የኤሌክትሪክ ታሪፍ ማሻሻያው ከአቅም በላይ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፦ በቅርቡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባደረገው የታሪፍ ማሻሻያ  አንዳንድ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ከአቅማቸው በላይ መሆኑንና በክፍያው መማረራቸውን ገለጹ። በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ድንጋይ ጣቢያ አካባቢ እንደምትኖር የምትናገረው ወይዘሮ ረድኤት... Read more »

ዩኒቨርሲቲው በዳግም ቅበላ ተማሪዎቹን ማስተማር ጀምሯል

– በ25 ተማሪዎች ላይ የዲስፕሊን እርምጃ ወስዷል፤ – 14 የስታፍ አባላትንም ለይቶ ለዲስፕሊን የማቅረብ ሂደት ጀምሯል፤  አዲስ አበባ፡- የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በዳግም ቅበላ ተማሪዎቹን ማስተማር መጀመሩን ገለጸ፡፡ ተማሪዎች ትምህርታቸውን እንዳይማሩ በማድረጉ... Read more »

የጠፉ ሰዎች ቤተሰቦች መንግሥት ምላሽ እንዲሰጣቸው ጠየቁ

– ጉዳዩ ውስብስብ በመሆኑ የማጣራቱን ሂደት በትዕግሥት መጠበቅ ያስፈልጋል አዲስ አበባ፣ ከዓመታት በፊት በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ተይዘው የጠፉ ሰዎች ቤተሰቦች እስከአሁን ያሉበትን ሁኔታና አድራሻቸውን ማወቅ ባለመቻላቸው መንግሥት ቁርጥ ያለ ምላሽ  እንዲሰጣቸው ጠየቁ፡፡... Read more »

«የሐረሪ ክልል ህገ መንግሥት ሂደቱን ጠብቆ ሊሻሻል ይችላል»

አዲስ አበባ፡- የሐረሪ ክልል ህገ መንግሥት ላይ ጥያቄ ከተነሳ የራሱ የሆነ ሂደት ስላለው  ሂደቱን ጠብቆ ሊሻሻል እንደሚችል የሐረሪ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር  ጠቆሙ፡፡ የሐረሪ  ክልላዊ  መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲ በድሪ በተለይ... Read more »

አዲስ አበባን የአገራቸው ያህል

  ኢትዮጵያ መላው ጥቁር ሕዝቦች ለነፃነትና እኩልነት የሚያደርጉትን ትግል ከፊት ሆና መርታለች፡፡ የአፍሪካ ሕብረት መቀመጫ አዲስ አበባ የሆነውም ሀገሪቱ የአፍሪካውያን የነፃነትና እኩልነት ትግል ፊት አውራሪ በመሆኗ ነው፡፡  ይህ ደግሞ የኢትዮጵያን ነፃነትና ሉዓላዊነት... Read more »

ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ

– ለውጥ  ያመጣው የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው! – ሠራዊቱ በነበረው ሁኔታ ሙሉ በሙሉ ረክቶ የሚኖር ሠራዊት አልነበረም – የሀገሪቱን ሕዝብ እንዲመስል የማመጣጠን ሥራዎች እየተሠሩ ነው አዲስ አበባ፣ አሁን በኢትዮጵያ የመጣውን  ለውጥ  ያመጣው የኢትዮጵያ... Read more »

ጠንካራ የመከላከያ ሠራዊት ባይኖር ኢትዮጵያ የመፈራረስ እጣ ይገጥማት እንደነበር ተገለጸ

አዳማ፡- ጠንካራ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ባይኖር ኖሮ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በሚነሱ አለመረጋጋትና ግጭቶች ኢትዮጵያ የመፈራረስ ዕጣ ይገጥማት እንደነበር የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ ገለጹ።፡ 7ኛውን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ ሠራዊት... Read more »

“የእሪ በከንቱ ተነሺዎች በኩል የነበረውን ቅሬታ ክፍለ ከተማው ፈቷል፡፡” – ወ/ሮ አበባ እሸቴ- የአራዳ ክፍለ ከተማ ም/ዋ/ስራ አስፈፃሚ

በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 እሪ በከንቱ በተባለው ስፍራ በላስቲክ መጠለያ ይኖሩ የነበሩና ቦታው ለልማት ሲፈለግ እንዲለቁ የተደረጉ ግለሰቦች ያነሱትን ቅሬታና አቤቱታ አዳምጦ መልስ መስጠቱን ክፍለ ከተማው አስታወቀ፡፡ የክፍለ... Read more »

ቆጠራው የሁሉንም ጥረት ይጠይቃል!

ኢትዮጵያ በመጪው መጋቢት ወር መጨረሻ 4ኛውን የህዝብና ቤቶች ቆጠራ ታካሂዳለች፡፡ለእዚህም አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን ከብሄራዊ ፕላን ኮሚሽንና ከማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ የወጡ መረጃዎች  ያመለክታሉ፡፡ መረጃዎቹ እንደሚገለጹት፤ ቆጠራው እንዳለፉት ጊዜያት ሳይሆን በሁሉም የሀገሪቱ ክልሎች በሁለቱም... Read more »

«አፍሪካውያን ተንከባካቢ ለሌላቸው ህፃናትና አረጋውያን ትኩረት ሰጥተው ሊሠሩ ይገባል»ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው

አዲስ አበባ፡- (ኤፍ.ቢ.ሲ)፡- አፍሪካውያን ተንከባካቢ ለሌላቸው ህፃናትና አረጋውያን ትኩረት ሰጥተው ሊሠሩ እንደሚገባ ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ገለጹ። የአፍሪካ ቀዳማዊት እመቤቶች ጉባኤ ትናንት በአዲስ አበባ በተካሄደበት ወቅት ንግግር ያደረጉት ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ... Read more »