዘተ ሊለያዩ ይችላሉ፤ ነገር ግን የጋራ በሆኑ ጉዳዮች ዘመናት... Read more »

 የሀሮማያ ሐይቅ ትሩፋት

በምሥራቅ የኢትዮጵያ ክፍል ብቸኛ ሀይቅ እንደሆነ የሚነገርለት ሀሮማያ ሀይቅ ላለፉት 17 ዓመታት ደርቆ መቆየቱና አሁን ደግሞ መልሶ ካገገመ ወደ አራት ዓመት እንደሆነው ይታወቃል፡፡ ሀይቁ ወደ ቀድሞ ይዘቱ ሙሉ ለሙሉ እንዲመለስ ክትትሉና የምርምር... Read more »

 ቴክኖሎጂና ወጣቶች

ቴክኖሎጂና አዲስ የፈጠራ ሥራ የሰው ልጆችን ሕይወት በብዙ አሻሽሏል፡፡ ከትምህርት፣ ከጤና፣ ከግብርና እና ከሌሎች ዘርፎች አንፃርም የሚሰጠውን ጠቀሜታና የአጠቃቀም ሂደቱን ብንመለከት እንደ ዘርፎቹ አይነት ጥቅም ላይ የሚውልበት መንገድም ይለያያል፣ የሚጠቀምባቸው መሳሪያዎችም እንዲሁ... Read more »

ድሬና ወጣቶቿ

በትምህርት፣ በንግድና በተለያየ የሥራ መስክ ተሰማርተው የሚንቀሳቀሱ ሰዎች ከድካማቸው አረፍ ማለታቸው ተፈጥሯዊ ነው:: በእረፍት ጊዜ ደግሞ አዕምሮንም አካልንም ዘና የሚያደርጉ ነገሮች ያስፈልጋሉ:: በእርግጥ ዘና ስለማለት ሲነሳ ምርጫው ይለያያል:: አንዱን የሚያዝናናው ነገር፤ ሌላው... Read more »

 የወጣቶች አዕምሮ ጤና እና የዲጂታል ሚዲያ ተጽዕኖ

የአዕምሮ ጤና ሲቃወስ፤ የግለሰብን የየዕለት ተግባር በማዛባት፣ ከሰዎች ጋር ያለውን ግንኙነት እና የሰውነት ሁኔታ ላይም የሚያሳድረው ተጽዕኖ ከፍተኛ ስለመሆኑ የዘርፉ ባለሙያዎች ይገልጻሉ፡፡ ዕድሜ፣ ጾታን፣ የገቢ ሁኔታን ወይም ዘር ሳይለይ ሁሉም ሰው ለአእምሮ... Read more »

ጎዳና ኑሮ ወደ ስኬት ጉዞ

ሕይወት ብዙ ፈተና እና ትግል የሚታለፍባት ተግባራዊ ትምህርት ቤት ናት። ብዙዎች ሲወድቁ አንዳንዶች ግን በድል ያልፋሉ። የሕይወት ፈተና ወደ መሬት ሲጥለን በወደቅንበት ቦታ ሆነን ማማረር ማጉረምረም ለመውደቁ ለመደናቀፉ ምክንያት የሆኑትን ሰዎች ሁኔታዎች... Read more »

ወጣቶች ከከተራ እስከ ጥምቀት

ተራ ”ከተረ” ከሚለው የግዕዝ ቃል የተወሰደ ሲሆን ትርጉሙም ”ውሃ መክበብ” ወይም ”መገደብ”ማለት ነው። የከተራ በዓል ከጥምቀት በዓል አንድ ቀን ቀድሞ ነው የሚከበረው። የጥምቀት ዋዜማ ታቦተ-ሕጉ ከቤተ መቅደስ ወጥቶ ውሃ ባለበት አካባቢ ስለሚያድር... Read more »

የወጣቶችን የወደፊት ተስፋ ያለመለመው የባህር በር ስምምነት

ኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ በቀይ ባህር ላይ ይዞታ የነበራትና ቀይ ባህርንም ስታዝበት የኖረች ሀገር ነች። 1ሺ800 ኪሎሜትር የሚረዝመውን የቀይ ባህር ይዞታ በቁጥጥሯ ስራ ያኖረችና ለወጭና ገቢ እቃዎች ሁለት ወደቦች የምታስተዳደር ሀገር ነበረች። ኢትዮጵያን... Read more »

ደግ ልቦች

በጎነት የሚታይ ፍሬ ነው። የሕይወትን ጎተራ የሚሞላ ለግለሰብና ለሀገር የሚተርፍ ተግባር፤ በጎነት ከማሰብ በዘለለ፤ አብዝቶ ከመልካም ሥራዎች ጎን መሰለፍን፣ ሌሎችን ማገዝ ላይ ማተኮርን ከሰው ምላሸ ሳይጠብቁ ከራስ በላይ ለሌሎች ማድረግን የሚጠይቅ የንፁህ... Read more »

 ከግብርና ተረፈ ምርት ኃይል ያመነጨው ወጣት

በቴክኖሎጂ የታገዘ የፈጠራ ሥራ ለማህበራዊ አገልግሎት አሰጣጥ ለደህንነት፣ ለትምህርት፣ ለግብርና፣ ለጤና አገልግሎት መሻሸል እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ጉልህ ነው። በአጠቃላይ በዚህ ዘመን ያለቴክኖሎጂ ያለሙበት መድረስ ከባድ እየሆነ በመምጣቱ በሁሉም ዘርፍ ውጤታማ ለመሆን በቴክኖሎጂና... Read more »