
አዲስ አበባ፡- አፍሪካ በዓለም የፋሽን ኢንዱስትሪ ያላት የገበያ ድርሻ ከአምስት በመቶ በታች በመሆኑ፤ ድርሻውን ለማሳደግና የሥራ ዕድል ለመፍጠር የዘርፉን አቅም ሙሉ ለሙሉ መጠቀም እንደሚገባ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ። የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች... Read more »

በጥንታዊው ዲማ ጊዮርጊስ፣ በደብረ ኤልያስ እና በመርጦ ለማርያም ያሉ ከአልማዝ፣ ከወርቅ እና ከብር የተሠሩ ቅርሶች በግርምት እስኪያፈዙን ድረስ በስስት ዓይተናቸዋል። ቅርሶቹን ከጠላትና ከሌባ ጠብቀው እስከአሁን ላቆዩዋቸው አባቶች ምስጋና ብቻ ሳይሆን ሽልማትም ይገባቸው... Read more »
በአፍሪካ ሕብረት ጽሕፈት ቤት ውስጥ የቀድሞው የኢትዮጵያ ንጉሥ አጼ ኃይለሥላሴ ሐውልት ሥራ ተጠናቆ ለምረቃ ዝግጁ ሆኗል። ንጉሡ በአፍሪካ አንድነት ድርጅት (የአሁኑ የአፍሪካ ሕብረት) ምስረታም ሆነ የአፍሪካ ሃገራትና ህዝቦች ከቅኝ ግዛት ለመውጣት በተደረገው... Read more »

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያን የግብርና ምርቶች ልዩ ጣዕም በዓለም ዙሪያ ለማስተዋወቅ «ኢትዮጵያ፡- የጣዕም መገኛ» የሚለው ስያሜ መለያ ሆነ፡፡ በንግድና በቱሪዝም አማካኝነት የአገሪቱን የግብርና ምርቶች ልዩ ጣዕም በዓለም አቀፍ ደረጃ ለማስተዋወቅና ከዘርፉ ተጠቃሚ ለመሆን... Read more »

አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ ያሉ ህገወጥ ንግድ ስርዓት እንዲይዝ በማድረግ በከተማዋ ላይ እያሳደረ ያለውን ተጽእኖ ለመቅረፍ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ እና የሥራ ዕድል ፈጠራ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የአህጉሪቱን የሳይበር ደህንነት ተግዳሮቶችን ለመከላከል የሳይበር ደህንነት ባለሙያዎች ቡድን በማቋቋም ላይ መሆኑን የአፍሪካ ህብረት የመሰረተ ልማትና ኤነርጂ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዶክተር አቡዛይድ አማኒ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ እንዳብራሩት፤ የሚቋቋመው የባለሙያዎች... Read more »

አዲስ አበባ፡- አርሶ አደሩ ባመረተው ምርት በገበያ ላይ ፍትሐዊ ተጠቃሚ እንዲሆንና የመደራደር አቅሙን ለማጎልበት ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የፌዴራል ህብረት ሥራ ኤጀንሲ ደግሞ የአርሶ አደሩን ኑሮ ለማሻሻል የሚያስችሉ ተግባራት... Read more »

አዲስ አበባ፦ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለማናቸውም ጥያቄዎች አፋጣኝ ምላሽ መስጠት፣ በጊዜ የሚፈቱትን ፈጥኖ መፍታት፣ በሂደት የሚፈቱት ላይ ቀነ ገደብ በማስቀመጥና ግልጽነት በመፍጠር የሚከሰቱ አለመረጋጋቶችን መቀነስ እንዲሰሩ ተጠየቀ፡፡ የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል... Read more »

አዲስ አበባ፦ ግብር የሁሉም ህብረተሰብ ጉዳይ መሆኑን ማህበረሰቡ እንዲያውቅና የተለያዩ የባለድርሻ አካላትም የበኩላቸውን እንዲወጡ ለማድረግ በታህሳስ ወር የተጀመረው የግብር ንቅናቄ ተጠናክሮ ቀጥሏል። የገቢዎች ሚኒስትር ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ትናንት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የተጀመረውን... Read more »

አዲስ አበባ፦ ኢትዮጵያ በ2011 በጀት አመት የመጀመሪያ ግማሽ አመት ከበይነ መንግስታት(መልቲላተራል) እና ከመንግስታት ትብብር (ባይላተራል) 85 ነጥብ 629 ቢሊዮን ብር ብድርና እርዳታ መገኘቱ ተገለጸ፡፡ 57 ነጥብ 55 ቢሊዮን ብር ለፕሮጀክቶችና ፕሮግራሞች ማስፈጸሚያ... Read more »