በሁለተኛ ዙር የኮሪደር ልማት ከአራት ነጥብ ስድስት ቢሊዮን ብር በላይ ካሳ ተከፍሏል

– በኮሪደር ልማቱ 79 የሕዝብ መዝናኛ ቦታዎች ይገነባሉ አዲስ አበባ፦ በሁለተኛ ዙር የኮሪደር ልማት በመሬትና ካሳ ምትክ እስካሁን ድረስ ብቻ ከአራት ነጥብ ስድስት ቢሊዮን ብር በላይ እንደተከፈለ ተገለጸ። በኮሪደር ልማቱም 79 የሕዝብ... Read more »

 “የአዲስ አበባ ውሃ ችግር በዘላቂነት የሚፈታው ገቢያችንና የውጭ ምንዛሬ አቅማችን ሲያድግ ነው” – አቶ ፍቃዱ ዘለቀ የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ የውሃ አቅርቦትና ስርጭት ምክትል ሥራ አስኪያጅ

አዲስ አበባ፦ አዲስ አበባ ከንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ችግር የምትወጣው ገቢያችንና የውጭ ምንዛሬ የማግኘት አቅማችን ሲያድግ መሆኑን የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ የውሃ አቅርቦትና ሥርጭት ምክትል ሥራ አስኪያጅ አቶ ፍቃዱ ዘለቀ አስታወቁ።የንጹህ ውሃ... Read more »

የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ለዜጎች የሚያስገኘው ፋይዳ

“የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ያወጣሁት በፍላጎቴ ነው።መታወቂያው በሁሉም የሀገሪቱ ክፍል መጠቀም የሚቻልበት በመሆኑ መታወቂያውን ለመመዝገብ የነበረኝ ዝግጁነትና ጉጉት ከፍ ያለ ነው” ይላሉ አቶ ረቂቅ በኃይሉ። የቀበሌ መታወቂያ ነዋሪ መሆን እና የመሳሰሉትን ቅድመ ሁኔታዎች... Read more »

ቅርስ ማስመለስ ሌላኛው ኢኮኖሚ ገጽታ

በጥቅምት ወር 2017 እኤአ 1868 በመቅደላ ጦርነት ወቅት የተወሰደው የአጼ ቴዎድሮስ ጋሻ ከ156 ዓመታት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ማስመለስ ተችሏል።በሳለፍነው ታህሳስ ወር 2016 ዓመተ ምህረትም የልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስ ፀጉር፣ ሁለት በብር የተለበጡ ዋንጫዎች፣... Read more »

 በሰዓት ስድስት ሺህ 456 ጊጋ ዋት ኢነርጂ ተመርቷል

– ከዓባይ ግድብ ከአንድ ሺህ 443 ሜጋ ዋት በላይ ኃይል መንጭቷል አዲስ አበባ፡- በ2017 በጀት የመጀመሪያ ሶስት ወራት በሰዓት ስድስት ሺህ 456 ነጥብ 65 ጊጋ ዋት ሰዓት ኢነርጂ መመረቱን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር... Read more »

 ሕገወጥ የምግብና መድኃኒት ምርቶችን ለመቆጣጠር የተጠናከረ ትብብር ያስፈልጋል

አዲስ አበባ፡- ሕገወጥ የምግብና መድኃኒት ምርቶችን ለመቆጣጠር የተጠናከረ ትብብር እንደሚያስፈልግ የአዲስ አበባ ከተማ ምግብ መድኃኒት ባለሥልጣን ገለፁ፡፡ ተቋሙ ትናንትና ባዘጋጀው ከተማ አቀፍ ፎረም ምሥረታ ላይ የባለሥልጣኑ ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ ወይዘሮ ትዕግስት... Read more »

 በክልሉ ከአንድ ነጥብ 5 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት  ላይ የሚገኝ ሰብል ተሰብስቧል

– ከመኸር አዝመራ ከ337 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ይጠበቃል አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ ክልል በመኸር አዝመራ በተለያየ ሰብሎች ከለማው 11 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ውስጥ አንድ ነጥብ 5 ሚሊዮን ሄክታር ላይ የሚገኝ ሰብል መሰብሰብ... Read more »

 በኢትዮጵያ ዴሞክራሲን ለማጽናት የሚደረገውን ጥረት የሚያግዝ ስምምነት ተደረገ

አዲስ አበባ፡- የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ እና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ያደረጉት ስምምነት በሀገሪቱ ዴሞክራሲን ለማጽናት በሚደረገው ጥረት አንድ ርምጃ ወደፊት ለማራመድ የሚያስችል መሆኑን የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ አስታወቀ፡፡ የአፍሪካ... Read more »

 የቡና ጥራትን ለማሳደግ ለአርሶ አደሮች የቴክኖሎጂ ድጋፍ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፡- አርሶ አደሩ ዘመናዊ የቡና ምርት ማዘጋጃ አሠራርና መሣሪያዎችን በመጠቀም የምርት ጥራትን እንዲያሳድግ የተጠናከረ ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን የኦሮሚያ ግብርና ቢሮ ገለፀ፡፡ የኦሮሚያ ግብርና ቢሮ የቡና ልማት እና ጥራት ዳይሬክቶሬት አቶ ታከለ... Read more »

ስምምነቱ የመዲናዋን ሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ለማሻሻል የሚያስችል ነው

አዲስ አበባ፦ የአዲስ አበባ ከተማ ሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ አገልግሎቱን ለማሻሻል የሚረዳውን መተግበሪያ ለማልማት ከአራት ተቋማት ጋር ተፈራረመ። ስምምነቱ በብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም፣ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት... Read more »