የስኳር በሽታ – ዳያቤቲስ

የስኳር በሽታ በደም ውስጥ ከመጠን በላይ ግሉኮስ ሲኖር የሚፈጠር በሽታ ነው። የዚህ መንስኤ በተፈጥሮ ከጣፊያ የሚመነጭ ኢንሱሊን የተባለ ኬሚካል በቂ በሆነ መጠን ወይም ፈጽሞ አለመመረት ነው። ግሉኮስ ስኳርነት ካላቸው ምግቦች የሚገኝ ለሰውነት... Read more »

የበሽታ መመርመሪያ ግብዓቶችን ከአገር አልፎ ለውጭ

በሽታዎችን መርምሮ ውጤታቸውን ለማግኘት ፈጣን የበሽታ መመርመሪያ ግበአቶች ያስፈልጋሉ፡፡ የሰው ልጅ ያለበት በሽታ የሚታወቀውና መድኃኒት የሚታዘዝለትም በነዚሁ ፈጣን የበሽታ መመርመሪያ ግብአቶች አማካኝነት ነው፡፡ ከዚህ አንፃር ፈጣን የበሽታ መመርመሪያ መሳሪያዎች ወሳኝ የህክምና ግበአቶች... Read more »

ነስርና መፍትሔው

ነስር ወይም የአፍንጫ መድማት ብዙዎች ላይ የሚከሰት ችግር ነው።በጊዜው ሲፈጠር ቢስደነግጥም፣ በአብዛኛው ከባድ ወይም አስከፊ የሚባል ሁንታን አያመለክትም።ውስጠኛው የአፍንጫችን ክፍል (ከፊት ወይም ከኋላ) ብዙ የደም ስሮች አሉት፤ በጣም ስስ ስለሆኑ በቀላሉ ሊደሙ... Read more »

አንድ እርምጃ የተራመደ ላብራቶሪ

የበሽታዎችን ውጤት በምርመራ ለማወቅ በጤና ተቋማት ውስጥ ከሚገኙና እጅግ አስፈላጊ ከሆኑ ክፍሎች ውስጥ አንዱ ላብራቶሪ ነው።ይህ ሲባል ታዲያ ላብራቶሪዎች በጤና ተቋማት ውስጥ መኖር ብቻ ሳይሆን ወቅቱ የሚጠይቀውን ቴክኖሎጂ በበቂ ሁኔታ ያሟሉና በበቂ... Read more »

ብዙ የሚቀረው የዐይን ሕክምና

በኢትዮጵያ ቀስ በቀስ በማኅረሰቡ ላይ ከፍተኛ ጫና እያደረሱ ካሉ የጤና ችግሮች ውስጥ አንዱ የዐይን ሕመም ነው። በዐይን ጤና ችግር ዙሪያ የተጠኑ ጥናቶች የቆዩ ቢሆንም ቀረብ ያሉት ጥናቶች እንደሚያሳዩት 1 ሚሊዮን 760 ሺ... Read more »

የአከርካሪ አጥንት ጤናን የመጠበቅ ጅምር የአከርካሪ አጥንት ጤናን የመጠበቅ ጅምር

በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍ ያለ የኢኮኖሚ ጉዳት ከሚያደርሱ የጤና እክሎች ውስጥ አንዱና ዋነኛው የአከርካሪ አጥንት ጤንነት ችግር መሆኑን በዓለም አቀፍ ደረጃ የተሰሩ የተለያዩ ጥናቶች ያሳያሉ። 80 ከመቶ የሚሆነው የዓለም ህዝብም በህይወት ዘመኑ... Read more »

ለእርጅና የሚያበቁ የዕለት ተዕለት መጥፎ አመሎች

ማርጀታችን ሲታወቀን ሁላችንም የኖርንበትን ጊዜ ወደ ኋላ ለመመለስ ይቃጣናል። ይሁንና ይህ የሚሰራው በሳይንስ ልብወለድ ላይ ብቻ ነው። ይሁንና በገሃዱ ሳይንስ ሰዎች በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴያቸው የሚያደርጓቸው መጥፎ አመሎች ለእርጅና እንደሚያበቁና ከዚህ በተቃራኒ ደግሞ... Read more »

በችግሮች የተተበተበው የአእምሮ ህክምና አገልግሎት

ከዓለም ሕዝብ አንድ አምስተኛ ያህሉ እርዳታ የሚሻ የአእምሮ ጤና ችግር ያለበት መሆኑን በቅርቡ ከዓለም ጤና ድርጅት የወጡ መረጃዎች ያሳያሉ። ከዚህ ውስጥ ከ76 እስከ 86 ከመቶ ያህሉ ደግሞ ህክምና ያላገኙ የአእምሮ ጤና ችግሮች... Read more »

አምስት ተፈጥሯዊ መጠጦች ለአይንዎ ጤና

አይንዎ አንዱና ወሳኙ የሰውነትዎ አካል ነው። በሰውነትዎ ውስጥ ያለው ልዩ ተግባርም በጣም አስፈላጊ የአካል ክፍል ያደርገዋል። ልክ እንደተቀሩት የሰውነት ክፍልዎ ታዲያ አይንዎም የሚፈልገውና የሚጠላው ነገር አለ። ከዚህ አንፃር የአይንዎ ጤና እንደሚያሳስብዎ ምንም... Read more »

የማይበገር የጤና ስርአት – ቀጣዩ የትኩረት አቅጣጫ

በስድስተኛው የፌዴሬሽን ምክር ቤትና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አንደኛ አመት የስራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ስነስርዓት ላይ ንግግር ያደረጉት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ‹‹ከመንግስት የጤናው ዘርፍ የቀጣይ ትኩረት አቅጣጫዎች ውስጥ አንዱ በሽታን መከላከል... Read more »