ኮሚሽኑ – የኦዲት ሥራዎች የሚሠራ ፕሮጀክት ፅሕፈት ቤት  ያቋቁማል

– የ100 ቀናት እቅዱን 60 በመቶ አከናወነ አዲስ አበባ፡- ከአገራዊ የ100 ቀናት ዕቅድ ውስጥ 60 በመቶ ያህል ሥራውን ማከናወን እንደቻለ የፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሀብት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ተቋሙ  የመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥ በማሻሻል፣ በማዘመንና... Read more »

የውሃ ተቋማት ቆጠራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፡-  በአገሪቱ የሚገኙ የውሃ ተቋማት  መረጃ ለመሰብሰብ የሚያግዘው ቆጠራ መጀመሩን የውሃና መስኖ ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ቆጠራው በአገሪቱ የሚገኙት የውሃ ተቋማት የት እንደሚገኙና ለምን ያክል ሰው አገልግሎት እየሰጡ እንደሚገኙ ለማወቅ የሚያስችል መሆኑም... Read more »

“ኦነግ በሬ እያረደ በተቀበለው ህዝብ ላይ ዘረፋና ግድያ ፈጽሟል” ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ

ሠራዊቱ ከትግራይ እንዳይወጣ የሞከሩት ህዝቡና የክልሉ መንግሥት አይደሉም መከላከያን ከኃላፊነቱ ውጪ የክልሎችና የፖለቲካ ሥራን የማሠራት ፍላጎት አለ በሠራዊቱ ላይ ጥላቻ በመንዛት አገርን ለማፍረስ የሚሠሩ አሉ  አዲስ አበባ፡- የጦር ኃይሎች  ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር... Read more »

<<ቃልን ማጠፍ በኦሮሞ ባህል የተለመደ አይደለም>>   አቶ ገላሳ ዲልቦ የሽግግር አካል ኦነግ ሊቀመንበር

  በትግል ውስጥ ወደ 45 ዓመታት ያህል ቆይተዋል፡፡ ለበርካታ ዓመታትም በውጭ አገር የቆዩ ሲሆን፣ ወደ አገር ቤት የገቡት ደግሞ የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድን ጥሪ ተከትሎ በታህሳስ ወር ማጠናቀቂያ ላይ ነው –... Read more »

እናቶችን ከሞት መታደግ  የዘወትር ተግባር ሊሆን ይገባል!

መረጃዎች እንደሚያመለክቱት በዓለም አቀፍ ደረጃ እናቶች በእርግዝናና በወሊድ ወቅት ከማህፀን ደም መፍሰስ፣ኢንፌክሽን፣ከፍተኛ የደም ግፊትና የጠና ምጥ ጋር በተያያዘ ለሞት ይዳረጋሉ፡፡በኢትዮጵያ 70 በመቶ የሚሆኑት እናቶች የሚሞቱት ከወሊድ በኋላ በሚያጋጥም መድማት መሆኑም ይጠቆማል፡፡ እናቶች... Read more »

ለእቀባ እርሻ ትኩረት ተሰጥቷል

አዲስ አበባ፡- የምግብ ዋስትናን በዘላቂነት ለማረጋገጥ እንዲቻል ለእቀባ እርሻ መስፋፋት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነት ቢሮ ኃላፊ አቶ ዓለማየሁ ብርሃኑ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፣ የእቀባ እርሻ... Read more »

ቤት ተቀማጩንም ያልማረው የግንባታ መጓተት

ከፊት ለፊታችን በርካታ ተሽከርካሪዎች ዝግ ብለው ይሄዳሉ፤ ይመጣሉ፤ የመንገድ ግንባታ ተሽከር ካሪዎች፣ከባድ መኪናዎች፣ አውቶቡሶች፣ አውቶሞቢሎች በየዓይነቱ መንገዱን ሞልተውታል፡፡ ተሽከርካሪዎቹ በዝግታ ቢንቀሳቀሱም የሚቀሰቅሱት አቧራ እና ከተሽከርካሪዎቹ የሚያወጠው ጭስ እንድ ላይ ሆኖ አካባቢውን የሚቃጠል... Read more »

ለፓርኪንሰን ህሙማን የሚሰጠው የህክምና አገልግሎት ውስን ነው ተባለ

አዲስ አበባ፡- ለፓርኪንሰን ሁሙማን የሚሰጠው የህክምና አገልግሎት ውስን መሆኑን  የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በጤና ሚኒስቴር የበሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር ዳይሬክቶሬት ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ቡድን መሪ አቶ አበባው አየለ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለፁት ፤የፓርኪንሰን ህሙማን... Read more »

ለሴት ሰራተኞች የቅድመ ካንሰር ምርመራ ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ፦ ለአራት የመንግስት መስሪያ ቤት ሴት ሰራተኞች የማህጸን ጫፍና የጡት ካንሰር ቅድመ ምርመራ ሊያደርግ መሆኑን የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ አስታወቀ። የኮሌጁ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንዋይ ጸጋዬ በተለይ ለአዲስ... Read more »

‹‹ሰላም ዋናው ትኩረታችን ነው›› – አቶ ገላሳ ዲልቦ የሽግግር አካል ኦነግ ሊቀመንበር

አዲስ አበባ ፡- ‹‹ሰላም ዋናው ትኩረታችን ነው ፡፡›› ሲሉ የሽግግር አካል ኦነግ ሊቀመንበር አቶ ገላሳ ዲልቦ አስታወቁ፡፡ ለውጡ በመልካም መንገድ ላይ ነው የሚል እምነት እንዳላቸውም ገለጹ፡፡ ሊቀመንበሩ አቶ ገላሳ ዲልቦ በተለይ ለአዲስ... Read more »