አዲስ አበባ፡- የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል የአንድነት፣ የሠላም፣ የመቻቻል እንዲሁም የኅብረ-ብሔራዊነት ቀለም መገለጫ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በዓሉን አስመልክቶ ትናንት ባስተላለፈው መልዕክት፤ የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በየዓመቱ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ከግልና ከአንድ አካባቢ መሻትና ፍላጎት ይልቅ ለኢትዮጵያ ብልፅግና እና እድገት በጋራ መቆም ክብር ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 19ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች... Read more »
ወጣት መኮንን ብሩ የአዳማ ከተማ ነዋሪ ነው። ወጣቱ ጥሮ ግሮ ነገውን ብሩህ ለማድረግ ያልሞከረው የሥራ ዘርፍ የለም። በወጣት ክንዱ ሞፈር ጨብጦ አርሷል። አለት ሰንጥቆ ካባ ድንጋይ በማውጣትና በመጫን ላቡን አንጠፍጥፏል። ቀን ሀሩሩ፤... Read more »
አዲስ አበባ፡-በሀገራዊ ለውጡ የተመዘገቡ ድሎችንና የብልፅግና ጉዞን ለማስቀጠል ብሔራዊ ትርክት ግንባታን ማጠናከር እንደሚገባ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ገለጸ፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር 19ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን አስመልክቶ በአርባ ምንጭ... Read more »
– በተለያዩ የሙያ መስኮች ያሠለጠናቸውን 450 ተማሪዎች አስመረቀ አዲስ አበባ:- የኢትዮጵያ የአቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ከሀገር አልፎ ለአፍሪካ ብቁ የአቪዬሽን ባለሙያዎችን እያፈራ መሆኑን የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ካሴ ይማም ገለጹ። ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ የሙያ... Read more »
የኢትዮጵያ ስፖርት በሚፈለገው ልክ እንዳያድግ ካደረጉ ምክንያቶች አንዱ የስፖርት መሠረተ ልማቶች እጥረት መሆኑ ይገለጻል:: ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መንግሥት በየአካባቢው አነስተኛ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎችን እየገነባ ይገኛል:: ይሁን እንጂ ካለው ሰፊ ፍላጎት አንፃር ብዙ... Read more »
ኢትዮጵያ ከ76 በላይ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቤት ናት:: ይህም የብዙ ባሕል፣ ቋንቋ፣ ሃይማኖት፣ ባሕል እና እሴት ባለቤት አድርጓታል:: ኅዳር 29 ቀን 1987 ዓ.ም የፀደቀው የኢፌዴሪ ሕገመንግሥት ለብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች እውቅና ሰጥቷል:: ራሳቸውን... Read more »
አዲስ አበባ ፦ ፌዴራሊዝም የኢትዮጵያ አሻጋሪ ሥርዓት ሆኖ እንዲቀጥል መሥራት የሁሉም ኃላፊነት እንደሆነ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈጉባኤ ወይዘሮ ዛህራ ኡመድ አስታወቁ። ለውጡ አራት የፖለቲካ ፓርቲዎች ብቻ የሀገር ባለቤት የሆኑበትን ሀገራዊ እውነታ... Read more »
አዲስ አበባ፡– በባህር ዳር ከተማ 22 ነጥብ አምስት ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የኮሪደር ልማት ለመስራት ታቅዶ ከዚህ ውስጥ ሶስት ኪሎ ሜትሩን ለማጠናቀቅ ጥብቅ ክትትል እየተደረገ እንደሆነ በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ገለጸ፡፡ በባህር ዳር... Read more »
አዲስ አበባ፦ ሁለተኛው የምሥራቅ አፍሪካ የጥበብና ባህል ፌስቲቫል በሀገራቱ መካከል አንድነትንና ትብብርን የሚያጠናክር መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ገለጸ። ፌስቲቫሉ “ጥበብና ባህል ለቀጣናዊ ትብብር” በሚል መሪ ቃል ከጥር 15 እስከ 18 በአዲስ አበባ... Read more »