“የአርብቶ አደሩ የላቀ ተጠቃሚነት ለአገራዊ አንድነት” በሚል መልዕክት የዘንድሮ የኦሮሚያ አርብቶ አደሮች ቀን ለ17ኛ ጊዜ በመከበር ላይ ነው 

“የአርብቶ አደሩ የላቀ ተጠቃሚነት ለአገራዊ አንድነት” በሚል መልዕክት ዘንድሮ ለ17ኛው ጊዜ የኦሮሚያ አርብቶ አደሮች ቀን ከጥር 11 ቀን እስከ 13/2011 በቦረና ዞን ያቤሎ ከተማ በመከበር ላይ ነው። በመርሃ ግብሩ ላይ የኦሮሚያ ክልላዊ... Read more »

«አዳማ የሚመኟት እንጂ የሚጠሏት ከተማ እንዳትሆን በትጋት እንሠራለን»- አቶ ለማ ኃይሌ የአዳማ ከተማ የፀጥታ ዘርፍ ኃላፊ

በቅርቡ የተከናወነውን ለውጥ ተከትሎ በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ለውጡን የሚመጥኑ ማሻሻያዎችና እርምጃዎች ሲወሰዱ ቆይተዋል፡፡ በአንጻሩ ለውጡን ካለመቀበልም ሆነ የግል ጥቅምን ለማስጠበቅ በሚያስችል መልኩ ሰላምና ጸጥታን በማደፍረስ የህዝቦችን ደህንነት ስጋት ላይ ለመጣልና ህዝቦች ለውጡን... Read more »

ለቱሪዝም ዘርፉ ትኩረት እንስጥ

ለአንድ አገር እድገት መሬት፣ ካፒታልና የሰው ሀብት መሰረታዊ ጉዳዮች መሆናቸውን የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ከዚህ አንጻር የአገራችንን ነባራዊ ሁኔታ ስንመለከት ሊለማ የሚችል ሰፊ መሬት እና በርካታ የተማረና በመማር ላይ ያለ የሰው ኃይል እንዳላት... Read more »

ግጭቶችን ለማስቆም ወጣቱ በውይይት የሚያምንና ምክንያታዊ ሊሆን ይገባል

አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ የሚታዩትን ግጭቶች ለማስቆም ወጣቱ በውይይት የሚያምንና በምክንያት ላይ የተመሰረተ ሥራ ሊያከናውን እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ በሃይማኖት በዓላት ላይ የሚታየውን አንድነትም ግጭቶችን ለመፍታት መጠቀም እንደሚገባም ተመልክቷል፡፡ በወልድያ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ... Read more »

ከአንድ ሚሊዮን ካሬ ሜትር በላይ ሳይለማ የቆየ ቦታ ተመልሷል

* የመሬት ወረራ ችግሩ አሁንም እንደቀጠለ ነው አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ታጥሮ የተያዘና ለረጅም ጊዜ ሳይለማ የቆየ 1 ሚሊዮን 383 ሺህ 223 ካሬ ሜትር ቦታ ማስመለሱን የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ... Read more »

በአዳማ ከተማ  የህፃናት ስርቆት ተስፋፍቷል የተባለው ወሬ መሰረተ ቢስ መሆኑ ተገለፀ

. በህዝብ ተሳትፎ ውጤታማ የሰላምና ፀጥታ ሥራ ተከናውኗል አዳማ፡- በአዳማ ከተማ የህጻናት ስርቆት እየተፈጸመ እንደሆነ ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያዎችና አንዳንድ አካላት ሲነገር የነበረው ወሬ መሰረተ ቢስ መሆኑንና አንድም ህጻን አለመሰረቁን የአዳማ ከተማ የፀጥታ... Read more »

በፍቅር የወደቁላት

የአዲስ አበባ ጎዳናዎች አልፎ አልፎ ሽው ሲሉ ከሚታዩት ተሽከርካሪዎች ውጪ በእግረኞች ተሞልተዋል፡፡ ገና ከረፋዱ ከቤታቸው የሚወጡት እናቶች ነጠላቸውን ትከሻቸው ላይ ጣል አድርገው በጥበብ ልብስ ይታያሉ፡፡ ህፃናት በየመንገዱ ይቦርቃሉ፡፡ ወጣቶች በተለየ ሁኔታ ከፀጉር... Read more »

ሃብት በአካፋ፣ ገቢ በጭልፋ

‹‹በጊዜሁ ኀለፈ ክረምት ቆመ በረከት ናሁ ጸገዩ ጽጌያት››! ይህ ሃሳብ በመፀው ወቅት እንደተወለደ የሚነገረው የስድስተኛው ክፍለ ዘመን ሊቅ ቅዱስ ያሬድ በድጓው ያሰፈረው ነው፡፡ ትርጓሜውም ክረምቱ በጊዜው አለፈ፣ አሁን የበረከት ጊዜ ይሆናል፣ አበቦችም... Read more »

ነገን ዛሬ እንሥራ!

በሙያው ታታሪ የሆነና በሥራዎቹ ጥራት የተመሰገነ አንድ አናጢ ከከተማ ወጣ ባለ ሥፍራ ይኖር ነበር። ይህ አናጢ ለአንድ ባለሀብት ተቀጥሮ ዕድሜውን ሙሉ ሲያገለግለው ይኖርና የጡረታ መውጫ ዕድሜው ላይ ይደርሳል። በዚህን ጊዜም አናጢው ወደ... Read more »

ህብረ ብሄራዊ በዓል

የጥምቀት በዓል ሁሉም ሰው ያለ ልዩነት የሚያከብረው  ነው። ቋንቋ ፣ዘር፣ብሄር ሳይመረጥ ሁሉም ሰው በሚችለው ቋንቋና ባህል  ዘምሮና ዘፍኖ፤ አሸብሽቦና አጨብጭቦ፤ ጨፍሮና ደንሶ  ደስታውን የሚገልጽበት ነው። ወጣቶች ወንድ ሴት ሳይሉ በባህላዊና ዘመናዊ ልብሶች... Read more »