የቫይረሱን ስርጭት የመከላከል ኃላፊነታቸውን ያልተወጡ ሊጠየቁ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ በየዓመቱ አዲስ በኤች. አይ.ቪ. ቫይረስ የሚያዙና የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በመቀነስ እ.ኤ.አ በ2020 ለማሳካት የተያዙትን የሦስቱን ዘጠና ግቦች ከማሳካት አኳያ አስፈፃሚ ተቋማት የሚጠበቅባቸውን እየተወጡ ባለመሆኑ ሊጠየቁ እንደሚገባ የፌዴራል ኤች.አይ.ቪ.ኤድስ መከላከልና... Read more »

ከቆዳ ውጤቶች ንግድ 13 ነጥብ 1 ሚሊዮን ዶላር ተገኘ

አዲስ አበባ፡- በጥቅምት ወር 2011 ዓ.ም ወደ ውጭ ከተላኩ የቆዳና የቆዳ ውጤቶች ምርቶች 13 ሚሊዮን ዶላር በላይ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ የኮምዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ብርሃኑ ስርጃቦ ለአዲስ ዘመን... Read more »

እንቦጭንም ጥላቻንም

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች አልፎ አልፎ ችግሮች ሲከሰቱ ይስተዋላል፡፡ እነዚህ ችግሮች ቀላል የማይባል ቁሣዊና ሥነ-ልቦናዊ ችግሮች አድርሰዋል፤በማድረስ ላይም ናቸው፡፡ የዜጎችም ህይወት እንደዋዛ ተቀጥፏል፡፡ የችግሮቹ መንስኤ ዘርፈ ብዙ እና ውስብስብ በመሆኑ... Read more »

የፓርቲዎች ቁጥር መብዛት ማብቂያው እየተቃረበ ይሆን?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ በሀገር ውስጥ ተመዝግበው ከሚንቀሳቀሱት እና በውጭ ሀገራት ሆነው የተለያዩ የትግል አማራጮችን መርጠው ከነበሩት የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ከትናንት በስቲያ ውይይት አድርገዋል፡፡ በወቅቱም በሀገሪቱ ያሉት ከ70 በላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች... Read more »

29 ሺ ሄክታር መሬት ለማልማት የሚያስችለው የወይጦ ግድብ ጥናት በቅርቡ ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ፡-29 ሺ ሄክታር መሬት ለማልማት የሚያስችለው በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን የሚገነባው የወይጦ ግድብ ዝርዝር ጥናት በቅርቡ እንደሚጠናቀቅ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነት እና... Read more »

ሐሰተኛ መረጃ እና ሐሰተኛ የመረጃ ምንጭን በመከላከል አገርን ከጥፋት ማዳን እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- ጋዜጠኞች ሐሰተኛ መረጃ እና ሐሰተኛ የመረጃ ምንጭን በመከላከል ሀገርን ከጥፋት ማዳን እንደሚገባቸው ተገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለዝግጅት ክፍላችን ትናንት በላከው መግለጫ እንዳመለከተው፤ ተአማኒነት የሌለው ዜና (Fake News) እና የእጅ ስልክ... Read more »

ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም!

ሰላም የአለም ፍጥረት ሁሉ መሰረታዊ ፍላጎት ነው፡፡ የሰው ዘር ፣ በጫካ የሚኖሩ እንስሳት፣ በሰማይ የሚበሩ አእዋፋትና በውሃ ውስጥ የሚኖሩ ፍጥረታት በሙሉ የሰላም መኖር ከህልውናቸው ጋር በጥብቅ የተቆራኘ በመሆኑ አጥብቀው ይሹታል፡፡ ሰላም ለሁሉም... Read more »

ተማሪ ያበረደው እሳት

አንድ ወዳጄ የፌስ ቡክ ገጽ ላይ ያየሁት ጽሁፍ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ በሶ ሲበጠብጥ እንጂ አገር ሲበጠብጥ አያምርበትም ይላል። ጽሁፉ ቀልድ አዘል ቢሆንም እውነታነት ደግሞ አለው። ምክንያቱም ከተለያዩ ቦታዎች የመጡ ወጣቶች ስንቃቸውን ቋጥረው፤ ቤተሰባቸውን... Read more »

‹‹ትውልድ የሚገነባው በሐሳብ ነው እንጂ በጉልበት አይደለም›› – ዶክተር ዓብይ አህመድ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር

የኢትዮጵያ ስድስተኛው ዙር ምርጫ በ2012 ዓ.ም እንደሚካሄድ ይታመናል፡፡ ከአገር ውጭ ሆነው በትጥቅም በሐሳብም ሲታገሉ የነበሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ወደ አገር ውስጥ ገብተዋል፡፡ ይህን ተከትሎም ከኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ ጋር በተናጠልም ሆነ በቡድን... Read more »

ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድል ሊሰጥ ነው

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድል ሊሰጥ ነው፡፡ የጎንደር የኒቨርሲቲ ለምስራቅ አፍሪካ ሀገራት አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድል የሚሰጠው ‹‹ከማሰተር ካርድ ፋውንዴሽን›› ጋር በመተባበር ነው፡፡ የጎንደር... Read more »