ወጣቶቹ እና የጋራ ዝንባሌያቸው

ወጣትነት እጅግ አስደሳችና አጓጊ የዕድሜ ክልል እንደሆነ ብዙዎች ያምናሉ። በወጣትነት ጊዜ የነበረን ጉልበትና ከፍተኛ የሆነ ሁሉን የማወቅ፣ የመዝናናት፣ የመስራት፣ የማደግና የመለወጥ የተነሳሽነት ስሜት በቀላሉ የሚታይ አይደለም። ጊዜው ምንም እንኳን ጨዋታና መዝናናትን አብዝቶ... Read more »

ተጠርጣሪዎች እንዴት ለህግ ይቅረቡ ?

መንግሥት በሰብዓዊ መብት ጥሰት እንዲሁም በከባድ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ኃላፊዎችን ለህግ ለማቅረብ በሚያደርገው እንቅስቃሴ ውስጥ ክልሎች ለመተባበር ፈቃደኛ ያልሆኑበት ሁኔታ እንዳለ መረጃዎች ያመለክታሉ ::መንግሥት በየትኛውም ክልል የሚገኙትን እነዚህን ተጠርጣሪዎች ለህግ የማቅረብ ኃላፊነትም... Read more »

ሴቶችንና ሕፃናትን ማገዝ ሀገርን ወደ ተሻለ ደረጃ ማምጣት ነው

• እናት ለልጇ የቅርብ እሩቅ አትሁን ሴት ልጅ ዘጠኝ ወራት በሆዷ ተሸክማ የወለደችውን ልጅ ጡት አጥብታ ለማሳደግ ትልቅ መስዋዕትነት የምትከፍልበትና ሰፊ ጊዜ የሚጠይቃት ወቅት ነው። ታዲያ፤ በዚህ ወቅት ሥራ ያላት ሴት ከሆነች... Read more »

ተጽዕኖ ፈጣሪ ሰዎች

ልጆች እንዴት ናችሁ? በዚህኛው አምድ ላይ ታዋቂ ፈላስፋዎችን፣ ጀግና፣ የአገር መሪዎች፣ ሳይንቲ ስቶችን እና ለዓለም ሥልጣኔ የበኩላቸውን ድርሻ የተወጡ ሰዎችን እናስተዋውቃችኋለን። እስቲ ልጆች የዓለም ሥልጣኔ እዚህ እንዲደርስ ትልቅ ድርሻ አላቸው የምትሏቸውና ከዚህ... Read more »

ልጆች ስለድል በዓል

ልጆች እንዴት ናችሁ? ትምህርት ጥሩ ነው? ትምህርት ለዛሬ ብቻ ሳይሆን ነገን ጥሩ ለማድረግ ያስፈልጋልና በርትታችሁ እየተማራችሁ እንደሆነ አልጠራጠርም። ታዲያ መማር ብቻ ሳይሆን ጎበዝ ተማሪ ሆኖ ጥሩ ውጤት ማምጣትም ይኖርባችኋል። ሀገራችንንም ከዘመኑ ጋር... Read more »

ቆሻሻ ወደ ጥቅም እየቀየሩ ሕይወታቸውን የሚያፈኩ ጀግኖች

እንደ መግቢያ ከአዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ወደ ቦሌ ቡልቡላ በሚወስደው መንገድ ላይ ነኝ።200 ሜትር ዘቅዘቅ እንዳልኩኝ በረባዳው ሥፍራ የከተሙ ወጣቶች አገኘሁ።እነዚህ ወጣቶች ሁሉ ነገራቸው ትናንት እና ዛሬ በተለየ የንጽጽር መነፅር በልባቸው ውስጥ... Read more »

‹‹እኛ ለመለወጥ ካልተዘጋጀን … መሪ ቢቀያየር ለውጥ አይመጣም›› – ዑስታዝ አቡበከር አህመድ

ምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን መጋቢት 9 ቀን 2011 ዓ.ም በብሔራዊ ቴአትር ‹‹ኢትዮጵያ ዛሬ እና ነገ›› በሚል ርዕስ ባዘጋጀው የዲስኩር፣ የወግ፣ የግጥም እና የሙዚቃ መርሃ ግብር ላይ ከቀረቡ የአዕምሮ ምግብ ንግግሮች የመጋቢ ሐዲስ... Read more »

ሞክሼዎቹ

ሞቅ ካለው መናሃሪያ መሀል ማደጉ ልጅነቱን በወከባ እንዲያሳልፍ አድርጎታል። ለእሱ ግርግርና ጨኸት ብርቁ ሆኖ አያውቅም። ከመኪኖች መግባትና መውጣት ጋር የሰዎችን ማንነት ጭምር ጠንቅቆ ያውቃል። ኪሱ በሌብነት የሚዳሰሰው፣ ተዘረፍኩ ብሎ የሚጮኸው፣ በስራ የሚሮጥና... Read more »

‹‹ወዴት ትሄዳላችሁ?! እኔ እኮ እዚህ ነኝ!››

ኢትዮጵያ የጥቁር ሕዝቦች የነፃነት ፋና ወጊ ተምሳሌት ሀገር ስለመሆኗ ብዙዎች በአደባባይ መስክረውላታል። እንደ ሌሎች የአፍሪካ ሀገራት በቅኝ ግዛት ያልተገዛች ብቸኛ አፍሪካዊት ሀገር በመሆኗ ለበርካታ የአፍሪካ ሀገራት የነፃነት ተምሳሌትና ለመላው ጥቁር ሕዝቦች ነፃ... Read more »

ተጽዕኖ ፈጣሪ ሰዎች

ልጆች እንዴት ናችሁ? በዚህኛው አምድ ላይ ታዋቂ ፈላስፋዎች፣ ጀግና የአገር መሪዎች፣ ሳይንቲስቶች እና ለዓለም ስልጣኔ የበኩላቸውን ድርሻ የተወጡ ሰዎችን እናስተዋውቃችኋለን። እስቲ ልጆች የዓለም ስልጣኔ እዚህ እንዲደርስ ትልቅ ድርሻ አላቸው የምትሏቸውና ከዚህ ቀደም... Read more »