
የወጣትነት ዕድሜ ክልል ተብሎ የሚፈረጀው እንደየአገሩ የወጣት ፖሊሲና ተጨባጭ ሁኔታ ይለያያል። የእኛ አገሩ ብሔራዊ የወጣቶች ፖሊሲ እንደሚያመለክተው የወጣትነት ዕድሜ ክልል ነው የሚባለው ከ15 እስከ 29 ያለ ዕድሜ ነው። ሆኖም ኢትዮጵያን ጨምሮ ሁሉም... Read more »
ከሀገራችን ሕዝብ ብዙሃኑን ቁጥር የሚሸፍነው ጾታ ሳይለይ ወጣቱ ትውልድ ነው። ከአምስት ዓመት በፊት ከማእከላዊ ስታስቲክ ማእከል የወጣ አንድ ጥናት እንደሚያመለክተው የወጣቱ ቁጥር ከጠቅላላው ሕዝብ 55 በመቶ ይሸፍናል። ይሄ የወጣት ቁጥር በሀገር ላይ... Read more »

በአካባቢው ያሉ ዕድሎችን ፈጥኖ በመጠቀም ያምናል። ዕድሎቹ በጎና ጎጂ መሆናቸውን ቀድሞ በጽሞና መለየት እንደሚገባም ይመክራል። አቅጣጫው በወጣትነት ዘመን ስኬታማ ለመሆን ሁነኛ መንገድ መሆኑንም ከራሱ ተሞክሮ በመነሳት ይናገራል። ሆኖም ሳይመረምሩ በስሜታዊነት ተነሳስቶ መጠቀም... Read more »

ወጣትነት አፍላነት ነው።እሳቱ ከቀዝቃዛው የማይለይበት።ለመንፈሳዊም ሆነ ለሌላ ነገር በቀላሉ መጋል እና በቀላሉ መቀዝቀዝም ነው። ካለማስተዋል የተነሳ ውሳኔን አስር ጊዜ መቀያየር፣ በቀላሉ መደሰትና በቀላሉ ማዘን ያለበት፣ በቀላሉ ወደ ፍቅር መግባትና በቀላሉ ወደ ጥላቻ... Read more »
ወወክማ «ወጣት ወንዶች ክርስቲያናዊ ማህበር» ከተመሰረተ አንድ መቶ ሰባ ስድስት ዓመት ሆኖታል። የተመሰረተው በእንግሊዝ ሀገር ሲሆን በአሁኑ ወቅት በበርካታ ሀገራት ስራውን እየሰራ ይገኛል። ማህበሩ በኢትዮጵያ ስራውን የጀመረው ደግሞ በአጼ ሃይለ ስላሴ ዘመነ... Read more »
ወጣት ሰሎሞን ቀለሙ ይባላል። በራያ አካባቢ የዋጃ ነዋሪ ነው። በዋጃ ማዘጋጃ ቤት፤ በከተማው የመሬት ሪፎርም ሊቀመንበርነት እንዲሁም የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ሀላፊ በመሆን ሲያገለግል ቆይቷል። ሰለሞን እድሜው ለአቅመ አዳም ከደረሰበት ግዜ አንስቶ ባደገባቸው... Read more »

አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአገሪቱ በከፈተው መጠነ ሰፊ የሽብር ተግባር ለበርካታ ሰዎች መፈናቀል፣ ሞትና ንብረት መውደም ምክንያት እየሆነ ይገኛል። እጅግ በሚያሳዝን ሁኔታ ከትግራይ እናት ጉያ ስር በግድ የተነጠቁ ወጣቶችን ወደ እሳት እየማገደ ዳግም... Read more »

በአገሪቱ በክረምት ወራት አብዛኛው ወጣት ክፍል ከትምህርት እረፍት የሚወስድበት ወቅት በመሆኑ በተለያዩ በጎ ፈቃድ አገልግሎቶች ላይ ሲሳተፍ ማየት የተለመደ ተግባር ነው።መንግሥትም ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የመንግሥት ተቋማት በበጎ ሥራዎች ላይ እንዲሳተፉ እያደረገ ይገኛል።በተለይ... Read more »

ወጣትነት ለውጥ ናፋቂነት ነው፡፡ የአንድ አገር ቀጣይነት ያለው እድገት የሚለካው ባላት ሃብትና ንብረት ብቻ ሳይሆን ያንን ተረክቦ በአደራ ለትውልድ ማስተላለፍ የሚችል ትውልዳዊ ትስስር ሲኖር ነው። ይህንንም እንደ ድልድይ ሆኖ ከአንዱ ትውልድ ወደ... Read more »
የኢትዮጵያ ሕዝብ የወያኔ አሸባሪ ቡድን የነበረበትን ችግር እያወቀ እንኳን ብዙ ዕድሎችንና ሃያ ሰባት የመታረሚያ ዓመታትን ሰጥቶታል። አሸባሪ ቡድኑ ግን በሤራ ተጠንስሶ በጥፋት ያደገ ነውና፣ የሚብስበት እንጂ የሚታረም አልሆነም። ይህ የጥፋት ኃይል በሕዝብ... Read more »