“ምጡ ቀርቷል፣ ልጁን አንሺው”

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ‹‹ምጡን እርሽው ልጁን አንሺው›› የሚለው የአበው ብሂል የተዘነጋ ይመስላል። ለዚህም አሁን አሁን በርካታ ነፍሰጡር እናቶች አምጠው ከመውለድ ይልቅ በቀዶ ጥገና መውለድን መምረጣቸው ማሳያ ሊሆን ይችላል። በሌላ በኩል የመንግሥት የጤና... Read more »

ሊበረታታ የሚገባው የግሉ ዘርፍ የጆሮ ቀዶ ህክምና አገልግሎት

ወ/ሮ ፍቅርተ ጥበቡ በጆሮ ህመም ክፉኛ ተሰቃይተው እንደነበር ያስታውሳሉ፡፡ በፌዴራል ፍርድ ቤቶች በህግ አማካሪነት ፣ በህግ ባለሙያነትና በጥብቅና የሚሰሩት ወይዘሮ ፍቅርተ፣ ከልጅነታቸው ጀምሮ የመስማት ችግር ነበረባቸው፡፡ ግራ ጆሯቸው ፈሳሽ ያመነጭ ነበር፤ ከዚህም... Read more »

አሳሳቢ ደረጃ ላይ የደረሰው የፀረ ተሕዋስያን መድኃኒት መላመድ

የፀረ ተሕዋስያን መድኃኒት መላመድ በዓለም ላይ ከአየር ንብረት ቀጥሎ አሳሳቢ ደረጃ መድረሱን መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ በአፍሪካም ችግሩ እየተባባሰ መሆኑን እነዚሁ መረጃዎች ያመለክታሉ። በፀረ ተሕዋስያን መድኃኒት መላመድ ምክንያት በዓለም በቀን 750 ሺ በላይ ሰዎች... Read more »

የጤናው ዘርፍ ሦስተኛ ዲግሪ ሥልጠና አሰጣጥ እንዴት ይደግ?

 በኢትዮጵያ የጤናው ዘርፍ የሦስተኛ ዲግሪ ሥልጠና ፕሮግራም የተጀመረው እ.አ.አ በ2003 መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ። ትምህርቱ በአብዛኛው ሲሰጥ የቆየውም ልምድ ባላቸው ተመራማሪዎችና ፍቃደኛ ፕሮፌሰሮች እንደነበረም ይታወቃል። በወቅቱ ዩኒቨርሲቲዎችን ማስፋፋት ዋነኛ የትኩረት አቅጣጫ ተደርጎ ይሰራበት... Read more »

የመድሃኒት አላስፈላጊ ክስተቶችን በአዲስ መላ

የመድሃኒት የጎንዮሽ ክስተት /Adverse Drug Event/ መድሃኒቶች ጥራት፣ ደህንነትና ፈዋሽነታቸው በሳይንሳዊ መንገድ ከተፈተሸ በኋላ በሰዎች ሲወሰዱ የሚፈጠር አላስፈላጊ ክስተት ነው፡፡ የአለም ጤና ድርጅት ያስቀመጠው መስፈርት እንደሚያሳየው፤ በአንድ ሃገር ውስጥ ካለው የመድሃኒትና የጤና... Read more »

‹‹የጤና ተቋማት ውስንነትና የግንዛቤ እጥረት የማህበራዊ ጤና መድህን ሥርዓት ትግበራውን አዘግይቶታል›› በኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ የኮሚዩኒኬሽንና ሞቢላይዜሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዘመድኩን አበበ

መንግሥት በኢ-መደበኛ ክፍለ ኢኮኖሚ የተሰማራውን የህብረተሰብ ክፍል ተጠቃሚ የሚያደርግ የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ፕሮግራምን ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ በሙከራ ደረጃ በኦሮሚያ፣ አማራ፣ ትግራይና የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልሎች ውስጥ በሚገኙ አስራ ሦስት ወረዳዎች... Read more »

የደም ቅበላና የ”ፓፒሎማ” ቫይረስ ዝምድና

 የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር ከጡት ካንሰር ቀጥሎ በሴቶች ላይ የሚከሰት ሁለተኛው ገዳይ በሽታ መሆኑ ይታወቃል። በየዓመቱም በዓለም አቀፍ ደረጃ 530ሺ የሚጠጉ ሴቶች በማህፀን በር ጫፍ ካንሰር እንደሚያዙ ይገመታል። በዚህ አይነቱ የካንሰር ህመም... Read more »

ከልብ ሕመም ይልቅ በ«ስትሮክ» የመያዛቸው ዕድል ከፍ ያለው አትክልት ተመጋቢዎች

 ምግብ ለሰዎች ጤና ቁልፍ ሚና እንደሚጫወት ሁሉ ሥርዓቱን ባልጠበቀ መልኩ ከተወሰደ የዚያኑ ያህል በጤና ላይ የሚያሳድረው ጉዳት ቀላል የሚባል አይደለም። አንዳንድ የጤና ባለሙያዎችም «ምግብ ገዳይ ነው» ሲሉ ይደመጣል። ለዚህ አባባላቸው እንደምክንያት የሚያቀርቡትም... Read more »

በጤና ተቋማት ሊሰፋ የሚገባው መንፈሳዊ ህክምና

 ወይዘሮ ፋይዛ ሙሳ ሶስተኛ ልጃቸውን ለመገላገል ወደ አለርት ማእከል ከሳምንት በፊት እንደመጡና የጤና ክትትል እያደረጉ መሆናቸውን ይናገራሉ፡፡ በማእከሉ በነበራቸው ቆይታ ሲደረግላቸው የነበረው የጤና ክትትል መልካም እንደነበርም ይገልፃሉ፡፡ እርሳቸው በሚገኙበት የእናቶች ማዋለጃ ክፍል... Read more »

አርአያነቱ የታየበት የ”በጎነት በሆስፒታል‘ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት

በጎ ፍቃደኝነት እውቀትን፣ ገንዘብንና ጉልበትን እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ሁሉ ማበርከት ነው። አገልግሎቱም በሞራል እና በሌሎች የድጋፍ አይነቶችም ይገለጻል። አገልግሎቱ ፆታ፣ ዘር፣ ቀለም፣ ብሄር፣ ሃይማኖት፣ ፖለቲካና ሌሎች የግል አመለካከቶችን ሳይጨምር በግለሰቦች አልያም በቡድኖች ይሁንታ... Read more »