ግቢ ገብርኤል አካባቢ ነዋሪዋ ወጣት መሰረት ምረቴ 10ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስዳ መሰናዶ የመግባት ውጤቷን በመጠባበቅ ላይ ነች። ከትምህርቷ ጎን ለጎን በእህቷ ምግብ ቤት ውስጥ ተቀጥራ ትሰራለች። በቀጣይ ዓመት መሰናዶ ትምህርቷን ለማስገባት... Read more »
ወጣት ወሰኔ ታጠቅ በአራት ኪሎ አካባቢ የጀበና ቡና ትሸጣለች። ባለፈው ዓመት ብዙ ደስ የማይሉ ነገሮች እንዳጋጠሟት ትናገራለች። ሥራዋን በአግባቡ ለመስራት የማያስችሉ ነገሮች አጋጥሟት ነበር። በሀገሪቱ ውስጥ የነበረው ሰላም መደፍረስም አሳስቧት ነበር። ባለፈው... Read more »
‹‹በመጀመሪያ እንኳን ለ2012 ዓ.ም በሰላምና በጤና አደረሰን ፤አደረሳችሁ። እግዚአብሔር አምላክ ጊዜያትንና ወቅቶችን እያፈራረቀ ዓለምን ይመግባል፤ያስተዳድራል›› ሲሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያሪክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ምኞታቸውን ገልፀዋል። ፈጣሪ የሚፈልገው በሰላም እንድንኖር፣ እንድንረዳዳ፣... Read more »
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በሀገራችን የተከሰተው አለመረጋጋት የተለያዩ ጉዳቶችን እያደረሰ እንዳለ ይታያል። ዜጎችን ለሞት፣ ለመፈናቀልና ለተለያዩ ችግሮች ዳርጓል። ለዘመናት የቆዩት የአንድነት እሴቶች ተሸርሽረው ሰዎች በጥርጣሬ እንዲተያዩና በመካከላቸው መተማመን እንዲጠፋ አድርጓል። እያደገ በነበረው የሀገሪቱ... Read more »
ማምሻውን ችቦ ሲያበሩ ሲጨፍሩ ያመሹት የመንደሩ ሰዎች አሮጌውን ዓመት ዳግም ላይመለስ እየሸኙት ነበር። እዮሀ አበባዬ መስከረም ጠባዬ እያሉ። ያ ድቅድቅ የጨለማው ወር ክረምቱ፣ ዶፍ ዝናቡ ጎርፉ ውሃ ሙላቱ አለፈ። እነሆ ብራው መስከረም... Read more »
ብሄራዊ እርቅ ሰፊ ፅንሰ ሀሳብ የያዘ ነው። በአንድ ሀገር ወይም ህዝብ ውስጥ የቆዩ አሉታዊ አሊያም የከረሙ ቁስሎች ዙሪያ ያለ አለመግባባት የሚመሰረት ነው። ይህ ህዝብ ወይም ማህበረሰብን እየከፋፈለ በሂደትም ወደ መጥፎ ደረጃ በማድረስ... Read more »
ሜጀር ጄኔራል ገዛኢ አበራ ከአባታቸው ከቀኛዝማች አበራ ደስታ እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ሙሉ አብርሃ በትግራይ ክልል በማዕከላዊ ዞን በአክሱም ከተማ በጥር ወር 1953 ዓ.ም ተወለዱ። የትምህርት ሁኔታ፤ • በአክሱም አብርሃ ወአጽበሃ ትምህርት ቤት... Read more »
በኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ ታሪክ ታላቅ አስተዋጽኦ ያላቸው ደራሲ፣ ታሪክ አዋቂ፣ የታወቁ ዲፕሎማት፣ በቤተ ክህነት ትምህርትና በቋንቋ የተካኑ፣ ባለቅኔ፣ ገጣሚ፣ የዘመናቸውን ዕውቀት የቀሰሙ ምሁር፣ በአኗኗራቸው በምሳሌነት የሚታዩና ሠርተው የማይደክሙ ኢትዮጵያዊ ናቸው። እኒህ ሊቅ... Read more »
ኢትዮጵያ ከሰሜን እስከ ደቡብ፤ከምስራቅ እስከ ምዕራብ በተለያዩ ጊዜያት በርካታ ጀግኖችን ያፈራች አገር ናት። ወራሪ ኃይሎች የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በመዳፈር በመዳፋቸው ስር ሊያስገቧት አስበው ብዙ ሞክረዋል። መሰል ተደጋጋሚ ሙከራዎችን ካደረጉት ወራሪዎች መካከል አውሮፓዊቷ ኢጣሊያ... Read more »
ዳራ እንደምን ሰነበታችሁ አንባቢዎቻችን? እንኳን በጤና ተገናኘን! የዛሬው ጉዳያችን ከሰሞኑ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባጸደቀው የንግድ ምዝገባና ፈቃድ የማሻሻያ አዋጅ ዙሪያ ያጠነጠነ ይሆናል። በኢትዮጵያ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አሰጣጥን በተመለከተ “በሕዝብ እንደራሴዎች” የህግ... Read more »