አዲስ አበባ፡- በዘመናዊም ሆነ በባሕላዊ ሕክምና አሰጣጥ ዙሪያ የሚሠሩ ማስታወቂያዎችን ሥርዓት ለማስያዝ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ የአዲስ አበባ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን አሳሰበ፡፡ ባለሥልጣኑ በጤናና ጤና ነክ ማስታወቂያ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአዲሱ የንብረት ታክስ ረቂቅ አዋጅ መሠረት ጥቅም ላይ ያልዋለ መሬትና ተጠናቀው አገልግሎት በማይሰጡ ሕንጻዎች ላይ ከፍተኛ የንብረት ታክስ እንዲከፍሉ ሊደረግ መሆኑን የኢፌዴሪ ገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ገንዘብ ሚኒስቴር እና የከተማና መሠረተ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በሚቀጥሉት አስር ቀናት በአብዛኛዎቹ የሀገሪቷ ክፍሎች ላይ የሚኖረው ደረቅ የእርጥበት ሁኔታ ለመኸር ሰብል ስብሰባ አመቺ ሁኔታን የሚፈጥር መሆኑን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስትቲዩት አስታወቀ፡፡ ኢንስትቲዩቱ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በላከው መረጃ እንደገለጸው፤ በቀጣዮቹ... Read more »
– በአዲስ አበባ ሁለተኛ ዙር የፖሊዮ ክትባት ተጀመረ አዲስ አበባ፦ የልጅነት ልምሻን (ፖሊዮን) ስጋት መከላከል የሚቻለው በመደበኛነት እና በዘመቻ መልክ የሚሰጠውን ክትባት ሁሉም ሕጻናት መከተብ ሲችሉ እንደሆነ የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ አስታወቀ።... Read more »
አዲስ አበባ፡- የጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ የረጅም ጊዜ ጥበቃና ልማት አስተዳደር የአጋርነት ስምምነት መፈራረሙ የፓርኩ ችግሮች እንዲፈቱ፣ በትራንስፖርትና በሌሎች መሠረተ ልማቶች ተደራሽ እንዲሆን በር እንደሚከፍት የቱሪዝም ሚኒስትር ሠላማዊት ካሣ አስታወቁ፡፡ ስምምነቱ የተፈረመው ከጋምቤላ... Read more »
– የአፍሪካ ኅብረት፣ ኢጋድና የአውሮፓ ኅብረት የሁለቱን ሀገራት ስምምነት አድንቀዋል አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያና ሶማሊያ የደረሱበትን ስምምነት በፍጥነት ተግባራዊ ሊያደርጉ እንደሚገባ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ገለጹ፡፡ የሁለቱን ሀገራት ስምምነት የአፍሪካ... Read more »
ዜና ትንታኔ ኢትዮጵያ የራሷ የባሕር በር ሳይኖራት የወጪ ገቢ ንግዷን ከ90 በመቶ በላይ በጅቡቲ ወደብ እያከናወነች በአፍሪካ ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት እያስመዘገቡ ካሉ ሀገራት ተርታ ተሰልፋለች፡፡ የባሕር በር አማራጮችን ማብዛት ብትችል ደግሞ ኢኮኖሚያዊ... Read more »
– በምርት ዘመኑ ከአንድ ነጥብ ስድስት ሚሊዮን ቶን በላይ የቡና ምርት ይጠበቃል አዲስ አበባ፡- በ2017 የምርት ዘመን ከ800 ሺህ ቶን በላይ የቡና ምርት መሰብሰቡን የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡ በምርት ዘመኑ ከአንድ... Read more »
– የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ምክክር በስምምነት ተጠናቀቀ አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ፍላጎት ደኅንነቱ የተረጋገጠ እና አስተማማኝ የባሕር በር ሠላማዊ በሆነ እና ሁሉንም ጎረቤቶቻችንን ተጠቃሚ በሚያደርግ መንገድ ማግኘት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኮሪደር ልማት የሀዋሳ ከተማን ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የከተማዋ ምክትል ከንቲባና ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ አጋና ነቶ አስታወቁ። ምክትል ከንቲባው አቶ አጋና ነቶ በተለይ ለአዲስ... Read more »