
የኦስትሪያው ቻንስለር እና የወቅቱ የአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ሊቀመንበር ሳባስቲያን ኩርዝ ህዳር 27/ 2011 ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ፡፡ በክቡር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በተደረገላቸው ግብዣ መሰረት አገራችንን የሚጎበኙት ቻንስለሩ በሁለትዮሽ እና በቀጠናው... Read more »

አዲስ አበባ፡- የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በሰሜን ሸዋ ዞን ሞረትና ጅሩ ወረዳ ያደረጉት ጉብኝት በወረዳው ህዝብ ካሳደረው ደስታ ባለፈ በመላው የዞኑ ህዝብ ዘንድ ተስፋና መነቃቃትን የፈጠረ መሆኑን የዞኑ አስተዳዳሪ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ... Read more »

ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በጠላትነት ከመፈራረጅ ወጥተው ወዳጅነት ከመሠረቱ ወራት ተቆጥረዋል፡፡ የእነዚህ አገራት ወዳጅነት መጠናከር ደግሞ በምስራቅ አፍሪካ ያለውን ዲፕሎማሲ እና ተያያዥ ሁኔታዎችን እንደቀየረ ይታመናል፡፡ «የምስራቅ አፍሪካ ፖለቲካ ከበስተጀርባው በርካታ አካላት ያሉበትና አያሌ... Read more »

ኢትዮጵያ የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሃይማኖቶች ተቻችሎ በሠላም አብሮ የመኖር ምሳሌነቷን ያሳየች፣ በብዝሃነት አጊጣ የተፈጠረች ውብ አገር ብትሆንም፤ ይሄን ውበቷን የሚያጠለሹ በርካታ ክስተቶች መስተዋል ከጀመሩ ውለው አድረዋል፡፡ የእኩይ ዓላማ ባለቤቶች ፀረ ሰላም እንቅስቃሴ ሳቢያ... Read more »

ባሌሮቤ፦ በአርሶ አደሮች መካከል ፉክክርን የሚያስተናግድ የገበያ ሥርዓት አለመፈጠሩ ከፍተኛ ቅሬታ እየፈጠረ መሆኑ ተገለጸ። በኦሮሚያ ክልል ከህዳር 22 እስከ 23 ቀን 2011ዓ.ም የሚከበረው የአርሶ አደሮች የመስክ ቀን በባሌሮቤ ዞን ሲናና ወረዳ በተከበረበት... Read more »

ጊዜው ከጥቂት ወራት በፊት ነው። ተሾመ አየለ (ባላገሩ) ባቋቋመው ባላገሩ አስጎብኚ ድርጅት አማካኝነት ሰዎችን ይዞ በቱሪስት መኪና እየተጓዘ ነው። ጎብኚዎቹ ደግሞ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያውያን ናቸው። የአገራቸውን ብርቅዬ እንስሳት እና... Read more »

ጎንደር፦ በህግ እና በህክምና ትምህርቶች ላይ የተቀመጠው የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና ውጤታማ መሆኑ ስለታመነበት፤ በሌሎች የትምህርት አይነቶች በፍጥነት ተግባራዊ ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ሰሞኑን በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የመላ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የአካል ጉዳተኞችን ተጠቃሚ ለማድረግ ያለመ ዓለም አቀፍ ዘመቻ በኢትዮጵያ ይፋ ተደረገ፤ ዘመቻው በአገሪቱ ያሉ አካል ጉዳተኞችን ይበልጥ ትኩረት እንዲሰጣቸው ያስችላል ተብሏል። የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አገሪቱ አቅጣጫ ጠቋሚና ችግሮችን አመላካች የመገናኛ ብዙኃን እንደሚያስፈልጋት ገልጸዋል። ነገር ግን በዚህ ደረጃ ለህዝብ ጥቅም የሚሰራና ዴሞክራሲያዊ ብሔርተኝነትን የሚሰብክ መገናኛ ብዙኃን እየተፈጠረ እንዳልሆነ ምሁራን ይናገራሉ። በብሮድካስት... Read more »

‹‹ እባብ ተንኮሉን አይቶ እግር ነሳው›› አሉ፡፡ እንዲያው ይህን ተንኮሌን አይቶ ድሃ አደረገኝ እንጂ እኔ ሀብታም ብሆን ኖሮ ለማስታወቂያ አምስት ሳንቲም አልከፍልም ነበር፡፡ የምር ግን በማስታወቂያ ስለተነገረ የሚገዛ ምርት አለ? እኔ ዕቃ... Read more »