ትብብር የሚሻው ፖሊዮን የማጥፋት ስራ

ፖሊዮ (ፖሊዮሚለትስ) ተብሎ የሚጠራው የልጅነት ልምሻ በሽታ በ1800 አካባቢ እንደተከሰተ የዓለም የጤና ድርጅት መረጃ ያመለክታል፡፡የልጅነት ልምሻ በዋናነት የሚያጠቃው ከ5 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትን ሲሆን ከሰው ወደ ሰው በንክኪ፣ በቫይረሱ በተበከለ ምግብ እና... Read more »

 ቁጥጥርን ለማጠንከር አመለካከትን መቀየር

የአዲስ አበባ ከተማ የምግብና መድኃኒት አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን በከተማዋ የጤና አገልግሎት ጥራትና ብቃትን ለማረጋገጥ ቁጥጥር ያደርጋል፡፡ በሁሉም የመንግሥትና የግል ጤና ተቋማትና የመድኃኒት ቸርቻሪ ድርጅቶች የሕክምና መስጫ ግብዓቶችን ይቆጣጠራል፤ብቃታቸውን ያረጋግጣል፡፡ በተመሳሳይ መሥሪያ ቤቱ... Read more »

 ካንሰር- የአመለካከትና የሕክምና ፈተናዎች

የዓለማችን ዋነኛ የጤና ስጋት ከሚባሉት መካከል የካንሰር ሕመም አንዱ ሆኖ ይጠቀሳል፡፡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት እ.ኤ.አ በ2030 ባላደጉ ሀገራት የካንሰር ሕመም 70 ከመቶውን ድርሻ ይሸፍናል ተብሎ ይታሰባል፡፡ ይህ መረጃ ካንሰር በዓለም አቀፍ ደረጃ በየጊዜው... Read more »

 የማህፀን እጢና ቀዶ ህክምና

በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ የሚገኘው የሳውላ አጠቃላይ ሆስፒታል ግንቦት አራት ቀን 2015 ዓ.ም አንድ እንግዳ ክስተት አስተናግዷል:: በጊዜው የሆስፒታሉ ሀኪሞች እንደተለመደው የእለት ከእለት ተግባራቸውን እያከናወኑ ነበር:: በእነርሱ... Read more »

 ቅድመ ምርመራ – ለጡት ጤና

በጡታቸው እና በደረታቸው መካከል አበጥ ያለ ነገር በእጃቸው ሲዳብሱ ህመም ተሰማቸው። ሳያመነቱ በፍጥነት ወደ ህክምና ተቋም አምርተው ምርመራ አደረጉ። ከአንድም ሁለት የህክምና ባለሙያዎች ጋር ሄዱ። ነገር ግን ህመማቸው የጡት ካንሰር እንዳልሆነ ተነገራቸው።... Read more »

በውጭ ምንዛሬና ጥሬ እቃ እጥረት የፈተነው የሕክምና ግብዓቶች ምርት

የኢትዮጵያ የሕክምና ግብዓት ፍላጎት ከ83 በመቶ በላይ በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት በኩል እንደሚቀርብና 92 በመቶ የሚሆነው መድኃኒት ደግሞ ከውጭ ሀገራት እንደሚመጣ መረጃዎች ያሳያሉ። የተቀረው ስምንት በመቶ የሚሆነው መድኃኒት ከሀገር ውስጥ መድኃኒት አምራቾች... Read more »

 ማቲዎስ- ህያው ብላቴና

ትንሹ ብርሀን … ሁለት ልጆችን በፍቅር የሚያሳድጉት ባልና ሚስት ትዳራቸው ደስታና በረከት የሞላበት ነው። አሁን ደግሞ ከአስር ዓመት በኋላ ወይዘሮዋ ሶስተኛውን ልጅ አርግዘዋል። ይህ እውነት ለጥንዶቹ የተለየ ስሜት ፈጥሮ የልጃቸውን የመወለድ ቀን... Read more »

 እያገረሸ የሚገኘው የወባ ወረርሽኝ ስጋት

የክረምቱ ወቅትን መገባደድ ተከትሎ የበጋ ወቅት ሲመጣ ሙቀት ስለሚኖር ለወባ ትንኝ መራባት ምቹ ሁኔታ ይፈጠራል። ለዚህም ነው ብዙ ጊዜ በዚህ ወቅት የወባ ወረርሽኝ እንዳይከሰት አስቀድሞ የመከላከል ሥራ የሚሠራው። በአሁኑ ጊዜ ደግሞ በኢትዮጵያ... Read more »

 እርግዝና እና አካል ጉዳተኝነት

የስምንት ወር ነፍሰ ጡር ናት፡፡ ቁመቷ አጭር በመሆኑ ብዙዎች ነፍሰ ጡር መሆኗን ሲያዩ ይደናገጣሉ። ከዚህ ቀደም ኑሮዋን የምትገፋው በ‹‹ቡና ጠጡ›› ሥራ ነበር። አሁን ግን የመውለጃ ጊዜዋ እየተቃረበ በመምጣቱና ድካሙንም ስላልቻለችው ሥራዋን ለመተው... Read more »

የጤናው ዘርፍ ዛሬና ነገ

በ2015 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ ታላላቅ ሀገራዊ የጤና ጉዳዮች ተከናውነዋል። በበጀት ዓመቱ ኢትዮጵያ በሕክምናው ዘርፍ የደረሰችበትን እድገት የሚያሳይ ታላቅ ሀገራዊ የጤና አውደ ርዕይ ቀርቧል። የጤናውን ዘርፍ ሊያሻሽሉ የሚችሉ ልዩ ልዩ ቴክኖሎጂዎችና አዳዲስ አሰራሮችም... Read more »