በዳኝነት ላይ ጣልቃ ገብነትን ለማስቆም እንዲሠራ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፡- በዳኝነት ሂደት ውስጥ  ያለው ጣልቃ ገብነት ዳኞችን ነፃነት እያሳጣቸውና ለፍትህ መዛባት እየዳረገ በመሆኑ  ዳኞች፣ የፍትህ አካላትና ህብረተሰቡ ችግሩን ለማስቆም መሥራት እንዳለባቸው ተጠየቀ። በዳኝነት አሰራርና አስተዳደር ሥራ ላይ  የሚመክር የፌዴራል  ጠቅላይ... Read more »

የተማሪዎች  የሱስ ተጋላጭነት

የደራ ንግድ ከሚካሄድባቸው የአዲስ አበባ ሰፈሮች መካከል ቺቺንያ አንዷ ናት።  የዛችን መንደር መታወቂያ አብዛኛው ከጫት፣ ከመጠጥና ከሺሻ ጋር የተያያዘ  ነው። እነዚህ ንግዶች የሚካሄዱት ከፊሎቹ ከመንግሥት ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ወጥቶባቸው  ሲሆን፤ ከአብዛኞቹ  በስተጀርባ ... Read more »

ዶ/ር ሊያ ታደሰ የኤርትራውን ሆሮታ ሪፍራል እና ቲቺንግ ሆስፒታል ጎበኙ

የኢፌዲሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሊያ ታደሰ የኤርትራውን ሆሮታ ሪፍራል እና ቲቺንግ ሆስፒታል ጎበኙ፡፡ ለነፃ የህክምና አገልግሎት ወደ ኤርትራ የተጓዘውን የሀኪሞች ቡድን በመምራት ወደ አስመራ ተጉዘው የነበሩት የጤና ጥበቃ ሚኒስትር... Read more »

የደብረብርሀን – አንኮበር የኮንክሪት አስፋልት መንገድ ግንባታ ዛሬ በይፋ ተጀመረ

1 ቢልየን ብር የተመደበለት የደብረብርሀን – አንኮበር የኮንክሪት አስፋልት መንገድ ግንባታ ዛሬ በይፋ ተጀምሯል የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ እና  በሚንስትር ማእረግ የዲሞክራሲ ስርአት ግንባታ ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ብናልፍ አንዱአለምን ጨምሮ... Read more »

ውሳኔ ያልፈታው የንግድ ቤቶች ኪራይ ማሻሻያ ውዝግብ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የንግድ ቤቶች ኪራይ ማሻሻያን ተከትሎ ከተከራይ ነጋዴዎች የተነሳውን ቅሬታ አስመልክቶ የደረሰበትን ውሳኔ ለማሳወቅ በተጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ለመገኘት ትናንት ረፋድ ላይ በስፍራው ደርሰናል፡፡ ለገሀር የሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መሥሪያ ቤት... Read more »

ከአንድ ሚሊዮን በላይ ለሆኑ ታዳጊዎች የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር መከላከያ ክትባት ተሰጠ

አዲስ አበባ፡– ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ከህዳር ወር 2011ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ በቆየው ሀገር አቀፍ የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር መከላከያ ክትባት እድሜያቸው 14 ዓመት ለሆናቸው ከአንድ ሚሊዮን በላይ ታዳጊዎች ተደራሽ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የክትባት... Read more »

የመንዝ የመንገድ ፕሮጀክት ሥራ የሕብረተሰቡን የትራንስፖርት ችግር እንደሚያቃልል ተጠቆመ

ጣርማበር/ ደብረብርሃን:- አንድ ነጥብ ዘጠኝ ቢሊዮን ብር የሚፈጀው የጣርማበር ወገሬ ኮንክሪት አስፓልት መንገድ ስራ የመንዝ አካባቢ ህዝብ የረጅም ጊዜ የልማት ጥያቄን መመለስ የሚያስችል ፕሮጀክት መሆኑን የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ገለፁ። የመንገድ ፕሮጀክቱን ሥራ የማስጀመር... Read more »

«በዞኑ 60 በመቶው የአመራር አባላት በብቃትና በአመለካከት ችግር ከኃላፊነታቸው ተነስተዋል» አቶ ቃሬ ጫውቻ የሲዳማ ዞን አስተዳደር ምክር ቤት ዋና አስተዳዳሪ

አዲስ አበባ፡- በደቡብ ክልል የሲዳማ ዞን አስተዳደር በህዝብ ላይ የመልካም አስተደዳር ችግር ሲፈጥሩ የነበሩ፣ የአመለካከትና የብቃት ክፍተት ያለባቸውን 60 በመቶ የሚሆኑ አመራሮችን በአዲስ ኃይል መተካቱን አስታወቀ፡፡ የሲዳማ ዞን አስተዳደር ምክር ቤት ዋና... Read more »

የገና በዓልን ያለ ሥጋት ለማክበር

939 ነጻ የስልክ ጥሪ ሲታወስ ወደ አዕምሮአችን የሚመጣው የእሳት አደጋ መኪና የጩኸት ድምጽ ነው፡፡ መልዕክት መቀበያ ስልክ አብዛኛውን ጊዜ ያለምንም አደጋ ክስተት ስድብና ቀልድ እንደሚስተናገድበት የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ባለሥልጣን በተደጋጋሚ... Read more »

የማእከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ የቆጠራ ጣቢያዎቹን ወደ 200ሺ አሳደገ

አዲስ አበባ፣ 4ኛውን ብሄራዊ የህዝብና የቤት ቆጠራ ለማካሄድ የቆጠራ ጣቢያዎቹን ከ190 ሺ ወደ 200 ሺ ከፍ እንዲል ማድረጉን የማእከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ ገለጸ። የኤጀንሲው የህዝብ ግንኙነትና የመረጃ ስርጭት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ሳፊ ገመዲ... Read more »