ለአጥንት ጤና ጠንቅ የሆኑ ሰባት ምግቦች

በተቻለ አቅም የሰውነትዎን አጥንት የሚያጠነክሩና ጤንነታቸውንም የሚጠብቁ ምግቦችን መመገብ እንደሚያስፈልግ በተደጋጋሚ ጊዜ በጤና ባለሙያዎች ይመከራል። በተመሳሳይ ደግሞ አጥንትዎን ከሚጎዱ ምግቦችና መጠጦች ራስዎን እንዲያርቁም ባለሙያዎቹ አበክረው ይመክራሉ። በተለይ ደግሞ በካልሺየም የበለፀጉና የአጥንት ጥንካሬን... Read more »

“ድር ቢያብር አንበሳ ያስር” በጤና ተቋማት መልሶ ግንባታ

አሸባሪው የሕወሓት ቡድን በከፈተው ጦርነት ከሰው ሕይወት ባሻገር በንብረት ላይም ጉዳት ደርሷል። በተለይ በጤና ተቋማት ላይ ያደረሰው ጉዳት መጠነ ሰፊ እንደነበር ሁሉም የሚያውቀው ነው። ከጉዳቱም በላይ ወደ ትግራይ ተጭኖ የተወሰደው የሕክምና ቁሳቁስ... Read more »

የወደሙ መድኃኒቶችንና የሕክምና መሣሪያዎችን መልሶ ለማቅረብ

በአሸባሪ ቡድኑ ከወደሙ የመሰረተ ልማት አውታሮች ውስጥ የጤና ተቋማት በዋናነት ይጠቀሳሉ። ከነዚህ ውስጥ ደግሞ ለህክምና አገልግሎት እንደ ዋና ሞተር ሆነው የሚያገለግሉት የመድኃኒት ማከማቻዎች ይገኙበታል። በተለይ ቡድኑ በደሴ በቆየባቸው ጊዜያት ውስጥ ካወደማቸው የመድኃኒት... Read more »

የወደሙ ጤና ተቋማትን መልሶ ለማቋቋም

አሸባሪው የሕወሓት ቡድን ወረራ በፈፀመባቸው የአማራና አፋር ክልሎች በመሰረተ ልማት አውታሮች ላይ መጠነ ሰፊ ጉዳት አደርሷል። ቡድኑ ሂሳብ አወራርዳለሁ ብሎ የጥፋት በትሩን ካሳረፈባቸው የመሰረተ ልማት አውታሮች ውስጥም የጤና ተቋማት በዋናነት ይጠቀሳሉ። በዚሁ... Read more »

በጥልቀት መተንፈስ የሚሰጣቸው ስድስት የጤና ጠቀሜታዎች

በጥልቀት መተንፈስ ለብዙዎቻችን እንደተራ ነገር ሊቆጠር ይችላል። በዘርፉ ጥናትና ምርምር ያደረጉ ሳይንቲስቶች ግን በጥልቀት መተንፈስ ለሰዎች የሚሰጣቸው በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች እንዳሉ አረጋግጠዋል። በተለይ ሰዎች በተለያዩ ምክንያቶች ጭንቀት ውስጥ ሲገቡ በጥልቀት መተንፈስ ጭንቀትን... Read more »

ጤናን በስልጠና

አብዛኛዎቹን የጤና እክሎች በሰውነት ላይ የከፋ ጉዳት ከማሳከተላቸው በፊት በቀላል መንገድ አስቀድሞ መከላከል እንደሚቻል የጤና ባለሙያዎች በተደጋጋሚ ይመክራሉ:: ለዚህም ሰውነትን ሊጎዱ ከሚችሉ ነገሮች ማራቅ፣ አመጋገብና መጠጥን ማስተካከል ብሎም ዘወትር የአካል ብቃት እንቅስቃሴ... Read more »

ጠቃሚ ምግቦች ለኩላሊትዎ ጤና

ኩላሊት ከሰውነትዎ የጀርባ የጎድን አጥንቶችዎ በታች ከአከርካሪዎ ጎንና ጎን የሚገኝ አነስተኛ የሰውነት አካል ነው:: አላስፈላጊ ቆሻሻዎችን ከሰውነት ውስጥ በማስወገድ፣ በሰውነትዎ ውስጥ የሚገኙ እንደ ካልሺየም፣ ሶዲምና ፖታሺየም የመሰሉ ንጥረ ነገሮችን በማመጣጠንና ሆርሞን እንዲመረት... Read more »

ችግሮች የፈተኑት የኮቪድ-19 ክትባት

የኮሮና ወረርሽኝ ከተከሰተ ወዲህ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚያዚያ ወር 2013 ዓ.ም 20 ከመቶ ያህሉን ህዝቧን ሊከትብ የሚችል የአስትራዜኒካ ክትባት ‹‹ኮቫክስ›› ከተሰኘው ዓለም አቀፍ የክትባት ጥምረት ተረክባ ወደ ሀገር ውስጥ አስገብታለች:: በወቅቱም ለቫይረሱ... Read more »

የምግብና የሥርዓተ ምግብ ችግሮችን ለመፍታት

የኢትዮጵያ የምግብና ስርአተ ምግብ ፖሊሲ ለመጀመሪየ ጊዜ ህዳር 14 ቀን 2010 ዓ.ም መፅደቁ ይታወሳል። ሀገሪቱም ከምግብና ከስርአተ ምግብ ጋር ተያይዞ ያሉ ችግሮችን እ.ኤ.አ በ 2030 ዜሮ ለማድረግ ቁርጠኝነት ያሳያችበትና ቃል የገባችበት ነው።... Read more »

ሥነ -ተዋልዶ ጤና እና ኮቪድ-19

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅት ከተዘነጉና አገልግሎታቸውም ምንአልባት ተቋርጧል ከሚል ደረጃ ከደረሱ የጤና ዘርፎች ውስጥ አንዱ የስነ ተዋልዶ ጤና አገልግሎት ነው። ይህ አገልግሎት ከወረርሽኙ በፊት በተለያዩ የመንግሥት ጤና ተቋማት ውስጥ ሳይቆራረጥ ይሰጥ እንደነበርና በዚህም... Read more »