በቡራዩ ልዩ ስሙ ከታ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የኢንተማ ትሬዲንግ ንብረት በሆነ የሻማ ፋብሪካ ላይ በደረሰ ቃጠሎ ከ11 ሚሊዮን ብር በላይ የተገመተ ንብረት መውደሙን የአዲስ አበባ ድንገተኛና እሳት አደጋዎች መከላከይ ባለስልጣን ከፍተኛ የህዝብ... Read more »
ለኢትዮጵያውያን ሽምግልና አድባር ነው፤ ከቤተሰብ ጀምሮ በየትኛውም ማኅበረሰብ ውስጥ ግጭት አይጠፋምና ይህን ለማለሳለስ በስምምነት ለመቋጨት ሽምግልና ያስፈልጋል። በኢትዮጵያ ባህል ሽምግልና የሚነሳው ከመንፈሣዊ መሠረት ሲሆን የአምላክ ተግባር ተደርጎ እስከ መወሰድም ይደርሳል። ሽምግልና ለእርቅ፣... Read more »
እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ሀገሮች የወጪ ንግድ ማሳለጥ የውጭ ምንዛሪ ገቢ ለማሳደግ እንዲሁም የንግድ ሚዛንን ለመጠበቅ ፋይዳው ከፍተኛ ነው፡፡ከዚህ አንጻር ኢትዮጵያ የግብርና ምርቶችን ፣ ማዕድናትን እና የማኑፋክቸሪንግ ምርቶችን ወደ ውጪ በመላክ ለገቢ ንግድ... Read more »
ቀዳማዊት እመቤቷ ትናንት በሽሬ እንዳስላሴ ከተማ ለሚገነባው ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ ላይ ቀዳማዊት እመቤቷ እንደተናገሩት ፣የሚገነባው ትምህርት ቤት በተለያዩ ክልሎች ከሚገነቡት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አንዱ ነው።ለትምህርት ቤቱ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኦሮሚያ አርብቶ አደሮች በዓል ከመጪው ጥር 11 እስከ ጥር 13 ቀን 2011ዓ.ም በቦረና ዞን ያቤሎ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር የክልሉ አርብቶ አደር አካባቢ ልማት ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አቶ ሊበን... Read more »
ቦታው ለመልሶ ልማት በሚል በቆርቆሮ ታጥሮ ለግል ባለሀብቶች የተሰጠ ቢሆንም፣ አንድም የልማት እንቅስቃሴ ሳይታይበት በፍርስራሽ ተሞልቶ፣ ዳዋ ለብሶ፣ የመጸዳጃ እና የቆሻሻ መጠያ ስፍራ ሆኖ ኖሯል፡፡ ካዛንቺስ ኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል ፊት ለፊት የሚገኘው... Read more »
አዲስ አበባ፡- በግብርና ምርቶች ላይ እሴት መጨመርና የኮንትሮባንድ ንግድን በጥብቅ መቆጣጠር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተዳከመ የመጣውን የወጪ ንግድ ዳግም እንዲያንሰራራ እንደሚያደርግ ተጠቆመ፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ባለሙያ ረዳት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ደኑ... Read more »
አዲስ አበባ (ኢዜአ)፡- መንግሥት ተልዕኳቸውን በአግባቡ የማይወጡ ዲፕሎማቶችን ከዚህ በኋላ እንደማይታገስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት «ዓለም አቀፍ አዝማሚያዎችና የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ» በሚል ርዕስ በኢትዮጵያ ሚሲዮኖችና በውጭ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች ወቅታዊ ችግሮችን ከማርገብ ባለፈ ለዘላቂ ሰላምና የአገር ግንባታ ሚናቸውን መወጣት እንዳለባቸው የሰላም ሚኒስቴር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል አስታወቁ። አገር ግንባታ በትውልድ ቅብብሎሽ የሚካሄድ ሂደት እንደመሆኑ ትውልድ በመጣና... Read more »
@ አቶ ኢሳያስ ዳኘው በዋስትና እንዲለቀቁ ተፈቀደ አዲስ አበባ፡- ሜጄር ጄኔራል ክንፈ ዳኘውን ጨምሮ 12 የቀድሞ ሜቴክ ከፍተኛ ኃላፊዎችና ሁለት ግለሰቦች ከመርከቦች ግዢ፣ጥገናና አስተዳደር ጋር ተያይዞ ትናንት በፌዴራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት 15ኛ... Read more »