ከሃሳብ ይልቅ ማንነት ላይ የተንጠለጠለው ፖለቲካ

ኢትዮጵያ በሺዎች የሚቆጠሩ ዓመታትን የዘለቀ የመንግሥት ሥርዓት ቢኖራትም፤ የስልጣን ጉዞው ግን ዛሬም ድረስ ከሃሳብ ይልቅ የሸፍጥ ፖለቲካ የበዛበት መሆኑን ምሑራን ይናገራሉ። ሂደቱ መቋጫ ካላገኘም ችግሩ እየከፋ ሊሄድ ይችላል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ... Read more »

በውጤት የተገለጸው የከተሞች ፎረም

ከትናንት በስቲያ ማልዶ በጅግጅጋ ስታዲዬም የነበረው የስምንተኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም የመክፈቻ መርሐ ግብር መቋጫ ማግኘቱን ተከትሎ፤ ዘጠኝ ኪሎ ሜትሮችን የፈጀ ጉዞ ተደርጎ ሌላ ትዕይንት የሚታይበት ስፍራ ተደርሷል፡ ፡ ያማሩ ቤቶችን በውስጡ በያዘው... Read more »

የቫይረሱን ስርጭትና አጋላጭ ሁኔታዎች ለመቀነስ የባለድርሻ አካላት ሚና

የቫይረሱን ስርጭትም ሆነ አዲስ በቫይረሱ የመያዝ መጠን እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ ህመሞች ምክንያት የሚከሰተውን የሞት መጠን ከመቀነስ ረገድ የባለድርሻ አካላት ሚና በጣም ሰፊና የማይተካ መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህሞ መዘናጋቱ እየበረታ ሲመጣ... Read more »

አሻጋሪ መሪዎችና ቅን ዜጎች ያስፈልጉናል!

በአንድ ወቅት ሦስት መናንያን ህብረት ፈጥረውና ተማሪያቸው የሆኑ ወጣቶችን ይዘው ስለሚሄዱበት ገዳም ታሪካዊ እና መንፈሳዊ ትሩፋቶች እያወጉ በጉጉት ይጓዙ ነበር፡፡ መንገዱ ረጅም ስለነበረ የሚጓዙት አንዱ አንዱን እያበረታ ነበር ። በመካከል ግን ትልቅ... Read more »

ህግ ማክበር እና ማስከበር

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቅርቡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሰጡት ማብራሪያ እንዳሉት፤ የመንግስት ተቋማት ያለባቸውን ኃላፊነት ያለመወጣት፤ ሚዲያዎችና የፖለቲካ ፓርቲዎች የገንዘብ አቅም ውስንነት መኖር ያልተገባና ከህግ ውጪ የሆኑ ተግባራት በህዝብ ዘንድ... Read more »

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ተቋሙን ላገለገሉ ሰራተኞች እውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ፣የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ተቋሙን በተለያዩ ዘመናት አገልግለው በጡረታና በልዩ ልዩ ምክንያቶች ለተሰናበቱ ሰራተኞችና አመራሮች እውቅና ሰጠ፡፡ ከቀደምት ሰራተኞችና አመራሮች ተሞክሮ መውሰድ ተገቢ ተግባር መሆኑ ተጠቅሷል፡፡ ትናንት በድርጅቱ ቅጥር ግቢ በተካሄደው የሰራተኞች... Read more »

ለከተሞች ልማትና እድገት ልምድ መቅሰሚያ መድረክ

የወራት ሽር ጉዷን ጨርሳ እንግዶቿን ስትቀበል የነበረችው የምስራቋ ፀሐይ ጅግጅጋ፤ ከትናንት በስቲያ በክልሉ ቤተ መንግሥት ራሷን በማስተዋወቅ አንድ ብላ የ8ኛውን የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም ለማስጀመር ከዋዜማ ጀምራለች፡፡ በዚህ የዋዜማ መርሃ ግብር በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲና... Read more »

ፕሬዚዳንት ትራምፕ ብሔራዊ የአደጋ ጊዜ አዋጅ ሊያውጁ ነው

 የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አገራቸው ከሜክሲኮ ጋር በሚያዋስናት ድንበር ላይ ለመገንባት ላሰቡት ግንብ ገንዘብ ለማግኘት በማሰብ ‘ብሔራዊ የአደጋ ጊዜ አዋጅ’ ሊያውጁ እንደሆነ ዋይት ሃውስ ማስታወቁን ቢቢሲ የወሬ ምንጭ አስነብቧል። ፕሬዚዳንቱ ከዚህ ቀደም... Read more »

መፍትሔው አዲስ ኪዳን ለኢትዮጵያ መግባት ነው

 አገር መቼ ትፈርሳለች ቢሉ አያገባኝም የሚል ትውልድ የተፈጠረ ዕለት ይባላል፡፡ ሀገር የመገንባት ህልማችንን እውን ለማድረግ ከሰላም ውጪ አማራጭም ሆነ አቋራጭ የለም፡፡ ልዩነትን ከሚያሰፉ አስተሳሰቦች ወጥተን በሚያጋሩን ዙሪያን አብረን መሥራት ይገባናል፡፡ አንድ ካልሆንን... Read more »

‹‹ለጠላቶቹ የፍርሃት ምንጭ፤ ለኢትዮጵያና ወዳጆቿ ኩራት›› የሆነ ሠራዊት ግንባታ

 ‹  «ጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን በዘመናት ሁሉ ያጋጠሙትን የውጭም ሆነ የውስጥ ሉዓላዊነት ፈተናዎች በከፍተኛ ወኔና ቁርጠኝነት የተወጣ የአገር መከታና አለኝታ የሆነ ተቋም ውስጥ በማገልገላችሁ ኩራት ሊሰማን፤ ሊሰማችሁ ይገባል»።ይህን ያሉት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጦር... Read more »