ከሁለት ወጣቶች አንዱ ጥንቃቄ በጎደለው የመስማት ችግር ምክንያት የመስማት ችሎታ ማጣት አደጋ እንደሚከሰት በዓለም አቀፍ ደረጃ የተሰሩ ጥናቶች ያመለክታሉ። በኢትዮጵያም ጥንቃቄ በጎደለው የመስማት ችግር ምክንያት ወጣቶች የመስማት ችሎታቸውን የማጣት አደጋ ውስጥ ሊኖሩ... Read more »
የኢትዮጵያ ጤና አጠባበቅ ማሕበር ከተመሰረተ ሰላሳ ሶስት ዓመታትን አስቆጥሯል። በየዓመቱም ጉባኤውን በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ያካሂዳል። ባለፉት ሁለት ዓመታት ግን በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት በበርካታ ቁጥር ባላቸው ተሳታፊዎች ጉባኤውን ማካሄድ አልቻለም። ዘንድሮም 33ኛ ዓመታዊ... Read more »
ባለፉት ዓመታት ውስጥ አነስተኛና መካከለኛ ገቢ ባላቸው ሀገሮች ውስጥ የዜጎች የጤና ሁኔታ የተሻሻለ ቢሆንም በርካታ አዳዲስ እውነታዎችም ተፈጥረዋል። ከእነዚህ መካከል ደግሞ እንደእኛ ሀገር ጦርነቱ የፈጠራቸው ችግሮች በዋናነት የሚነሱ ናቸው፡፡ በዚህም የተለወጡ የጤና... Read more »
በኢትዮጵያ በመጀመሪያው የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት በዘመቻ ከ 5 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ሰዎች መከተባቸውን ከጤና ሚኒስቴር የተገኙ መረጃዎች ያሳያሉ። ከዛ በፊት ደግሞ ቁጥሩ ከዚሁ ጋር የሚመጣጠን የኅብረተሰብ ክፍል ክትባቱን መውሰዱንና እስካሁን ባለው ሂደት... Read more »
ሕይወት በመስጠት ሂደት ሕይወት እንዳይቀጠፍ በሚለው ፅንሰ ሃሳብ መሰረት እናቶች በተለይ በእርግዝና እና በወሊድ ጊዜ ተገቢውን የጤና እንክብካቤ ማግኘት እንዳለባቸው ምንም የሚያጠያቅ ጉዳይ አይደለም። ሆኖም ዛሬም በየዕለቱ ከወሊድ ጋር በተያያዘ በርካታ እናቶች... Read more »
የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከተከሰተ ወዲህ አገራት ቫይረሱን ለመከላከል የሚያግዙ ክትባቶችን ለማግኘት ሲሯሯጡ ቆይተዋል፡፡ ይህም ተሳክቶላቸው ቫይረሱን ሙሉ በሙሉ የመከላከል ብቃት ያለው ክትባት ባያገኙም ከ90 በመቶ በላይ የመከላከል አቅም ያላቸውን አዳዲስ... Read more »
ትኩሳት ምንድን ነው? ትኩሳት ሰውነት ከጎጂ ባክቴርያዎች እና ሌሎች ተውሳኮች ራሱን በሚከላከልበት ጊዜ የሚፈጠር የሰውነት ሙቀት መጨመር ነው። ጤነኛ የሆነ ህጻን የሰውነት ሙቀት ከ97 እስከ 100.4 ዲግሪ ፋራናይት (ከ36.1 እስከ 38 ዲግሪ... Read more »
መታሰቢያነቱ ለማህተመ ጋንዲ የሆነው ሆስፒታል የዛሬ 63 ዓመት በ1953 ዓ.ም ነው የተቋቋመው። ወቅቱ የእናቶችና ሕፃናት ሆስፒታል እንዲህ እንደዛሬው የተበራከተበት አልነበረም። በእናቶችና ሕፃናት ሕክምና ሙያ የሰለጠኑትም ቢሆኑ ጥቂት ነበሩ። አብዛኞቹ ባለሙያዎች በልምድ ነበር... Read more »
አትክልትን አዘውትሮ መመገብ ለጤናችን ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችን ይሰጠናል። የምግብ አፈጫጨትን ቀላል ለማድረግ እና የደም ግፊትን ለመቆጣጠር መርዳታቸው ከሚሰጡን የጤና ጥቅሞች በዋናነት ይጠቀሳሉ። አትክልቶች በውስጣቸው በያዙት ከፍተኛ የአንቲኦክሳይዳንት መጠን እንደ ካንሰር፣ ስትሮክ እና... Read more »
ሰሞኑን በኢትዮጵያ የተከሰተው ለየት ያለ ጉንፋን በብዙዎች ዘንድ መነጋገሪያ ሆኖ ሰንብቷል። በርካታ ሰዎችም በዚህ ጉንፋን መያዛቸውንና ተመሳሳይ ምልክቶች እንደታዩባቸው ሲያወሩ ተደምጠዋል። የዚህ አዲስ ጉንፋን ዋነኛ ምልክቶች እንደ የንፍጥ መዝረብረብ፣ የመገጣጠሚያ ህመም፣ ትኩሳትና... Read more »