በከተማዋ የቱሪስት ፍሰትን ለመጨመር የሚያግዝ መመሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ:- የአዲስ አበባ ሆቴል ባለቤቶች ንግድ ዘርፍ ማህበር በአዲስ መልክ ለሦስተኛ ዙር ያሳተመውን የሆቴልና ከተማ መመሪያ ይፋ አደረገ። መመሪያው በአዲስ አበባ ከተማ የቱሪስት ፍሰትን ለመጨመር እንዲሁም  የማህበረሰቡንና የሀገርን ገቢ ከፍ ለማድረግ... Read more »

መሠረታዊ የጤና ክብካቤ አሀድ ክለሳና የሚጠበቀው ውጤት 

ኢትዮጵያ በጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም መሠረታዊ የጤና አገልግሎት ለህብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ ባለፉት ዓመታት በገጠር ያከናወነቻቸው ሥራዎች ውጤታማ እንደነበር ይታወሳል፡፡ በወቅቱም በዓለም አቀፍ ደረጃ ጭምር እውቅና አስገኝ ቶላታል፡፡ላለፉት ዘጠኝ ዓመታት በሽታን መከላከልና ጤናን ማበልፀግ... Read more »

ወጣቶች ለሠላም፤ ሠላም ለወጣቶች

ወጣት ሠለሞን ሙላው  ከአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ደባርቅ ከተማ ተነስቶ አዲስ አበባ የመጣው «ወጣቶች ለአገራዊ ለውጥና ሠላም›› በሚል መሪ ሃሳብ ከአገሪቷ የተለያዩ ክፍሎች ለተውጣጡ ወጣቶች በተዘጋጀው የሠላም ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ነው፡፡ በመድረኩ... Read more »

ኤጀንሲው የመጋዘን ግንባታ እቅዱን ማሳካት አልቻለም

አዲስ አበባ፡- በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ መጨረሻ አንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን መጠባበቂያ የእህል ክምችት ለመያዝ አቅም ለመፍጠር የሚያስችሉ በሰባት ከተሞች የመጋዘኖች ግንባታ ቢታቀድም ማሳካት አለመቻሉን የቀድሞው መጠባበቂያ እህል ክምችት ኤጀንሲ... Read more »

የምክር ቤቱን አባላት ያከራከረው አዋጅ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት በአራተኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ ያካሄደው 13ኛ መደበኛ ስብሰባው ከወትሮው የተለየ ነው፡፡ ምክር ቤቱ ለዕለቱ ስብሰባው ከያዛቸው አጀንዳዎች መካከል የማንነትና የአስተዳደር ወሰን ጉዳዮች ኮሚሽንን... Read more »

ኢትዮጵያዊነት፣ ሰብዓዊነትና አንድነት  በኦባንግ ሜቶ አንደበት

ተወልደው ያደጉት ከጋምቤላ ብሄራዊ ክልል ዋና ከተማ 182 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው ጎክ በሚባል ወረዳ ነው፡፡ ከ1ኛ አስከ 6ኛ ክፍል በቀዬአቸው የተማሩ ሲሆን፤ ቀጣይ ህይወታቸውን ከሀገር ውጪ በመውጣት አሳልፈዋል፡፡ በአሁኑ ወቅት... Read more »

የባህላዊ ህክምና ስርዓትን በህግ ማዕቀፍ  መደገፍ ያስፈልጋል

አዲስ አበባ፡- ደህንነቱና ጥራቱ የተጠበቀ የባህላዊ ህክምና ሥርዓት በመዘርጋት ከመደበኛው የጤና አገልግሎት ጋር ማቀናጀት የሚያስችል የህግ ማዕቀፍ እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ ጤናና ሥነ ምግብ ምርምር ኢንስቲትዩት ገለፀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ኤባ ተስፋዬ ትናንት... Read more »

ሪፎርሙ የተቀናጀና ሁሉንም የፀጥታ ዘርፍ ያካተተ ይሁን!

ከስምንት ወራት በፊት በኢትዮጵያ የጀመረው የለውጥ ጉዞ አሁን ላይ ርምጃውን ጠንከር አድርጎ ቀጥሏል:: ተቋምን መልሶ የማደራጀት ሥራው መከላከያ ሰራዊቱንም አካቷል፡፡ በእርግጥም የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የአገሪቱን ሁኔታ ባገናዘበና የዓለም አቀፉን እውነታ ከግምት ባስገባ... Read more »

«ፕሮፌሰር አስመሮም ሁሌም የሚታወሱ ምሁር ናቸው» – አቶ ለማ መገርሳ

አዲስ አበባ፡- በኦሮሞ ታሪክ እና በገዳ ሥርዓት ላይ ለግማሽ ምዕተ ዓመት ጥናት ያደረጉት ኤርትራዊው ፕሮፌሰር አስመሮም ለገሰ በኢትዮጵያ የታሪክ መዝገብ እና በኦሮሞ ሕዝብ ልብ ሁሌም እንደሚታወሱ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ... Read more »

አዲሶቹ ተሿሚዎች

• የአፋርን ሕዝብ ፍላጎት መሰረት አድርገው ሊሠሩ ይገባል • የህብረተሰቡን ጥያቄዎች በዕውቀት እንደሚፈቱ ይጠበቃል ሠመራ፡- አዲስ የተሾሙት የአፋር ክልላዊ መንግሥት ካቢኔ አባላት የክልሉን ሕዝብ ፍላጎት መሰረት በማድረግ እንዲሁም የክልሉ ሠላም በማስጠበቅበና የሕግ... Read more »