በአርሶ አደሮች መካከል ፉክክርን የሚያስተናግድ ገበያ አለመኖሩ ቅሬታ ፈጥሯል

ባሌሮቤ፦ በአርሶ አደሮች መካከል ፉክክርን የሚያስተናግድ የገበያ ሥርዓት አለመፈጠሩ ከፍተኛ ቅሬታ እየፈጠረ መሆኑ ተገለጸ። በኦሮሚያ ክልል ከህዳር 22 እስከ 23 ቀን 2011ዓ.ም የሚከበረው የአርሶ አደሮች የመስክ ቀን በባሌሮቤ ዞን ሲናና ወረዳ በተከበረበት... Read more »

ማን ነው ሃበሻ አገሩን አይጎብኝ ያለው?

ጊዜው ከጥቂት ወራት በፊት ነው። ተሾመ አየለ (ባላገሩ) ባቋቋመው ባላገሩ አስጎብኚ ድርጅት አማካኝነት ሰዎችን ይዞ በቱሪስት መኪና እየተጓዘ ነው። ጎብኚዎቹ ደግሞ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያውያን ናቸው።     የአገራቸውን ብርቅዬ እንስሳት እና... Read more »

የመውጫ ፈተና በተለያዩ ትምህርቶች ተግባራዊ ሊደረግ ነው

ጎንደር፦ በህግ እና በህክምና ትምህርቶች ላይ የተቀመጠው የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና ውጤታማ መሆኑ ስለታመነበት፤ በሌሎች የትምህርት አይነቶች በፍጥነት ተግባራዊ ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ሰሞኑን በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የመላ... Read more »

አካል ጉዳተኞችን የሚያግዝ ዓለም አቀፍ ዘመቻ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፡- የአካል ጉዳተኞችን ተጠቃሚ ለማድረግ ያለመ ዓለም አቀፍ ዘመቻ በኢትዮጵያ ይፋ ተደረገ፤ ዘመቻው በአገሪቱ ያሉ አካል ጉዳተኞችን ይበልጥ ትኩረት እንዲሰጣቸው ያስችላል ተብሏል።     የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ... Read more »

ከዴሞክራሲያዊ ብሔርተኝነት በተቃራኒ የቆሙ መገናኛ ብዙኃን

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አገሪቱ አቅጣጫ ጠቋሚና ችግሮችን አመላካች የመገናኛ ብዙኃን እንደሚያስፈልጋት ገልጸዋል። ነገር ግን በዚህ ደረጃ ለህዝብ ጥቅም የሚሰራና ዴሞክራሲያዊ ብሔርተኝነትን የሚሰብክ መገናኛ ብዙኃን እየተፈጠረ እንዳልሆነ ምሁራን ይናገራሉ።   በብሮድካስት... Read more »

የአልኮል ማስታወቂያ ቢቀር ማነው ተጠቃሚ?

‹‹ እባብ ተንኮሉን አይቶ እግር ነሳው›› አሉ፡፡ እንዲያው ይህን ተንኮሌን አይቶ ድሃ አደረገኝ እንጂ እኔ ሀብታም ብሆን ኖሮ ለማስታወቂያ አምስት ሳንቲም አልከፍልም ነበር፡፡ የምር ግን በማስታወቂያ ስለተነገረ የሚገዛ ምርት አለ? እኔ ዕቃ... Read more »

«ከልጆቼ ጋር አብሬ ነው የተማርኩት»ወይዘሮ አዳነች ካሳ

የሰው ልጅ የትውልድ ስፍራውን፣ የቆዳ ቀለሙን፣ ቤተሰቡን፣ ጾታውን ወይም መልኩን መርጦ አይወለድም። ነገር ግን የተሰጠውን ሁሉ ተቀብሎና ተጠቅሞ የሕይወቱን መንገድ መምረጥ ይችላል። ውሳኔው፣ አካሄዱ፣ እርምጃውና ሌላው ከዚህ የሚማሰለው የራሱ ምርጫዎች ናቸው። በዚህም... Read more »

የጥንቃቄ መጓደል ህብረተሰቡን ዋጋ እያስከፈለ ነው

የኤች አይቪ ኤድስ በጤና፣ በኢኮኖሚ እንዲሁም በማህበራዊ ህይወት ላይ እያደረሰ ያለው ችግር ይታወቃል፡፡ በተለይ በወጣትነትና አምራች ዕድሜ ክልል ውስጥ ባለ የህብረተሰብ ክፍል ላይ የሚያደርሰው ችግር ውስብስብ ከመሆኑም በላይ ለመጪው ትውልድም ጠባሳ የሚያሳርፍ... Read more »

ኪነ ጥበብ የሰላም መሪ መሆን አለበት

ስፔናዊው የታሪክ ተመራማሪ ስፔኖዛም ‹‹ሰላም ከጤናማ አዕምሮ የሚፈልቅ ምንጭ ነው›› ይለዋል፡፡ በርግጥም ሰላም ከጤነኛ አዕምሮ ወይም ክፋት ካላሸነፈው ቅን አዕምሮ የሚመነጭ አስተሳሰብ ነው፡፡ ይህ ቅን አስተሳሰብ ከምንጩ ኮለል ብሎ ይፈስ ዘንድ ደግሞ... Read more »

ሰላም እንዲሰፍን ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፤ ህዝቦች በሃይማኖት፣ በብሄርና በጎሳ ሳይከፋፈሉ ተግባብተው በአንድነት እንዲኖሩ ማድረግ እንደሚገባ የአገር አቀፍ የሰላም አምባሳደር እናቶች አሳሰቡ ፡፡ ‹‹እናት እንዳታለቅስ፣ ሰላም በኢትዮጵያ ይስፈን›› የሚል መልዕክት በማንገብ በሁሉም የአገሪቱ አካባቢዎች እየተዘዋወሩ ሰላምን... Read more »