‹‹ሀገርን መወከል ከባድ ሃላፊነትና ስራ ነው›› የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴት ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነ ገበየው

የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴት ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነ ገበየው አዲስ ለተሸሙትና ለነባር አምባሳደሮች በተዘጋጀው ስልጠና መድረክ ላይ ሀገርን መወከል ከባድ ሃላፊነትና ስራ እንደሆነ ተናገሩ፡፡ ይህ ስልጠና በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ የሚያተኩር ሲሆን በዋናነት ግን... Read more »

የኢህአዴግ ወጣቶች ሊግ ለሚያስተላፋቸው ውሳኔዎች ተግባራዊነት በጋራ እንደሚሰሩ አጋር ሊጎች ገለጹ

ሐዋሳ፡– የኢህአዴግ ወጣቶች ሊግ ወጣቱ በአገሩ ሁለንተናዊ እድገት ውስጥ ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆን ለማስቻል ለሚያሳልፋቸው ውሳኔዎች ተፈጻሚነት ድጋፋቸው እንደማይለይ አጋር ሊጎች ተናገሩ፡፡ በአራተኛው የኢህአዴግ ወጣቶች ሊግ ጉባኤ ላይ ተገኝተው የአጋርነት መልዕክታቸውን ባስተላለፉበት ወቅት... Read more »

 የዛሬ ጥረታችን ለነገው ፍሬያችን!

አገራችን ካለፉት ዘጠኝ ወራት ወዲህ በአዲስ የለውጥ ጎዳና ላይ መሆኗ  ይታወቃል፡፡ ይህ ለውጥ ደግሞ አገሪቱን የሚመራው ፓርቲ በምርጫ ተሸንፎ ወይም በመንግስት ለውጥ የመጣ አይደለም፡፡ በመላው የአገሪቱ ህዝብ ግፊት እና ገዢው ፓርቲ ውስጥ... Read more »

ባለቤቶቹ ሳያውቁ በቤት ቁጥራቸው ለ94 ሰዎች መታወቂያ መሰራቱ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- የቤት ባለቤቶቹ ሳያውቋቸው በማህደራቸውና በቤት ቁጥራቸው ለ 94 ሰዎች መታወቂያ እንደወጣላቸው ማረጋገጥ መቻሉን በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ ሶስት አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የወረዳው ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ዋስይሁን ባይሳ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ... Read more »

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ ጋሬጣዎች

በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች የተገነቡና አገልግሎት መስጠት የጀመሩ ከ50 በላይ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ይገኛሉ፡፡ ከነዚህ የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ አንዳንዶቹ ሙሉ ለሙሉ ሳይጠናቀቁ ተማሪዎችን በመቀበል ያስተናግዳሉ፡፡ በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተገንብተው አገልግሎት መስጠት... Read more »

“በአገሪቱ የእኩልነት እንጂ ነጻ የመውጣት ጥያቄ አልነበረም”• ዶክተር ብርሃነመስቀል አበበ

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ለበርካታ ዓመታት ሲካሄድ የህዝብ ጥያቄ የእኩልነት እንጂ ነጻ የመውጣት ጥያቄ እንዳልነበር የሕግና ፖሊሲ ጥናት ባለሙያ የሆኑት ዶክተር ብርሃነመስቀል አበበ ገለጹ። አሁን ላይ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከማንነት ወደ አስተሳሰብ ፖለቲካ መሸጋገር... Read more »

በኢትዮጵያዊነት ህብር ውስጥ ሰላምን የማረጋገጥ ኃላፊነት ጅማሮ

ህብረ ብሄራዊነት በጉልህ የሚታይባት ከመሆኑ ጋር ተያይዞ “ትንሿ ኢትዮጵያ” በሚለው ቅጽል ስሟ ትጠራለች፤ ማራኪ የአየር ጸባይ፣ ውብ ጎዳናዎች፣ ለዓይን በሚስብ ባለቀለም አልባሳት የተዋቡ ህዝቦችና የሰው ብቻ ሳይሆን የአእዋፍን ልብ አሸፍቶ በዙሪያው ያሰፈረ... Read more »

የአየር መንገዱ ማርሽ ቀያሪ ፕሮጀክቶች

ከ72 ዓመታት በፊት በግርማዊ ቀዳማዊ ዓጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግስት ጉዞውን ጥልቅ ራዕይ ይዞ ጀመረ። ዲሲ 3 በምትባል አውሮፕላን ከአዲስ አበባ በአስመራ አቋርጦ ወደ ግብጽ ካይሮ በረራውን አሃዱ ብሎ የተነሳው የኢትዮጵያ አየር... Read more »

ሁሉም ያልፋልን በተግባር

አንድ ራቅ ያለ ጉዞ የሚወድ ነጋዴ ነበር። እናም በመንገዱ ሁሉ የሚገጥመው ያስገርመዋል። ይህ የመጣው ደግሞ ሩህሩህ በመሆኑ የተነሳ ነው። በተለይ የሚያሳዝን ነገር ሲመለከት ያለቅሳል። የተመለከተው ሰውም  «ሁሉም ያልፋል አትዘን» ይሉታል። ከዕለታት በአንድ... Read more »

እንደ ተርጓሚው ፍቺው ለየቅል የሆነው የመሬት ጉዳይ

የመሬት ጉዳይ ለእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ትልቅ ቦታ አለው። አራሽ ገበሬው ምርት ቢያዘጋጅ ያለመሬት አይሆንም፣ ሰራተኛውም ቢሆን ቦታ ቤት ለመስራት መሬት ስለሚሻ ለመሬቱ ያለው ግምት ከፍተኛ ነው። አንድ ኢትዮጵያዊ ከተወለደ ጀምሮ መሬቴ እያለ ኖሮ... Read more »