አሳሳቢው የውሻ እብደት በሽታ

በዛብህ ደሳለኝ በውሻ እብደት በሽታ (ራቢስ) በተያዘ ውሻ በመነከሱ በለጋ ዕድሜው ከ45 በላይ መርፌዎችን በዕምብርቱ እንዲወስድ ተገድዷል፡፡ መርፌው በወቅቱ ካስከተለበት ስቃይ በላይ አሁን ድረስም ቅዝቃዜ እና ብርድ ሲያገኘው ስለሚያመው ልብስ ደራርቦ መልበስ... Read more »

የአይሻ የንፋስ ኃይል ማመንጫ ግንባታ አፈጻጸም 82 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፡- 120 ሜጋ ዋት የማመንጨት አቅም ያለው የአይሻ የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ግንባታው አፈጻጸም 82 በመቶ መድረሱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሞገስ መኮንን ለኢትዮጵያ ፕሬስ... Read more »

‹‹ህብረብሔራዊ አንድነትን ለመገንባት ሀገራዊ መግባባቱ አስኳል ነው›› – አቶ አገኘሁ ተሻገር የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ

አዲስ አበባ፡- ብዝኃ ማንነት ላላት ኢትዮጵያ ህብረብሔራዊ አንድነትን ለመገንባት ሀገራዊ መግባባቱ አስኳል ነው ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ህዳር 29 “ሀገራዊ መግባባት... Read more »

ረቂቅ አዋጁ የውጭ ባንኮች በፋይናንስ ዘርፉ እንዲሠማሩ የወጣውን ፖሊሲ ወደ ተግባር የሚያሸጋግር ነው

አዲስ አበባ፡- የባንክ ሥራ ረቂቅ አዋጁ መንግሥት የፋይናንስ ዘርፉን ለውጭ ኢንቨስትመንት ክፍት ለማድረግ የወጣውን ፖሊሲ ወደ ተግባር እንደሚያሸጋግር ተገለጸ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ... Read more »

ተኪ የኬሚካል ምርት ለኢንዱስትሪው ዕመርታ

በኢትዮጵያ የሀገር ውስጥ አምራች ኢንዱስትሪዎች 48 ነጥብ ሁለት አልሙኒየም ስልፌት፤ 22 ነጥብ አራት ስልፈሪክ አሲድና አምስት ነጥብ አንድ ሀይድሮጅን ፐር ኦክሳይድ እንደሚጠቀሙ በቅርብ ጊዜ የተደረገ ጥናት ያመለክታል፡፡ በተጨማሪም አምራች ኢንዱስትሪዎች 81 በመቶ... Read more »

የሀዋሳ የኮሪደር ልማት ለቱሪዝም ምቹ ሁኔታን የሚፈጥር ነው

አዲስ አበባ፡– በሀዋሳ ከተማ እየተገነባ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ለከተማው የቱሪዝም እንቅስቃሴ ምቹ ሁኔታን የሚፈጥር መሆኑን የሲዳማ ክልል የመንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በከተማው ስድስት ነጥብ ሰባት ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት እየተሠራ ነው::... Read more »

አጀንዳ የማሰባሰብ ሂደቱ አሳታፊና ሃሳቦች ያለምንም ተጽእኖ የተንሸራሸሩበት ነው

ቦንጋ፦ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የተካሄደው አጀንዳ የማሰባሰብ ሂደት አሳታፊና ሃሳቦች ያለምንም ተጽእኖ የተንሸራሸሩበት እንደነበር የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ሲያካሂደው የነበረውን የአጀንዳ ማሰባሰብና ለሀገራዊ... Read more »

በቱሪዝሙ ዘርፍ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የሆቴሎች አገልግሎት አሰጣጥን ማሳደግ ይገባል

አዲስ አበባ፡– የአዲስ አበባ ከተማ በቱሪዝሙ ዘርፍ ያላትን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሆቴሎች አገልግሎት አሰጣጥን ማሳደግ እንደሚገባ የከተማዋ ሆቴልና ቱሪዝም ባለሙያዎች ማህበር አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ሆቴልና ቱሪዝም ባለሙያዎች ማህበር ፕሬዚዳንት አቶ አሸናፊ ሙሉጌታ ለኢትዮጵያ... Read more »

 የወጋገን ባንክ አጠቃላይ ሀብት 65 ነጥብ 7 ቢሊዮን ደረሰ

– ባንኩ የሰጠው የብድር መጠን 45 ነጥብ 18 ቢሊዮን ብር ደርሷል አዲስ አበባ፡– ወጋገን ባንክ አጠቃላይ ሀብቱ 65 ነጥብ 7 ቢሊዮን መድረሱን አስታወቀ፡፡ ባንኩ የሰጠው የብድር መጠን 45 ነጥብ 18 ቢሊዮን ብር... Read more »

 ድህረ ምርት ብክነት- የምግብ ዋስትና ስጋት

የዓለም የምግብና የእርሻ ድርጅት (FAO) በኢትዮጵያ ከ30 በመቶ በላይ የሚሆነው የግብርና ምርት እንደሚባክን አሳውቋል። ምርቱ የሚባክነው ድህረ ምርት ስብሰባ መሆኑን ጠቅሶ፤ ምርት በመሰብሰብ፣ በማድረቅ እና በማከማቸት ላይ መሆኑን ነው ያሚያስረዳው። እነዚህ ኪሳራዎች... Read more »