የአዕምሯዊ ንብረት ምዝገባ መጠናከር ለኢኮኖሚ መጎልበት ከፍተኛ ሚና አለው

አዲስ አበባ፡- የአዕምሯዊ ንብረት ምዝገባ መጠናከር የሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት እንዲሁም የፈጠራ ዘርፉን ለማሳደግ ወሳኝ ሚና እንዳለው የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን ከዓለም አቀፉ የአዕምሯዊ ንብረት ድርጅት ጋር በመተባባር... Read more »

 በመዲናዋ የሚከሰቱ የደንብ መተላለፎች 61 በመቶ ቀንሰዋል

– በሩብ ዓመቱ አንድ ሺህ 358 ሕገወጥ ግንባታ ላይ ርምጃ ተወስዷል አዲስ አበባ፡– በመዲናዋ የሚከሰቱ የደንብ መተላለፎችን በ61 በመቶ መቀነስ መቻሉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡በሩብ ዓመቱ አንድ ሺህ... Read more »

 ከተሞች በእቅድ ሊመሩ ይገባል

አዲስ አበባ፦ ከተሞቻችን በእቅድ ሊመሩ ይገባል ሲሉ በፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት የከተማና መሠረተ ልማት ተመራማሪ አቶ ተፈራ በዬራ አስታወቁ። ተመራማሪው አቶ ተፈራ በዬራ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ዋነኛው የሀገራችን ችግር ከተሞች እየቀደሙን እኛ... Read more »

 ተኪ ምርቶችን 60 በመቶ ለማድረስ ታቅዶ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡- ተኪ ምርቶችን ከ40 በመቶ ወደ 60 በመቶ ለማድረስም ዕቅድ ተይዞ እየተሰራ እንደሚገኘ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ገለጸ፡፡ ኢንዱስትሪው በሚፈለገው ልክ እንዳያድግ እያደረጉ ያሉ ማነቆዎችን በመፍታት ከአደጉ ሀገራት ጋር ተወዳዳሪ የሆነ ኢኮኖሚ... Read more »

 በኦሮሚያ 250 ሚሊዮን ሜትር ኪዩብ መደበኛ ኮምፖስት እየተመረተ ነው

– 287 ማዕከላት ተገንብተው ወደ ሥራ ገብተዋል አዲስ አበባ፡- ከ2017 በጀት ዓመት ጀምሮ 250 ሚሊዮን ሜትር ኪዩብ መደበኛ ኮምፖስት እየተመረተ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ 287 ማዕከላት ተገንብተው ወደ ሥራ መግባታቸውም... Read more »

 የጨርቃጨርቅ ዘርፉን የሚደግፉ ፖሊሲዎችና የመሠረተ ልማት ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ

አዲስ አበባ፡- የጨርቃጨርቅ ዘርፉን የሚደግፉ ፖሊሲዎችና መሠረተ ልማቶችን የማጠናከር ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከ250 በላይ የፋሽን፣ ጨርቃጨርቅና ቆዳ ኢንዱስትሪዎች የተሳተፉበት ኤግዚቢሽን ትናንት በአዲስ አበባ ተከፍቷል፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል... Read more »

 በአርባ ምንጭ ከተማ ለሚከበረው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቋል

አዲስ አበባ፡- በሀገር አቀፍ ደረጃ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በአርባ ምንጭ ከተማ ለሚከበረው 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን የክልሉ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ... Read more »

 ኢትዮጵያ በአጭር ጊዜ በምግብ ራሷን በመቻል ለዓለም ተምሳሌት እንደምትሆን አገልግሎቱ አስታወቀ

አዲስ አበባ፡– በአጭር ጊዜ በምግብ ራሳችንን በመቻል ለዓለም ተምሳሌት ሀገር እንሆናለን ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ ባወጣው መግለጫ፤ አሁን የታዩ አበረታች ውጤቶችን በማስቀጠል ከምግብ እርዳታ ጥገኝነት ተላቀን ራሳችንን መቻል ሉዓላዊነታችንን የተሟላና... Read more »

 “የባሕር በር ጥያቄን በሸሸነው ቁጥር የሀገራችን ህልውና እየተቃወሰ ይሄዳል”  አቶ ዳኛው ገብሩ የታሪክ ምሁር

አዲስ አበባ፡- የዓለም ሀገሮች 24 ሰዓት ዓይናቸውን የማይነቅሉበትን ቀይ ባሕርን በሸሸነው ቁጥር የሀገራችን ሕልውና እየተቃወሰ ይሔዳል ሲሉ የታሪክ ምሁሩ አቶ ዳኛው ገብሩ አስታወቁ፡፡ አቶ ዳኛው በተለይ ከኢፕድ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንዳስታወቁት፤... Read more »

 በሀገራዊ ምክክሩ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ዕይታ

ዜና ሀተታ በኢትዮጵያ ባህሎች ችግሮች ሲፈጠሩ ተቀራርቦ በመነጋገር ለችግሮቹ መፍትሄ ማበጀት የተለመደ ነው፡፡ ለዚህም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ መደበኛ በሆነው የህግ አሰራር ሊፈቱና ሊቋጩ ላልቻሉ ጉዳዮች ምላሽ እንዲያገኙ ለማድረግ... Read more »