አዲስ አበባ፡- አዲስ አበባ ጤና ቢሮ ጤናማ የእናትነት ወርን ደም በማሰባሰብና በልዩ ልዩ ዝግጅቶች እንደሚያከብር አስታወቀ፡፡ ህብረተሰቡ ደም በመለገስ ከወሊድ ጋር በተያያዘ በደም መፍሰስ የሚሞቱ እናቶችን እንዲታደግ ጥሪ አቀረበ፡፡ በአዲስ አበባ ጤና... Read more »
አዲስ አበባ፡- ‹‹የወልቃይትና የራያ ጉዳይ ህዝብ እየሞተበት ያለ ጥያቄ እንደመሆኑ በቀላሉ የሚታይ አይደለም›› ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የመሰረተ ልማትና የከተማ ልማት አማካሪ ሚኒስትር ዶክተር አምባቸው መኮንን አስታወቁ፡፡ ለኢፌዴሪ ፕሬዚዳንትነት መታጨታቸውን ህዝቡ ባለመፈለጉ በፖለቲካ... Read more »
የኢትዮ-ሳዑዲ የሠራተኛ ልውውጥ ስምምነት የመነሻ ደመወዝ መጠን ወለል 1000 የሣዑዲ ሪያል እንዲሆን መግባባት ተደርሷል። የኢ.ፌዲሪ የሠራተኛ እና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ ከሳዑዲ አረቢያ አቻቸው አሕመድ ቢን ሱለይማን አል-ራጂ ጋር በሪያድ... Read more »
ጫካ ውስጥ ባለችው አነስተኛ ጎጆ የሚኖር አንድ ድሃ ነበር። ጎጆዋ እጅግ አነስተኛ ከመሆኗ የተነሳ ከእርሱና ከሚስቱ በስተቀረ ሌላ ሰው ለማስተኛት አትበቃም። በአንድ ሌሊት ዶፍ ዝናብ እየጣለ አንድ ሰው የጎጆዋን በር አንኳኳ። ባል... Read more »
አዲስ አበባ፡- የሴቶች፣ ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር በመቶ ቀናት እቅዱ ከያዛቸው ዋና ዋና ጉዳዮች መካከል የጎዳና ተዳዳሪ ህጻናትን ወደ ማዕከል የማስገባት ጥረቱ አለመሳካቱን ገለጸ። በሴቶች፣ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር የህጻናት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ አለሚቱ... Read more »
. የአቅመ ደካሞችን ቤት አጽድተዋል፤ የጽዳት እቃ አበርክተዋል አዲስ አበባ፡- በአዲስ ዓመት መባቻ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አማካኝነት ተጀምሮ በአገር አቀፍ የተካሄደውን «የአዲስ ዓመት ስጦታ ለእናት አገሬ» መርሀ ግብር በማስቀጠል፤... Read more »
የበዓል ግርግሩ በርትቷል። የገና በዓል መምጣትን የሚያመለክቱ የመብራት ጌጦች እዚህም እዚያም ሲብለጨለጩ ላስተዋለ የፈረንጆቹ አከባበር ምን ያህል ተጽእኖ እያሳደረብን እንደሚገኝ ይረዳል። ከትንሿ የህጻን ልጅ የገና ቀይ ኮፍያ ጀምሮ እስከ ትልቁ የገና ዛፍ... Read more »
የሰውን ልጅ በእውቀት የሚወልድ የሙያ ሁሉ አባት ነው፤ መምህርነት። እውቀትና ትምህርት ባለበት ሁሉ መምህር አሻራው በአንድም በሌላም መልኩ ይገኛል። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ ደግሞ መምህራንን እንደ ዋርካ ናችሁ አሏቸው። ጥላ... Read more »
ትምህርት ቤቶች የዕውቀት መፍለቂያ ቦታዎች ናቸው። ተማሪዎች በእውቀትና በስነምግባር ታንፀው የሚወጡባቸው ስፍራዎችም ናቸው። ለተማሪዎችም ከወላጆች ቀጥሎ ትልቁን ሀላፊነት የሚረከቡ እነዚሁ ትምህርት ቤቶች ናቸው። በመሆኑም የትምህርት ቤቶች ውጫዊና ውስጣዊ ከባቢዊ ሁኔታዎች ለተማሪዎች የተመቹ... Read more »
አዲስ አበባ፡-የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታን በተፋጠነ ሁኔታ ለማጠናቀቅ አስፈላጊው ርብርብ እየተደረገ ሲሆን፤ ባለፉት አራት ወራት ብቻ 340 ሚሊዮን ብር መሰብሰቡን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት ገለፀ፡፡ የጽህፈት ቤቱ የህዝብ ግንኙነት... Read more »