
አዲስ አበባ፦ በአገሪቱ የኮንስትራክሽን ሥራዎች በአማካይ በጊዜ ሰንጠረዥ 400 በመቶና በወጪ በጀት ደግሞ 156 በመቶ ከታቀደው በላይ አንድ ፕሮጀክት ለማጠናቀቅ እየወሰዱ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ኮንስት ራክሽን ፕሮጀክት ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና... Read more »

በዲላ ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይንስ ኮሌጅ የታሪክና የዓለም አቀፍ ጉዳዮች መምህርና ተመራማሪ ዶክተር አብዱ መሃመድ አሊ ትውልዳቸውና ዕድገታቸው ደሴ ሲሆን ከአማራና ትግራይ ወላጆች እንደተገኙ ይናገራሉ፡፡ ሁለቱንህዝቦች እንዲህ ሲሉም ገልጸዋቸዋል፤ ‹‹አንድ ትግራዋይ ለእኔ ፊቱን... Read more »

የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከወራት በፊት ለጉብኝት ፓሪስ በነበሩበት ወቅት ለመፍረስ አደጋ የተጋለጠውን የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ለመታደግ የገቡላቸውን ቃል አክብረው መጋቢት ሶስት ቀን 2011ዓ.ም ቅርሱ በሚገኝበት... Read more »

xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »
መግቢያ ኢትዮጵያዊያን ከመለያየት ይልቅ አንድነትን፤ ከመራራቅ ይልቅ መቀራረብን እና ከጥላቻ ይልቅ ፍቅርን በመምረጣቸው የሀገራቸውን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ሲባል በተለያዩ ጊዜ በውጭ ወራሪዎች እና ተስፋፊዎች የተቃጣባቸውን አደጋ በጋራ መመከት ችለዋል። ኢትዮጵያ ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት... Read more »

የሰው ልጅ ህልውና/መኖር ሲታሰብ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ መሬት ነው። መሬት ለሰው ልጅ ሁለንተና መገለጫው ነው። መኖሪያው፤ የምግብና የእስትንፋስ ምንጩ፤ የምንነትና የማንነት መታወቂያው ነው። በተለይ እንደ ኢትዮጵያ ባሉ በአብዛኛው የህዝባቸው የኑሮ መሰረት በግብርና... Read more »

እናቴ ደህና ዋይ ብሎ ተሰናበተኝ። ሶስት ሺህ አራት መቶ ብር አስራት ለቤተ ክርስቲያን በስሜ ስጡልኝ ፤እኔ ቸኩያለሁ ብሎ አባቱን ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ድረስ ሸኝቶት፤ እርሱ መኪናውን እያሽከረከረ ወደ መስሪያ ቤቱ፤ ቀጥሎም ተሽከርካሪውን... Read more »

አዲስ አበባ፦ በቀጣይ ሁለት ዓመታት ይገነባሉ የተባሉት ሦስት አዳዲስ የኢንዱስትሪ ፓርኮች በሰመራ፣ በአይሻና በአሶሳ ከተማ የሚገነቡ መሆናቸውን አቶ አማረ አስግዶም የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ ተናግረዋል። ምክትል ዋና ሥራ... Read more »

ኢትዮጵያ የመሬት አጠቃቀሟ ሳይንሳዊና ምክንያታዊ ባለመሆኑ፤ እንዲሁም ወጥ አገር አቀፍ ፖሊሲና የአሰራር ስርዓት ባለመዘርጋቷ እድገቷ እየተጓተተ መሆኑን ምሁራን ተናገሩ። በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የመሬት አስተዳደር ትምህርት ክፍል ዲንና የዘርፉ ምሁር ዶክተር በላቸው ይርሳው፤... Read more »

አዲስ አበባ፡- የአራተኛው የህዝብና ቤት ቆጠራ ዝግጅት በመጠናቀቅ ላይ መሆኑን ማዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጀንሲ አስታወቀ። እስከአሁን ባለው ሂደት በህዝብና ቤት ቆጠራው ዙሪያ ህዝቡን ለማስገንዘብ የተሠራው የቅስቀሳ ሥራ የተፋዘዘ እንደሆነም ተመልክቷል። የማዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጀንሲ... Read more »