በፍትህ ዘርፉና በፖለቲካው መስክ በነበራቸው ቆይታ ለአቋማቸውና ላመኑበት ጉዳይ ባላቸው ቆራጥነት በፅናት ተምሳሌትነት ይቆጠራሉ፡፡ በተለይም በአገሪቱ ፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ የመንግስትን ህፀፆች በድፍረት በመግለፅ ለዜጎች ፍትሃዊ ተጠቃሚነት መረጋገጥ በከፈሉት ዋጋ ምክንያት በበርካቶች ዘንድ... Read more »
የልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ህጻናትን በመድፈርና በግድያ ወንጀል የተጠረጠሩ ሁለት ግለሰቦች ላይ የ10 ቀን ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ሰጥቷል። ከሀምሌ 26 እስከ 30 ቀን 2010 ዓ.ም በጂግጂጋና በአካባቢው በተፈጸመ ወንጀል ህጻናትን በመድፈርና... Read more »
ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ የኢትዮጵያ ጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹምና የዘመቻ መምሪያ ኃላፊ ናቸው፡፡ በወቅታዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከእርሳቸው ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡ የፈረሰው የኢትዮጵያን ባሕር ኃይል መልሶ በማቋቋሙ ዙሪያ፤ በቅርቡ በቤተመንግሥት... Read more »
የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ የ125 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ማድረጉ ተገልጿል። የአፍሪካ ልማት ባንክ በኢትዮጵያ መሰረታዊ አገልግሎቶችን ለማሻሻል የሚደረገውን ጥረት ለመደገፍ የሚውል፥ የ125 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ማድረግ የሚያስችል ስምምነት ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር ተፈራርሟል።... Read more »
መከባበር፣ መተማመን ብሎም መተጋገዝ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎችን በአብሮነት ብዙ መንገድ ሊያስኬዳቸው ከማስቻሉም በላይ የእርስ በእርስ መግባባትንም ለመፍጠሩ አጠያያቂ አይደለም፡፡ ኢትዮጵያውያን በዚህ ዓይነት መንገድ የእርስ በእርስ መደጋገፍን አስቀጥለው ለዘመናት አብረው ዘልቀዋል፡፡ አሁን አሁን... Read more »
የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ አምስተኛ የምድብ ጨዋታ በሳምንቱ መጨረሻ ተካሂዶ ኢትዮጵያ በጋና በሜዳዋ 2-0 ተሸንፋ ወደ ካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ የማለፍ እድሏ «የማይቻል» በሚመስል መልኩ ሲጠብ ጥቋቁር ከዋክብት ደግሞ ወደ አፍሪካ ዋንጫው ለማለፍ ከጫፍ... Read more »
የዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር የወርቅ ደረጃ ከሰጣቸው ታላላቅ የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድሮች አንዱ የሆነው የፎኮካ ማራቶን ከሳምንት በኋላ በጃፓን ይካሄዳል፡፡ በዚህ ውድድር የሚፎካከሩ የዓለማችን ጠንካራ አትሌቶች ስም ከወዲሁ ይፋ እየተደረገ የሚገኝ... Read more »
የአሜሪካ ሴኔት ውጭ ግንኙነት ኮሚቴን የሚመሩት የሪፐብሊካንና የዲሞክራቲክ መሪዎች በሳኡዲው ጋዜጠኛ ካሾጊ ግድያ ላይ ሁለተኛ ዙር ምርመራ እንዲደረግ በመጠየቅ ደብዳቤ መላካቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ፕሬዚዳንት ትራምፕ በሳኡዲው ጋዜጠኛ ካሾጊ በቱርክ የሳኡዲ ቆንስላ ጽህፈት... Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ወደ አመራርነት ካመጧቸው እንስቶች መካከል የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወይዘሮ መአዛ አሸናፊ አንዷ ናቸው፡፡ ከእርሳቸው ጋር ያደረግነውን ቃለ ምልልስ እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡ መልካም ንባብ፡፡ አዲስ ዘመን፡- ወይዘሮ መአዛ... Read more »
የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ለተለያዩ የሚዲያ አካልት የተቋሙን ባለአንድ ገጽ እቅድ አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የህዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዝናቡ ቱኑ ጋዜጣዊ መግለጫውን በሰጡበት... Read more »