
እንደ መግቢያ እማማ ባዩሽ ቅጣው ይባላሉ።በ90ዎቹ የዕድሜ ክልል ይገኛሉ። ከእርጅና ብዛት የተነሳ ብዙ ነገሮችን የዘነጉ ይመስላሉ። መመረቅ ደስ ይላቸዋል። በየመሃሉ እግዚአብሄር ይስጣችሁ ይላሉ። በእርጅና ብዛት ሙጭሙጭ ባሉ ዓይኖቻቸው እንባቸው ቁርርር ብሎ በጉንጫቸው... Read more »
ከሳምንት በፊት ከአንድ አንባቢያችን በኢሜይል አድራሻችን አንድ መልዕክት ደረሰን። በመልዕክቱ መሰረት በስልክ ተጨዋወትን። አንባቢያችን በመጋቤ አዕምሮ አምዳችን የምናቀርባቸው የአዕምሮ ምግቦችን በጣም እንደወደዳቸውና እርሱም በተለያዩ ጊዜያት ከተለያዩ ድረገፆች ያሰባሰባቸው የአዕምሮ ምግቦች እንዳሉት ነገረን።... Read more »
ቅድመ -ታሪክ ጥቅምት 4 ቀን 2004 ዓ.ም ቦታው አራት ኪሎ አካባቢ ነው። አንጀት ዘልቆ የሚገባው የጥቅምት ብርድ ምሽቱ ላይ ብሶበታል። ጎዳና ውሎ የሚያድረው ታዳጊ መሳይ ቅዝቃዜውን የተቋቋመው አይመስልም። ጥቂት ሙቀት ለመሻ ማት... Read more »
በአንድ ወቅት የአንድ ማህበር አባላት የደም ልገሳ እንዲያካሂዱ የሚያነሳሳ ምክንያት ተከሰተ። ከሙስተቅበል የልማትና መረዳጃ ማህበር አባላት መካከል የአንድ ሰው ቤተሰብ አባል ትታመማለች። በወቅቱም የህመምተኛዋ ቤተሰቦች ደም እንደሚያስፈልጋት ይገለጽ ላቸዋል፡፡ ይሁን እንጂ፤ የደም... Read more »
ሕይወት ፈርጀ ብዙ ገጽታዎች አሏት። መውጣት እንዳለ ሁሉ መውረድም ይኖራል። ከመውረድ ውስጥም በትጋት መውጣት ይቻላል። አግኝቶ ማጣት እንዳለ ሁሉ አጥቶም ይገኛል።ይህ የህይወት እውነታ ነው። በጥቂቶች የህይወት መውጣትና መውረዶች ውስጥ ብዙዎች ይማራሉ። የህይወትን... Read more »
ቅድመ -ታሪክ በድህነት ስትንገዳገድ የቆየችው ጎጆ በአባወራው ድንገቴ ሞት ይበልጥ ተዳፈነች። ይህኔ መላው ቤተሰብ በችግር ተፈተነ። አባት ለቤቱ አባወራ ብቻ አልነበሩም። በላባቸው ወዝ በጉልበታቸው ድካም ልጆቻቸውን ሲያሳድጉ ኖረዋል። አሁን አርሶ የሚያበላ ሸምቶ... Read more »
ዳግማዊ ምኒልክ አደባባይ በሰዎችና በተሽከርካሪዎች ግርግር ተሞልቷል። ሰባት የሚሆኑ የአንበሳና የሸገር አውቶብሶች አደባባዩ ጠርዝ ላይ ተሰልፈው ቆመዋል። አውቶብሶቹ ተሳፋሪዎችን ያወርዳሉ። ያሳፍራሉ። ዐይናችንን ቀና ስናድርግ አንበሳ ሦስት ቁጥር አውቶቡስ የምታሽከረክር እንስት ላይ አረፈ።... Read more »
ከ‹‹ኦሮማራ›› መንደር ሲያደብርና ዋዩ ወረዳ እንገኛለን። ልዩ ስሟ ደግሞ ሲያደብር ይባላል። በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ትገኛለች። በዕለተ ቅዳሜ ነበር ወደ ሥፍራው ያቀናነው፤ ለዚያውም ሲያደብር በሞቀ ገበያ ውስጥ ሆና። ቅዳሜ ገበያ ቆለኛ... Read more »
መዝገቡ ተዘግቶ ወደ መዝገብ ቤት ተመርቷል። ዶሴው የሚናገረው ታሪክ ግን ዛሬም ድረስ አለ። የተወሳሰቡ ወንጀሎች ከተራቀቁ የምርመራ ሂደቶች ጋር ዶሴው ውስጥ ናቸው። በዚህ ዓምድ ታሪካቸውን ልንሰማ የፈቀድናቸውን ዶሴዎች እንዲናገሩ ገልጠናቸዋል። የእውነተኛ ባለታሪኮችን... Read more »
በአሁን ወቅት እያንዳንዳችን በዕለት ተዕለት የሕይወት እንቅስቃሴያችን ውስጥ ሰፊውን ጊዜ እየተሻማብን ያለው ማህበራዊ ሚዲያ ነው። ስለ ማህበራዊ ሚዲያ ዊኪፒዲያ ያስቀመጠውን አጠር ያለ ትርጉም ስንመለከት፤- “ማህበራዊ ሚዲያ ማለት፤ ሰዎች በኢንተርኔት የሚገናኙበት ወይም የሚነጋገ... Read more »