አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ የአፍሪካ የሕገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤቶች በሥራ አስፈጻማ ኮሚቴ በአባልነት መመረጧ የዜጎችን ዲሞክራሲያዊና ሰብዓዊ መብቶች ለማስጠበቅ የሚያግዝ መሆኑን የኢትዮጵያ ሕገመንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ሕገመንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በ16ኛው የተባበሩት መንግሥታት የብዝሃ ህይወት ጉባኤ ሀገራት የብዝሀ ህይወት ሀብታቸውን ለመታደግ በበርካታ ቁልፍ ጉዳዮች ላይ ስምምነት ላይ ደርሰዋል ሲል የኢትዮጵያ ብዝሃ ህይወት ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡ በ16ኛው የተመድ የ2024 የብዝሀ ህይወት ጉባኤ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በሲዳማ ክልል 192 ኪሎ ሜትር የገጠር ልማት ኮሪደር እየተሰራ መሆኑን የክልሉ የመንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ ገለጸ፡፡ በሲዳማ ክልል የመንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ የኮሙኒኬሽን ኃላፊ አቶ ደስታ ዳንጮ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት... Read more »
አዲስ አበባ፦ በኢትዮጵያ የቡና ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተደራሽነትን ማስፋት ይገባል ሲሉ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ገለጸ። የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የቡናን ምርታማነት ለማሳደግ ከዓለም አቀፉ ኖውማን ካፌ ግሩፕ ጋር ተፈራርሟል።... Read more »
አዲስ አበባ፡- ኢንዱስትሪዎችና የቢዝነስ ተቋማት በየዘርፋቸው አሰሪና ሠራተኛን የሚያገናኙ መድረኮችን መፍጠር አለባቸው ሲሉ በሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሰለሞን ሶካ ጥሪ አቀረቡ። ደረጃ ዶት ኮም እና ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በጋራ በመሆን በማስተር... Read more »
አዲስ አበባ፡- የቱሪዝም ዘርፍ ለሀገራዊ ኢኮኖሚያዊ መዋቅር ሽግግር የሚገባውን ድርሻ እንዲያበረክት ለማድረግ የፖሊሲ ክለሳ መደረጉን የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ስለሺ ግርማ ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ ቱሪዝም ፖሊሲ ክለሳ ላይ ያተኮረ ምክክር መድረክ ከክልልና ከተማ... Read more »
ሀዋሳ:- የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአካባቢውን ሰላምና ፀጥታ ለማጽናት በርካታ ሥራዎችን እየሠራ መሆኑን የኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ቸሩጌታ ገነነ ገለጹ። አቶ ቸሩጌታ ይህን ያሉት ትናንት በሀዋሳ ከተማ በተካሄደው ሀገር አቀፍ የሰላም... Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብሰባ ወቅት ኢትዮጵያ ባለፉት ሦስት ወራት ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች የወጪ ንግድ አንድ ነጥብ አምስት ቢሊዮን... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአየር ንብረት ለውጥን መቋቋም የሚችል ግብርናን ማረጋገጥ ለዘላቂ የምግብ ዋስትና መሰረት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ። ከጥቅምት 26 ጀምሮ ለተከታታይ ሦስት ቀናት በአዲስ አበባ የተካሄደው ‹‹ከረሃብ ነጻ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን የሚያረጋግጡ ስኬቶች እየተመዘገቡ መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ አስታውቀዋል፡፡ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ በአዲስ አበባ ለተከታታይ ሶስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው “ከረሃብ ነፃ... Read more »