በሱማሌ ክልል የሰብዓዊ መብት ጥሰት የፈጸሙ በህግ ተጠያቂ እየሆኑ ነው

አዲስ አበባ፡- በሱማሌ ክልል በሰብዓዊ መብት ጥሰትና ንብረት በማውደም የተጠረጠሩ ግለሰቦች በህግ ተጠያቂ እየሆኑ እንደሆነ የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህገ አስታወቀ፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ትናንት ለመገናኛ ብዙሃን በሰጠው መግለጫ የኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተሩ አቶ... Read more »

ወንጀል ሰርተው ከሀገር የወጡ የቀድሞ የሱማሌ ክልል ባለስልጣናትን በህግ ተጠያቂ ለማድረግ ዝግጅት ተጠናቋል- ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ 

በሱማሌ ክልል በተፈጠረው ግጭት እጃቸውን በማስገባት ወንጀል ሰርተው ከሀገር የወጡ የቀድሞ የሱማሌ ክልል ባለስልጣናትን ወደሀገር በመመለስ በህግ ተጠያቂ ለማድረግ ከተሸሸጉባቸው ሀገራት ጋር ስምምነት ላይ መደረሱን የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታወቀ። የፌደራል ጠቅላይ... Read more »

ጣምራ ድል ያስመዘገበ ዲፕሎማሲ

እያገባደድነው ባለው ሳምንት መጀመሪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አሕመድ በአውሮፓ ጉብኝታቸው የመጀመሪያ መዳረሻ በሆነችው የኢጣልያኗ ከተማ ሮም ሲገኙ በዚያ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ ጥያቄ በ2011 ዓ.ም መጀመሪያ... Read more »

ለህግ የበላይነት መረጋገጥ የጋራ አቋም

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ሥራ አስፈጻሚ በቅርቡ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ሰላምን፣ የህግ የበላይነትንና ፍትህን ማረጋገጥ በተለይም ኢኮኖሚው እንዲያንሰራራ ማድረግ የቀጣይ ቁልፍ ተልዕኮው መሆኑን በመግለጫው አስታውቋል። ማንኛውም ለግጭት እና አለመረጋጋት የሚዳርጉ... Read more »

የዱር እንስሳት ጥበቃና የሀብት ልማት ስጋት ላይ መውደቁ ተጠቆመ

አዲስአበባ፡- የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃና የሀብት ልማት ስራ በመንግሥት ትኩረት ስላልተሰጠው የእንስሳቱን ህልውና የሚፈታተኑ ተግዳሮቶች እያጋጠሙ መሆኑን የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚና የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ቲንክ ታንክ ቡድን ጥናት አመለከተ፡፡ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ... Read more »

በአምቦ ኮርማ ታርዶ በኦሮሚያ ሰላም ታውጇል

አምቦ፡- ባለፈው ማክሰኞ በተዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ የኦነግ ሰራዊት ለአባገዳዎች መሰጠቱን፣ መንግስትም የተለያዩ ድጋፎችን እንደሚያደርግ ቃል መግባቱን ተከትሎ ተግባሩን የሚከታተል ኮሚቴ መዋቀሩ ይታወሳል። በዚህም መሰረት ኮሚቴው ወደ አምቦ ተጉዞ ሦስት አካላትን ማለትም... Read more »

የአገሪቱ የወጭ ንግድ በ135 ነጥብ 82 ሚሊዮን ዶላር መቀነሱ አሳሳቢ መሆኑን ሚኒስቴሩ አስታወቀ

አዲስ አበባ፡- በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት የወጪ ንግድ እቅድ አፈፃፀም  ካለፈው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር በ135 ነጥብ 82 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር መቀነሱንና ሁኔታው አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የንግድና... Read more »

ኢኮኖሚውን ማሳደግ – የለውጡ አንዱ ምሰሶ

በዳቮስ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም ከትናንት በስቲያ ንግግር ያደረጉት  ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ባለው ለውጥ በመደመር ፍልስፍና ላይ በመመርኮዝ በሶስት ምሰሶዎች ላይ ትኩረት ተደርጎ ሀገሪቱን ወደተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር አጽንኦት... Read more »

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የስምንት ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የስምንት ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ነብያት ጌታቸው እንደገለፁት በዛሬው ዕለት የስምንት ሀገራት አምባሳደሮች የሹመት ደብዳቤያቸውን አቅርበዋል፡፡ ከስምንቱ መካከል... Read more »

በደቡብ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች አንድም የሙዚቃ ት/ቤት የለም’ ምሁራን

በደቡብ ክልል በርካታ የብሄረሰብ ሙዚቃዎች እንዳሉ ቢታወቅም በክልሉ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች አንድም የሙዚቃ ት/ቤት አለመኖሩ ጥናቶችንና ምርምሮችን በስፋት ለማድረግ እንቅፋት መፍጠሩን የዘርፉ ምሁራን ተናገሩ። የመጀመሪያው የፊላና የባህል ፌስቲቫል በደቡብ ክልል የሰገን አካባቢ ህዝቦች... Read more »