ብርጋዴር ጀነራል አሳምነው ጽጌ   ስለ አማራ ክልል ወቅታዊ የፀጥታ ጉዳይ ይናገራሉ

ሰሞኑን በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የፀጥታ መደፍረስ ተፈጥሮ ነበር፡፡ የክልሉ የፀጥታ ኃይል የተፈጠሩትን ችግሮች ለመፍታት ጥረት እያደረገ ሲሆን፤ የአማራ ክልል የደህንነትና ሰላም ግንባታ ቢሮ ኃላፊ ብርጋዴር ጀነራል አሳምነው ጽጌ በወቅታዊ የክልሉ የፀጥታና... Read more »

መልካም አጋጣሚውን ለሰላም ጠንቆች አሳልፈን መስጠት የለብንም

ለቀኑ ውሎአቸው ሰላም የሚመኙ ሰዎች ጠዋት ከእንቅልፋቸው ተነስተው «በሰላም አውለኝ»፤ ማታ ሲተኙም «በሰላም ያዋልከኝ በሰላም አሳድረኝ» በማለት ፈጣሪያቸውን ይማፀናሉ፡፡ይህንን የሚያደርጉትም የሰላምን ትልቅነት በመረዳታቸው ነው፡፡ ነገር ግን ብዙዎች ስለ ሰላም ያስቡ እንጂ ጥቂቶች... Read more »

ለአጋርነት-ደም መለገስ

«ለእናቶች ተብሎ በተዘጋጀ ልዩ የደም ልገሳ ላይ ተገኝቼ ደም ስለግስ የመጀመሪያዬ ነው፡፡ ከወሊድ ጋር በተያያዘ በደም መፍሰስ ምክንያት እናቶች እንደሚሞቱ ስሰማ ልቤ በጣም ስለተነካ እኔም የበኩሌን ለማድረግ ተነሳሳሁ፡፡ «በእኔ ደም ህይወት ማትረፍ... Read more »

ሚኒስቴሩ ለ51 ሆቴሎች የደረጃ ምደባ ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል

አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ ከተሞች ተገንብተው ለአገልግሎት ለተዘጋጁ 51አዳዲስ ሆቴሎች የኮከብ ደረጃ ምደባ ለመስጠት አስፈላጊውን የዝግጅት ስራ ማጠናቀቁን የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ከፍተኛ ባለሙያ አቶ ታደለ ጀማል ለአዲስ... Read more »

ኤጀንሲው የፋይናንስ አገልግሎቱን ደንበኛ ተኮር ለማድረግ እየሰራ መሆኑን ገለጸ

. ወለድ አልባ የፋይናንስ አገልግሎት ሊጀምር ነው አዳማ፡- የፌዴራል ህብረት ሥራ ኤጀንሲ ለህብረተሰቡ የሚሰጠውን የፋይናንስ አገልግሎት ሁሉን አቀፍና ደንበኛ ተኮር ለማድረግ እየሰራ መሆኑን ገለፀ፡፡ ወለድ አልባ የፋይናንስ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለውን ሰነድ አዘጋጅቶ... Read more »

ለተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራ ከ13 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ይሳተፋል

አዲስ አበባ፡- የ2011 ዓ.ም የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃና የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራ በሳይንሳዊ መንገድ እንዲሰራ 300ሺ ሥልጠና የወሰዱ ቀያሽ አርሶ አደሮችን ጨምሮ ከ13ሚሊዮን በላይ ሕዝብ እንደሚሳተፍ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነት ቢሮ... Read more »

በግድቡ ግንባታ የሕዝቡ ድጋፍና ተሳትፎ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ጽህፈት ቤቱ አስታወቀ

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ላይ ሕዝብ ያጣውን አመኔታና የተቀዛቀዘውን ድጋፍ ወደነበረበት ለመመለስ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት  እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የጽህፈት ቤቱ ዋና... Read more »

‹‹የፀጥታ ችግሩን ለመፍታት እየተሰራ ነው››  ብርጋዴር ጀነራል አሳምነው ጽጌ የአማራ ክልል የደህንነትና ሰላም ግንባታ ቢሮ ኃላፊ

አዲስ አበባ፡- በአማራ ከልል ምእራብ ጎንደር የተለያዩ አካባቢዎች የተፈጠረውን የፀጥታ ችግር ከህብረተሰቡ፣ ከመስተዳድሩና ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር ለመፍታት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ የደህንነትና ሰላም ግንባታ ቢሮ ኃላፊ ብርጋዴር ጀነራል አሳምነው ጽጌ ገለጹ፡፡ ብርጋዴር... Read more »

ቱሪዝሙን ለማሳደግ ካሸለብንበት መንቃት

ባለፈው ዓመት ከተለያዩ ሀገራት የመጡ 934ሺ ቱሪስቶች በኢትዮጵያ ታሪካዊ ቦታዎችንና የማይዳሰሱ ቅርሶች ቢጎበኙም ከቱሪዝሙ የሚገኘው ገቢ ለሀገር ኢኮኖሚ ዕድገት ያለው አስተዋጽኦ በመረጃ እንደማይታወቅና ዘርፉ እንዳልተሰራበት ባለሙያዎች ይገልጻሉ፡፡ በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር  ከፍተኛ የህዝብ... Read more »

ከአሜሪካ ጎንደር 17 የቀጥታ በረራዎች ተደርገዋል

የጥምቀት በዓልን ለማክበር  ዳያስፖራዎችንና  የውጪ ዜጎችን  የያዙ 17 የቀጥታ በረራዎች  ከአሜሪካ ጎንደር መደረጋቸውን የከተማ አስተዳድሩ አስታወቀ፡፡ የአስተዳደሩ ኮ/ጉ/ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ተስፋዬ ሞገስ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት ከተለያዩ አገራት በርካታ የውጪ ዜጎች ወደጎንደር... Read more »