«ሕገ መንግስቱ ፈጽሞ ባይለወጥም ማሻሻል ግን ተገቢ ነው የሚል እምነት አለኝ»

አስመራ ከተማ የተወለዱት ዶክተር ፋሲል ናሆም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በህግ ትምህርት የመጀመሪያ ዲግሪ በማዕረግ አግኝተዋል፡፡ አሜሪካ በሚገኘው የይል ዩኒቨርሲቲ የህግ ትምህርት ቤትም ሁለተኛና ሶስተኛ ዲግሪያቸውን ይዘዋል፡፡ እኝህ አንጋፋ የህገ መንግስት ምሁር ከቀድሞው... Read more »

አፍሪካን አረንጓዴ የማድረግ ውጥንና የኢትዮጵያ ድርሻ

አፍሪካን ዳግም አረንጓዴ ማድረግ (Regreening Africa) ፕሮጀክት በአውሮፓ ህብረት የገንዘብ ድጋፍ አማካኝነት እ.ኤ.አ ከ2017 አስከ 2022 ለአምስት ዓመታት  ኢትዮጵያን ጨምሮ በስምንት የምዕራብና ምሥራቅ አፍሪካ ሃገራት ተግባራዊ ይሆናል፡፡ ፕሮጀክቱ በኢትዮጵያ፣ ጋና፣ ኬንያ፣ ማሊ፣... Read more »

የሶሪያው የእርስ በእርስ ጦርነትና ጦሱ

  ዓለማችን በእርስ በርስ ፍጅት ትናወጥ ዘንድ የታዘዘ ይመስል ‹‹እዚህ ቦታ ቀረ›› ሊባል በማይቻል ደረጃ ትርምሱ የርስ በርስ ፍጅቱ በማያባራ ሁኔታ ቀጥሎ የእለት ተእለት የመገናኛ ብዙሃን ቀዳሚ ርዕሰ ጉዳይ  በመሆን እነሆ እስከ... Read more »

ለታሪካዊ ምርጫ ምቹ ጎዳና

በአንድ አገር የሚካሄድ ምርጫ ዴሞክራሲያዊ ነው የሚባለው የቅድመ ምርጫ፣ የምርጫ ቀንና ድህረ ምርጫ ያሉ ሂደቶች  ነፃ፣ ፍትሐዊና ተወዳዳሪ ባህሪያትን የተላበሰ ሲሆን ብቻ ነው። የማንኛውም ሀገር የመንግሥት ሥልጣን ሊመነጭ የሚገባውም  ዴሞክራሲያዊ ምርጫ  ተካሂዶ... Read more »

የፖለቲካ ፓርቲዎች ለዴሞክራሲያዊ ምርጫ ዝግጁ መሆን አለባቸው

  ምርጫ ዜጎች የዴሞክራሲያዊ መብቶቻቸውን ከሚተገብሩባቸው መንገዶች አንዱ ነው። ሕዝብ የሥልጣን ባለቤት መሆኑ የሚረጋገጥበትና ለዚህም ቀጥተኛ ተሳትፎ የሚያደርግበት የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ሂደት አካልም ነው፡፡ ሂደቱ የሚከናወነውም ሁለትና ከዚያ በላይ በሆኑ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች... Read more »

ተቋሙ ቅሬታ በቀረበባቸው አንድ ሺህ 582 ተቋማት ላይ ቁጥጥር አካሄደ

  አዲስ አበባ፡- የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ባለፉት ዓመታት የሕግና የአሠራር ክፍተቶች ታይቶባቸዋል በተባሉ አንድ ሺህ 582  ተቋማት ላይ አስፈላጊውን ምርመራ ሲያካሂድ መቆየቱን አስታወቀ። ተቋሙ  ሰሞኑን በአዳማ ከተማ ባካሄደው አገር አቀፍ... Read more »

የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ለሠላም ግንባታ የበኩላቸውን ሚና እንዲያበረክቱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፡-   የኪነጥበብ ባለሙያዎች  ጥበባዊ ሥራዎቻቸውን ተጠቅመው በአገሪቱ ሠላም እንዲሰፍን የበኩላቸውን ሚና እንዲያበረክቱ ጥሪ ቀረበ። «ኪነጥበብ ለሠላም» በሚል መሪ ሐሳብ በቀድሞ የኢትዮጵያ ባህል ማዕከል ትናንት ከኪነጥበብ ባለሙያዎች ጋር በተደረገው ውይይት  የሠላም ሚኒስትሯ... Read more »

የችሎት ዘገባና የጋዜጠኞች ፈተና

ከዓመት በፊት ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኝ አንድ ከተማ በትራፊክ አደጋ ምክንያት ለምስክርነት የተጠራ አንድ ግለሰብ ፍርድ ቤት ሲደርስ ከሰጠው የምስክርነት ቃል በመነሳት በዚያው ቅጽበት የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሳይኖር ወደ ማረሚያ... Read more »

ፓርቲዎች ጠንክረው ለመቆም አብሮነትን ፈጥረው መጣመር

በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ሰፊው መሰብሰቢያ አዳራሽ የመጀመሪያዎቹ ረድፍ ላይ ከተቀመጡት የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች መካከል ዕድል በተሰጠ አጋጣሚ ሁሉ ጥያቄ ለመጠየቅም ሆነ አስተያየት ለመስጠት እጃቸውን ከፍ ያደርጋሉ፡፡ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ጠቅላይ ሚኒስትርና የኢህአዴግ... Read more »

ነባር አመራሮችን በወጣቶች በመተካት ለውጡን ለማሳካት እንደሚሰሩ የአብዴፓ ሊቀመንበር አስታወቁ

የአፋር ብሄራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አብዴፓ) ነባር አመራሮችን በወጣቶች ተክቶ በሀገሪቱ የተጀመረውን የለውጥ ጉዞ ወደ ክልሉ በማውረድ ለማሳካት እንደሚሰራ የድርጅቱ ሊቀመንበር አስታወቁ፡፡ በሰመራ ከተማ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የአብዴፓ ድርጅታዊ ኮንፈረንስ የአቋም መግለጫ... Read more »