ልጆች! እንዴት ናችሁ? ዛሬ በአንዳንድ እውነታዎች ላይ ስለ በዓላት እንነግራችኋለን። እንደምታውቁት በአገራችን እንዲሁም በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚከበሩ በርካታ በዓላት አሉ። እነዚህም ምክንያታቸው የተለያ ሲሆን እንደየአገሩ ታሪክና ባህል መነሻነት ነው ሕዝብ የሚያከብራቸው። ሩቅ... Read more »
ሰላም ልጆች እንዴት ናችሁ? ትምህርትስ ጥሩ ነው? ጎበዞች። ሰሞኑን ደግሞ ትምህርት የለም አይደል? ትክክል ብላችኋል! በዓል ስለሆነ ትምህርት ቤትም ከዓርብ ጀምሮ ዝግ ነው። ለመሆኑ ከጓደኞቻችሁ ጋር እንኳን አደረሳችሁ ተባብላችኋል? አዎን! በዓል ሲሆን... Read more »
ጉስቁል ካለችው ቤት ውስጥ ዘልቄያለሁ። ጣሪያው እጅግ ዝቅ ከማለቷ የተነሳ ከወለሉ ጋር ሊገናኝ ምንም አልቀረውም:: ከዚህች ጣሪያ ሥር ሰው ይኖራል ብሎ ለመገመትም አዳጋች ነው:: ጭራሮ ለማስቀመጥ እንኳን አይመችም:: አካባቢው ንፅህና የናፈቀው ነው::... Read more »
ምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን መጋቢት 9 ቀን 2011 ዓ.ም በብሔራዊ ቴአትር ‹‹ኢትዮጵያ ዛሬ እና ነገ›› በሚል ርዕስ ባዘጋጀው የዲስኩር፣ የወግ፣ የግጥም እና የሙዚቃ መርሐ ግብር ላይ ከቀረቡ የአዕምሮ ምግብ ንግግሮች የመጋቢ ሐዲስ... Read more »
አዛውንቱ ዕድሜያቸው እየገፋ ነው። ከጥቂት ጊዚያት ወዲህ ደግሞ ድካምና ህመም ያንገላታቸው ይዟል። በእርጅና ምክንያት ቤት መዋል ከጀመሩ ዓመታት ተቆጥረዋል። ሁሌም ገና በጠዋቱ በሞት ያጧቸውን ሚስታቸውን እያሰቡ ይተክዛሉ። የዛሬን አያድርገውና በትዳራቸው ደስተኛ ሆነው... Read more »
አዲስ ዘመን፡- እንኳን ለፋሲካ በዓል በሠላም አደረሰዎ እያልኩ በአሁኑ ወቅት በአገሪቱ ያለውን ሁኔታ እንዴት ይገነዘቡታል። ለችግሮቹስ መፍትሄ እንዴት ይመጣል ብለው ያስባሉ? መጋቤ ዘሪሁን፡- በቅድሚያ የፋሲካ በዓል ስለሆነ እንኳን አደረሳችሁ ማለት እፈልጋለሁ። በዓሉ... Read more »
እንደ መግቢያ እማማ ባዩሽ ቅጣው ይባላሉ።በ90ዎቹ የዕድሜ ክልል ይገኛሉ። ከእርጅና ብዛት የተነሳ ብዙ ነገሮችን የዘነጉ ይመስላሉ። መመረቅ ደስ ይላቸዋል። በየመሃሉ እግዚአብሄር ይስጣችሁ ይላሉ። በእርጅና ብዛት ሙጭሙጭ ባሉ ዓይኖቻቸው እንባቸው ቁርርር ብሎ በጉንጫቸው... Read more »
ከሳምንት በፊት ከአንድ አንባቢያችን በኢሜይል አድራሻችን አንድ መልዕክት ደረሰን። በመልዕክቱ መሰረት በስልክ ተጨዋወትን። አንባቢያችን በመጋቤ አዕምሮ አምዳችን የምናቀርባቸው የአዕምሮ ምግቦችን በጣም እንደወደዳቸውና እርሱም በተለያዩ ጊዜያት ከተለያዩ ድረገፆች ያሰባሰባቸው የአዕምሮ ምግቦች እንዳሉት ነገረን።... Read more »
ቅድመ -ታሪክ ጥቅምት 4 ቀን 2004 ዓ.ም ቦታው አራት ኪሎ አካባቢ ነው። አንጀት ዘልቆ የሚገባው የጥቅምት ብርድ ምሽቱ ላይ ብሶበታል። ጎዳና ውሎ የሚያድረው ታዳጊ መሳይ ቅዝቃዜውን የተቋቋመው አይመስልም። ጥቂት ሙቀት ለመሻ ማት... Read more »
በአንድ ወቅት የአንድ ማህበር አባላት የደም ልገሳ እንዲያካሂዱ የሚያነሳሳ ምክንያት ተከሰተ። ከሙስተቅበል የልማትና መረዳጃ ማህበር አባላት መካከል የአንድ ሰው ቤተሰብ አባል ትታመማለች። በወቅቱም የህመምተኛዋ ቤተሰቦች ደም እንደሚያስፈልጋት ይገለጽ ላቸዋል፡፡ ይሁን እንጂ፤ የደም... Read more »