ቅድመ ምርመራ – ለጡት ጤና

በጡታቸው እና በደረታቸው መካከል አበጥ ያለ ነገር በእጃቸው ሲዳብሱ ህመም ተሰማቸው። ሳያመነቱ በፍጥነት ወደ ህክምና ተቋም አምርተው ምርመራ አደረጉ። ከአንድም ሁለት የህክምና ባለሙያዎች ጋር ሄዱ። ነገር ግን ህመማቸው የጡት ካንሰር እንዳልሆነ ተነገራቸው።... Read more »

በውጭ ምንዛሬና ጥሬ እቃ እጥረት የፈተነው የሕክምና ግብዓቶች ምርት

የኢትዮጵያ የሕክምና ግብዓት ፍላጎት ከ83 በመቶ በላይ በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት በኩል እንደሚቀርብና 92 በመቶ የሚሆነው መድኃኒት ደግሞ ከውጭ ሀገራት እንደሚመጣ መረጃዎች ያሳያሉ። የተቀረው ስምንት በመቶ የሚሆነው መድኃኒት ከሀገር ውስጥ መድኃኒት አምራቾች... Read more »

 ማቲዎስ- ህያው ብላቴና

ትንሹ ብርሀን … ሁለት ልጆችን በፍቅር የሚያሳድጉት ባልና ሚስት ትዳራቸው ደስታና በረከት የሞላበት ነው። አሁን ደግሞ ከአስር ዓመት በኋላ ወይዘሮዋ ሶስተኛውን ልጅ አርግዘዋል። ይህ እውነት ለጥንዶቹ የተለየ ስሜት ፈጥሮ የልጃቸውን የመወለድ ቀን... Read more »

 እያገረሸ የሚገኘው የወባ ወረርሽኝ ስጋት

የክረምቱ ወቅትን መገባደድ ተከትሎ የበጋ ወቅት ሲመጣ ሙቀት ስለሚኖር ለወባ ትንኝ መራባት ምቹ ሁኔታ ይፈጠራል። ለዚህም ነው ብዙ ጊዜ በዚህ ወቅት የወባ ወረርሽኝ እንዳይከሰት አስቀድሞ የመከላከል ሥራ የሚሠራው። በአሁኑ ጊዜ ደግሞ በኢትዮጵያ... Read more »

 እርግዝና እና አካል ጉዳተኝነት

የስምንት ወር ነፍሰ ጡር ናት፡፡ ቁመቷ አጭር በመሆኑ ብዙዎች ነፍሰ ጡር መሆኗን ሲያዩ ይደናገጣሉ። ከዚህ ቀደም ኑሮዋን የምትገፋው በ‹‹ቡና ጠጡ›› ሥራ ነበር። አሁን ግን የመውለጃ ጊዜዋ እየተቃረበ በመምጣቱና ድካሙንም ስላልቻለችው ሥራዋን ለመተው... Read more »

የጤናው ዘርፍ ዛሬና ነገ

በ2015 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ ታላላቅ ሀገራዊ የጤና ጉዳዮች ተከናውነዋል። በበጀት ዓመቱ ኢትዮጵያ በሕክምናው ዘርፍ የደረሰችበትን እድገት የሚያሳይ ታላቅ ሀገራዊ የጤና አውደ ርዕይ ቀርቧል። የጤናውን ዘርፍ ሊያሻሽሉ የሚችሉ ልዩ ልዩ ቴክኖሎጂዎችና አዳዲስ አሰራሮችም... Read more »

 ድጋፍ የሚሹ የህክምናው ዘርፍ አምራቾች

ኢኮኖሚውን እንዲደግፍና ለብዙዎችም የስራ እድል በመፍጠር በርካቶችን ከድህነት እንዲያወጣ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራባቸው ካሉ ዘርፎች ውስጥ አንዱና ዋነኛው የአምራች ኢንዱስሪው ዘርፍ ነው። የአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ ሲነሳ ታዲያ የመድኃኒትና ህክምና መሳሪዎች ዘርፍም አብሮ ይነሳል።... Read more »

የጉበት በሽታ፡- ዝምተኛው ገዳይ

የጉበት በሽታ በዓይን በማይታዩ ተህዋስያን በተለይ ደግሞ ‹‹ሄፒታይተስ›› በሚባሉ ጥቃቅን ቫይረሶች ይከሰታል፡፡ የጉበት በሽታን ሊያስከትሉ የሚችሉት ቫይረሶች አምስት ቢሆኑም ዋናዎቹና የተለመዱት ግን ‹‹ሄፒታይተስ ቢ እና ሲ›› ናቸው፡፡ ይሁንና የጉበት በሽታ በሄፒታይተስ ቫይረስ... Read more »

 የቅንጅት ሥራ ለእናቶችና ሕፃናት ሞት ቅነሳ

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ከተቀረጸው ዘላቂ የልማት ግቦች መካከል በወሊድ ወቅት ሕይወታቸውን የሚያጡ እናቶችን ቁጥር መቀነስ አንዱ ነው፡፡ ኢትዮጵያም ይህንን ግብ ለማሳካት ከፍተኛ ጥረት ከሚያደርጉ አዳጊ ሀገራት ተርታ ተመድባ ይህን የጤና ዘርፍ ለማሻሻል... Read more »

 ዜጎችን ለመታደግ፤ የሐኪሞችን ሕመም ለማከም የተነሳው ሆስፒታል

አንዳንድ ጊዜ በሰዎች ልቦና ውስጥ ህመም ሰዎችን እንደሚመርጥ ይታሰባል። በተለይም በየዋሁ ማህበረሰብ ዘንድ ህክምና የሚሰጥ ሰው የሚታመም አይመስልም። ምክንያቱም በሽታውን የሚያሸንፈው እርሱ ብቻ ነው ብለው ያምናሉ። በሕክምና ባለሙያዎች ላይ ያላቸው እምነት ከፍ... Read more »