ባለቤት አልባው የመሰረት ድንጋይ

በሃዲያ ዞን በሌሞ ወረዳ ሸቻና ለሬባ ቀበሌ የተቀናጀ የተፈጥሮ ፈሳሽ ማዳበሪያ፤ ጸረ ተባይና አይጥ ማጥፊያ መድኃኒት ማምረቻ ፋብሪካ ይገነባል ተብሎ የመሰረት ድንጋይ የተጣለው በግንቦት 12 ቀን 2007 ዓ.ም ነበር፡፡ የፋብሪካው ግንባታ በ2008... Read more »

የተከራዮች ቅሬታ እና መፍትሄ ይዘን እንመጣለን የሚለው የኮርፖሬሽኑ ተስፋ

በቅርቡ በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የተደረገው የንግድ ቤቶች ኪራይ ዋጋ ጭማሪ በተገቢው ጥናት ያልተደገፈና በነጋዴው ላይም ጫና እያሳደረ መሆኑን የተከራይ ነጋዴዎቹ ተወካዮች ይናገራሉ፡፡ ኮርፖሬሽኑ በበኩሉ፣ የኪራይ ዋጋ ማሻሻያው በተገቢው ጥናት ተደግፎ የተከናወነ ቢሆንም... Read more »

የህግ ማሻሻያዎቹ የፖለቲካ ምህዳሩን ያሰፋሉ

መንግሥት ትኩረት ሰጥቶ ከሚሰራባቸው ጉዳዮች አንዱና ዋነኛው የዜጎች ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ሳይሸራረፉ እንዲከበሩ ማድረግ ነው፡፡ እነዚህ መብቶች ህገመንግሥታዊ ነፃነቶች ሆነው የታወጁ ቢሆንም፤ባለፉት ጊዜያት ሲጣሱ መቆየታቸው ይታወቃል፡፡ ጥሰቱ በህግ ማዕቀፍ ሳይቀር ተደግፎ መቆየቱም... Read more »

ለቀላል ባቡር ትራንስፖርት ድጎማ አለመከፈሉ እያነጋገረ ነው

አዲስ አበባ፡- ለአዲስ አበባ ከተማ የቀላል ባቡር ትራንስፖርት ድጎማ ለማድረግ ቃል በተገባው መሰረት ተግባራዊ አለመደረጉን ኮርፖሬሽኑ ገለጸ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ድጎማ ይከፈለኝ ጥያቄ ተጠንቶ ለሚመለከተው የውሳኔ ሀሳብ መቅረቡን ባለሥልጣኑ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽ... Read more »

አሰራሩ ለቱሪዝም ዘርፍ መቀጨጭ  ማነቆ እንደሆነ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ እየተስተዋለ ለሚገኘው ዝቅተኛ የቱሪዝም እንቅስቃሴ እስከዛሬ የነበረው የአሰራር ጉድለት ምክንያት እንደሆነ ቱሪዝም ኢትዮጵያ ተገለጸ ። ቱሪዝም ኢትዮጵያ ከአስጎብኚ ድርጅቶች ጋር ባደረገው የምክክር መድረክ እንደተገለጸው፤ በአገሪቱ ባለው የአሰራር ክፍተት ምክንያት... Read more »

የመንገድ ላይ የትራፊክ አደጋ አሁንም አልቀነሰም

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ በመንገድ ላይ የሚደርሰው የትራፊክ አደጋ ከመቀነስ ይልቅ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን የትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ በብሔራዊ የመንገድ ደህንነት ምክር ቤት 5ኛ መደበኛ ጉባኤ... Read more »

የተጓተተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ህንፃ ግንባታ ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፡- ለ10 ዓመታት ይጀመራል እየተባለ በተለያዩ ምክንያቶች ሲጓተት የነበረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ህንፃ ግንባታ ጥር 15 ቀን 2011 ዓ.ም ከተቋራጩ ጋር ውል ታስሮ ወደ ሥራ ሊገባ መሆኑን ቴአትር ቤቱ አስታወቀ፡፡ የቴአትር... Read more »

ቀይ መስቀል ለተፈናቀሉና ለአደጋ ለተጋለጡ የ280 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፡- ባለፉት ስድስት ወራት በግጭት ለተፈናቀሉና ለችግር ለተጋለጡ አንድ ሚሊዮን ለሚጠጉ ዜጎች የምግብና ምግብ ነክ ዕርዳታዎች፤ እንዲሁም ለራስ አገዝ ስራዎች 280 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጉን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አስታወቀ፡፡ በማህበሩ... Read more »

“በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች የት እንደደረሱ አይታወቅም”

“አቶ ጌታቸው አሰፋን ለመያዝ ተኩስ መግጠም አስፈላጊ አይደለም”  የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ አዲስ አበባ፡- ቁጥራቸው በሺዎች የሚቆጠሩ በርካታ የአገሪቱ ዜጎች የት እንደደረሱ እንደማይታወቅ የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ፡፡ ከህዝብ... Read more »

የሀገሪቱን ሀብት ለመታደግ !

ኢትዮጵያ ከፍተኛ መጠን ያለው ሀብት ወደ ውጭ እንዲሸሽ ከሚደረግባቸው ሀገሮች አንዷ ሆናለች ፡፡በቅርቡ ይፋ የተደረገ አንድ መረጃ እንዳመለከተውም ሀገሪቱ ባለፉት 27 ዓመታት 36 ቢሊዮን ዶላር ወይም  አንድ ትሪሊዮን 80 ቢሊዮን ብር ገደማ... Read more »