አዲስ አበባ ፦ ብልፅግና ፓርቲ በኢትዮጵያዊ ዕሴቶች ላይ በመመሥረት፣ ከሌሎች ሐሳቦች በመማር፣ በገቢር ነበብ መንገድ የሚጓዝ እንጂ የርዕዮተ ዓለም እሥረኛ እንዳልሆነ የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ። ፓርቲው ኢትዮጵያ... Read more »
አዲስ አበባ፡– በግብርናው ዘርፍ ያሉትን እምቅ አቅሞች በመለየት ወደ ተግባር በመግባት በአጭር ጊዜ አስደናቂ ለውጦች መመዝገባቸውን የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ አገልግሎቱ ሁለንተናዊ ብልፅግናን ለማረጋገጥ በመንግሥት ተቀርፆ ሥራ ላይ የዋሉ የመንግሥት ፖሊሲና... Read more »
አዲስ አበባ፡-በከተሞች ያለው የኤች አይቪ የስርጭት መጠን ከገጠር አካባቢዎች በሰባት እጥፍ እንደሚልቅ በጤና ሚኒስቴር የኤች አይቪ ኤድስ መከላከልና መቆጣጠር መሪ ሥራ አስፈፃሚ ዘርፍ ያገኘነው መረጃ ጠቁሟል፡፡ እንደ ሚኒስትር መሥሪያ ቤቱ ገለፃ የኤች... Read more »
አዲስ አበባ፡– የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ከብሔራዊ ጥቅም ጋር በፅኑ የተሳሰረ መሆኑን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሠላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባል አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ፡፡ የባሕር በር ለማግኘት የሚደረገው... Read more »
የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጨምሮ 25 የዓለማችን ግዙፍ አየር መንገዶች ኅብረት የሆነው “ስታር አላያንስ” የ2024 ዎርልድ ትራቭል አዋርድ ላይ ምርጥ የአየር መንገዶች ኅብረት በሚል ተሸልሟል፡፡ “ስታር አላያንስ” ውድድሩን ሲያሸነፍ ይህ ለ5ኛ ተከታታይ ዓመት... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኅዳር ወር የመጨረሻዎቹ አስር ቀናት በደቡብ ምዕራብና በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የደቡብ አጋማሽ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ ዝናብ እንደሚኖር የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ለኢትዮጵያ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአማራ ክልል ኢንዱስትሪዎች የሚያጋጥማቸውን የመሠረተ ልማትና የፋይናንስ ክፍተቶች የማስተካከል ሥራ እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ከተሞችና መሠረተ ልማት ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ከፍተኛ አመራር አባላት በወረታ ከተማ የሚገኙ የኢንዱስትሪ መንደሮችን ጎብኝተዋል። በምክትል ርዕሰ... Read more »
በኢትዮጵያ የሚገኙ ከ80 በላይ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በባሕላዊ አለባበስ ደምቀው፤ በተለያዩ ጌጦች አጊጠው፤ በባሕላዊ ሙዚቃቸውና ውዝዋዜያቸው እያዜሙና እያሳዩ፤ በየቋንቋቸው እየተናገሩ፣ እየተግባቡ በጉራማይሌ ውብት ኅዳር 29 ቀን ያከብራሉ፡፡ የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን የብዙኃን... Read more »
አዲስ አበባ፡– አብዛኛዎቹ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ጋር በትብብር በመሥራት ላይ እንደሚገኙ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ አሁንም ለቀሩት ለተወሰኑ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የትጥቅ ትግል ለሚያደርጉ አካላት ሁሉ ጥሪ አቅርቧል፡፡ የኢትዮጵያ... Read more »
አዲስ አበባ፡– ለመጪው ትውልድ የተሻለች አፍሪካን ለመፍጠር አሕጉራዊ አጋርነትን ማጠናከር ወሳኝ ነው ሲሉ የሠላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዱዓለም ገለጹ፡፡ የአፍሪካ አሕጉራዊ የሠላም ኮንፈረንስ “የበለፀገችና ሠላማዊ አፍሪካን እንገንባ” በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ... Read more »