ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ሙስናን ለመዋጋት ከኮሚሽኑ ጋር በትብብር የመሥራት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ

– በወጪ እና ገቢ ንግዱ ላይ ያሉ ብልሹ አሠራሮች በጥናት ተለይተዋል አዲስ አበባ:- የንግድ እና ቀጣናዊ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ሙስናን ለመዋጋት ከፀረ ሙስና ኮሚሽን ጋር በትብብር የመሥራት ፍላጎት እንዳለው ገልጿል። የንግድና ቀጣናዊ... Read more »

ኢትዮጵያ እያመረተች- ዜጎቿም እየሸመቱ ነው

ዜና ሐተታ አምራች ኢንዱስትሪውን ለማነቃቃት ከተነደፉ ስትራቴጂዎች ውስጥ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ተጠቃሽ ነው። ላለፉት ዓመታት ‹ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት› በሚል መሪ ሃሳብ መካሄድ ከጀመረ ሦስት ዓመታትን አስቆጥሯል። የዜጎችን የሀገር ምርት የመግዛትና የመጠቀም... Read more »

የሰው ሠራሽ አስተውሎትና የኢንዱስትሪው ትስስር

ዜና ሐተታ አሁን ባለንበት 21ኛው ክፍለ ዘመን ከግብርና እስከ ኢንዱስትሪ በእያንዳንዱ ዘርፍ ቴክኖሎጂ የምርት ሂደትን በማፋጠን፤ ጥራትን በመቆጣጠር እና ምርታማነትን በማሳደግ ጉልህ ሚና እየተጫወተ ይገኛል። ከዓለም ጋር አብሮ ለመጓዝ፣ የአገልግሎትና ምርትን ለማቀላጠፍ... Read more »

የሐረር ፌዴራል ፖሊስ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት ግንባታ እየተፋጠነ ነው

አዲስ አበባ፡ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ እየተገነባ የሚገኘው የሐረር ፌዴራል ፖሊስ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት ግንባታ በተፋጠነ ሁኔታ እየተከናወነ መሆኑን የግንባታው ፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ኃይሌ ገብረዋህድ አስታወቁ። ኢንጂነር ኃይሌ ገብረዋህድ ለአዲስ ዘመን... Read more »

‹‹“የባሕር በር ጥያቄ የቀጣዩን ትውልድ ዕጣ ፋንታ የሚወስን ጉዳይ ነው”›› -አምባሳደር ሙክታር ዋሬ

 -አምባሳደር ሙክታር ዋሬ በአልጄሪያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ በታሪክ አጋጣሚ የተፈጸሙ ስህተቶችን የሚያርም እና የቀጣዩን ትውልድ ዕጣ ፋንታ የሚወስን ጉዳይ ነው ሲሉ በአልጄሪያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን... Read more »

በልምድ ለተገኙ ክህሎቶች እውቅና መስጠት የዜጎችን አቅም በቀጣይነት ለማሳደግ ያግዛል

አዲስ አበባ:- በልምድ ለሚገኙ ክህሎቶች እውቅና መስጠት የዜጎችን ክህሎት በቀጣይነት ለማሳደግና ሀገሪቷ የሰው ኃይሏን እንድታደራጅ የሚያግዝ መሆኑን የኢትዮጵያ ቴክኒክና ሙያ ኢንስቲትዩት ገለጸ። የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ዴኤታ ተሻለ በሬቻ (ዶ/ር) እንደገለጹት፤ ሚኒስቴር መሥሪያ... Read more »

‹‹“ከዘመን ጋር ካልተጓዙ መቅደም ብቻውን መብለጥን አያመጣም̋”›› – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ:- የወንጂ ስኳር ፋብሪካ የዛሬ ሰባ ዓመት በጥሩ መሠረት ላይ ነው የተገነባው፤ ግን ከዘመን ጋር ካልተጓዙ መቅደም ብቻውን መብለጥን አያመጣም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ሪፎርም እንዴት እንደሚሠራ ቋሚ... Read more »

የማሠልጠኛዎቹ በጀት አነስተኛ መሆኑ ብቁ የሰው ኃይል ለማፍራት ተግዳሮት ሆኗል

አዲስ አበባ፡– ለቴክኒክ እና ሙያ ማሠልጠኛዎች የሚበጀተው በጀት አነስተኛ መሆን በዘርፉ ብቁ የሰው ኃይል ለማፍራት ተግዳሮት መሆኑን በኢፌዴሪ ቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡ በኢፌዴሪ ቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የጥናት ዳይሬክተር... Read more »

በኮሌጁ የሚቀርቡ የተሻሻሉ ዝርያዎች ማህበረሰቡን ተጠቃሚ እያደረጉት ነው

አዲስ አበባ፡– ኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን የሚገኘው አጋርፋ ኮሌጅ ለአካባቢው የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች እየሰጠ ባለው የማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎት የተሻሻሉ የሰብልና የእንስሳት ዝርያዎችን በማቅረብ ተጠቃሚነታቸው ከፍ እንዲል ማስቻሉን አስታወቀ፡፡ በአጋርፋ ግብርና ኮሌጅ የቴክኖሎጂ... Read more »

የመደጋገፍ እሴትን በማጠናከር የቤተሰብ ገቢን ለማሳደግና ለማስፋት እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡– ቤተሰብ እንደ አንድ ወሳኝ ተቋም በመመልከት በማህበረሰቡ ያለውን የመደጋገፍ እሴትን በማጠናከር የቤተሰብ ገቢን ለማሳደግና ለማስፋት እየተሠራ መሆኑን የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር ገለጸ፡፡ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚንስትር ዴኤታ ሁሪያ... Read more »