በአዳማ ከተማ  የህፃናት ስርቆት ተስፋፍቷል የተባለው ወሬ መሰረተ ቢስ መሆኑ ተገለፀ

. በህዝብ ተሳትፎ ውጤታማ የሰላምና ፀጥታ ሥራ ተከናውኗል አዳማ፡- በአዳማ ከተማ የህጻናት ስርቆት እየተፈጸመ እንደሆነ ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያዎችና አንዳንድ አካላት ሲነገር የነበረው ወሬ መሰረተ ቢስ መሆኑንና አንድም ህጻን አለመሰረቁን የአዳማ ከተማ የፀጥታ... Read more »

በፍቅር የወደቁላት

የአዲስ አበባ ጎዳናዎች አልፎ አልፎ ሽው ሲሉ ከሚታዩት ተሽከርካሪዎች ውጪ በእግረኞች ተሞልተዋል፡፡ ገና ከረፋዱ ከቤታቸው የሚወጡት እናቶች ነጠላቸውን ትከሻቸው ላይ ጣል አድርገው በጥበብ ልብስ ይታያሉ፡፡ ህፃናት በየመንገዱ ይቦርቃሉ፡፡ ወጣቶች በተለየ ሁኔታ ከፀጉር... Read more »

ሃብት በአካፋ፣ ገቢ በጭልፋ

‹‹በጊዜሁ ኀለፈ ክረምት ቆመ በረከት ናሁ ጸገዩ ጽጌያት››! ይህ ሃሳብ በመፀው ወቅት እንደተወለደ የሚነገረው የስድስተኛው ክፍለ ዘመን ሊቅ ቅዱስ ያሬድ በድጓው ያሰፈረው ነው፡፡ ትርጓሜውም ክረምቱ በጊዜው አለፈ፣ አሁን የበረከት ጊዜ ይሆናል፣ አበቦችም... Read more »

ነገን ዛሬ እንሥራ!

በሙያው ታታሪ የሆነና በሥራዎቹ ጥራት የተመሰገነ አንድ አናጢ ከከተማ ወጣ ባለ ሥፍራ ይኖር ነበር። ይህ አናጢ ለአንድ ባለሀብት ተቀጥሮ ዕድሜውን ሙሉ ሲያገለግለው ይኖርና የጡረታ መውጫ ዕድሜው ላይ ይደርሳል። በዚህን ጊዜም አናጢው ወደ... Read more »

ህብረ ብሄራዊ በዓል

የጥምቀት በዓል ሁሉም ሰው ያለ ልዩነት የሚያከብረው  ነው። ቋንቋ ፣ዘር፣ብሄር ሳይመረጥ ሁሉም ሰው በሚችለው ቋንቋና ባህል  ዘምሮና ዘፍኖ፤ አሸብሽቦና አጨብጭቦ፤ ጨፍሮና ደንሶ  ደስታውን የሚገልጽበት ነው። ወጣቶች ወንድ ሴት ሳይሉ በባህላዊና ዘመናዊ ልብሶች... Read more »

የተቋረጠውን ትምህርት ለማስጀመር በሁለት ቀናት ውስጥ ውሳኔ ይሰጣል

አዲስ አበባ፡- በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር ሂደቱ ዘንድሮ ለሁለተኛ ጊዜ መቋረጡንና ላለፉት ዘጠኝ ቀናትም በግልጽ ባልታወቀ ምክንያት ተማሪዎች ወደክፍል አለመግባታቸውን ዩኒቨርሲቲው ገለጸ፡፡ የዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት በሁለት ቀናት ውስጥ በሚደርሰው ውሳኔ መሰረትም... Read more »

ኢህአዴግ የድርጊት አቅጣጫዎችን አስቀመጠ

አዲስ አበባ:- የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታዎችን በዝርዝር ገምግሞ የድርጊት አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ መደበኛ ስብሰባውን አጠናቀቀ፡፡ የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ማጠናቀቁን አስመልክቶ ትናንት ባወጣው መግለጫ ፣ከጥር 07/2011 ዓ.ም ጀምሮ... Read more »

በእነ አቶ አብዲ መሀመድ ዑመር ላይ ክስ ሊመሰረት ነው

አዲስ አበባ፡- በሐምሌ ወር 2010 ዓ.ም በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማና አካባቢው በተከሰተው ሁከትና ብጥብጥ በወንጀሉ ጠንሳሽነትና ተሳታፊነት በተጠረጠሩት የቀድሞው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እነ አቶ አብዲ መሐመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ) አራት ተጠርጣሪዎች... Read more »

መልዕክተ ጥምቀት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ

* ኢየሱስ ክርስቶስ ዘጠና ዘጠኙን ነገደ መላእክት ትቶ በባሕር መካከል ተገኘ እንላለን፡፡ ዝቅ ያለው ከፍ ሊያደርገን፣ የወረደውም ሊያወጣን ነው፡፡ ሕዝባችን ወደ ሥልጣኔ ሠገነት ከፍ እንዲል ከፈለግን፣ እኛ ዝቅ ማለትና መውረድ አለብን። ሳይወርዱ... Read more »

በዓለ ከተራ በጃንሜዳ

ከሰላሳ አምስት በላይ  ነጫጭ ድንኳኖች የደመቀው ጃንሜዳ ትናንት ከቀትር በኋላ ክብ  ክብ ሰርተው ዝማሬ በሚያሰሙ ምዕመናንና የተለያዩ ጨዋታዎችን በሚጫወቱ ወጣቶች  ተሞልቷል። ፀሐይ ማዘቅዘቅ ስትጀምር ደግሞ ስፍር ቁጥር የሌለው ህዝበ ክርስቲያን በአምስቱ በሮች... Read more »